ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሳያትዬ የኔ ልዩ አንች ማለት ለኔ ሞደሌ ካንች ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አዳንች ጎበዝ አስተዋይ መሆን ነው የምፈልገው
ሳያትዬ የኔ ቅመም ትልቅ ትምህርት መልክት ነው አስጌ የኔ ሳቂታ ጠንካራ ወንድም ነህ በርታ ከዚህም በላይ ስኬታማ ሁኑ
ውይ ሳያትዬ የኔ ልዩ እመብረሀን ትጠብቅሽ የኔ ቅመም በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አስጌ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
sub argign
አሰቄ ዋዋዋዋዋዋዎ
እውነት ነው ወድሜ ህይወት ስታስተምርን ነው የምንማርው !
ሳያትዬ የኔ ልዩ ስወድሽ ማሬ በርች በጣም ጠካራነሽ ለብዙ ሰው ምሳሌየምትሆኝ ምርጥ ነሽ
እስግዬ ጀግና ነክ የውነት ለብዙ ወጣት አራያ መሆን የምትችል ነክ ያለፍክበትን ሂወት የማትደብቅ እጅግ መልካም ሰው ነክ አቦ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ገና ብዙ እንጠብቃለን !!!!!!
የእዉነት አስጌ በጣም ልክ ነህ እኔ ሁሌም ማስበዉንና ማምንበትን ትልቅ ንግግር ነዉ የተናገርከዉ ችግር በጣም አስተማሪ ነዉ በጣም ቃላት የለኝም አስጌ የኔ የዋህ ሰላምህን ያብዛዉ
እኔ የምትገርመኝ ሳያት ሜካፕና ሁማን ሄር አታደርግም
Fito aykebelm kkkk
Yalati yibekatal
ምንድነው ሁማን ሄር, humann hair:)
@@ሠላምእናሠላም ሌሎችም ውበታቸው መች አነሳቸው ብለሽ ነው ግን ያላቸውን ውበት ደብቀው የሌላ አምጠው ከራሳቸው ይጭናሉ ከፊታቸው ይጨነቁራሉ ያ ቁንጅናቸውን ሽፍነው አሻንጉሊት ጦጣ መስለው ቁጭ አንዳንዶችንማ ህፃን ልጅ ባያያቸው ደስ ይለኛል ያስፈራራሉ
ሳዬ አምላክ የሰጣት ድንቅ ውበት አላት ምን ያደርግላታል ውብብብብ እኮ ናት 😍😍😍
የ አስጌ በጣም አንጀት ይበላል ህዎት ውጣውሬድ ናት ሳያት ምሪጥ አስተማሪ ናት ለ ሴት ልጅ ያላት አስተዋጶ
በጣም አሰተማረነገርነው አሰጌና ሳያት እንወዳቹሀለን ክፊንን ካልወጡ መልካም አይገኝምና ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማንነቱን እማይረሳ ትልቅ ሰው ነው😍
በስመአብ በዝህ ዘመን ይህን ንግግር ለኔ ተስፋ እየሰጣቹሁኝ እደገና አድርምጃ እህዳለሁ እናመስግናልን ምችትየወች የተባረከ እናት አባት ያሳደጋቹሁ በርቱ
ሳያት ልዩ ናት!!
ሳያትዬ የኔ ልዩ ካንች ብዙ ነገር ትምህርት አግኚቻለው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሴቶች ሚሳሌ ነሽ እኮ አስጌ ጋበዝ ብርታልን የኔ ልዩዋች😍😍😘😘
ZA
ሳያትየ የኔ ማር አቦ ሽ አመት ኑሪ ሁሉም ሰው እንዳች ባስብ ኖሮ ሀገር ይቀይር ነበር ታዋቂም ከሆኑ ልብሳቸውን አሳጥረው እርቃናቸውን መሄድ ነው ሚያቁት ስንቱ ተወርቶ ያልቃል ሆድ ይፍጀው
በእውነት እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ ውንደሜ
ሳያትዬ የኛ ደርባባ ስወድሽ እድሜና ጤና ለሁላቹም የሀግሬ ልጆች
ሳይት ምርጥ ሰው በራሶምትተማመን ሴት ወጣት ምትገርምምምልጅ አስጌ እንወድሃለን በርታ
ደስየሚል ጥሩ ምክርነውየመከሩዋቸውየጥበብባለሙያዎች በየዩኒቨርስቲውእየሄዱ እንደዚህ ቢመክሩዋቸውጥሩነው ባይነኝከስራችውበተጨማሪ የሂወትተሞክሮአቸውም በጣም አስገራሚነው ሳያትእናአስጌ
አሥጌ ማርያም አሥለቀሥከኝ ግን ተሥፋ ሠጠሐኝ ሣያትየ ሑሉንም ነው አሟልቶ የሠጠሽ ፈጣሪ
ሕይወት እርስ ታሰታምራለች አሰጌሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😘😍😍😍😍👈
ሳያትየ የኔ ውድ የኔ ቅመም እመብርሀን ሰላምሽን ታብዛልሽ አግብተሽ ወልደሽ ያሰማኝ የኔ አንደኛ ሁሌም
እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ውድ የአገሬ ልጆች ።
😳😳😳😳ጋዜጥኛዋ ሳያትን በእድሜ አትበልጫትም ደፋር ክልጅነቴ 😂😂😂😂ሳያትዬ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘😘
ትክክል ነህ እስጌየ በጣም አስተማሪ ህይወት አሳልፈሀል እኔ ግን አላሳለፍኩም ገና በፈተና ህይወት ውስጥ ነኝ አትፈትነኝ አይባልም ብርታትና ሀይልህን ላክልኝ ነው የድንግል ልጅ እንድየ አለ
የኔ 1ኛ ሳያት አከብርሻለው ከሁሉም በተለየ መልኩ
ምን እንኳን በዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላቅም በቃ የእወነት በጣም ነው ትልቅ እና አስተዋይ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሰጌ በጣም አሰተማር ነገር ነው የትናገርከዉ እናመሰግናለን ❣️❣️
እወነት ነው ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም👌👌👌👌👌
ሣሕ አሥተዋይ 👌👌👌👍👍👍
አስግየ ለኔም ተስፋ ሰጠህኝ ኑርልኝ በጤና
Asge i appreciate your speech keep it up we love you
የድግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አስጊዬ የራስን ተሞክሮ ለ ሌላ ሰው ማካፈል በጣም ደስ ይላል ሣያትዬንም በዚህ አጋጣሚ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል አብሶ ስለ ስኬት የተናገረቸው ቃላቶች በጣም በጣም ደስ ይላልም አእምሮንም ይገዛል የኔ አስተዋይት መልካም ሴት😍😍😍
እፉይይይ ሣያትየ ምናለ 24ሠአት ዝም ብለሺ ብታወሪ አልጠግብሺምኮ
ሳያትዬ የኔ ቆጆ የአነጋገርሽ እርጋታ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው አስጌ ምርጥ ሰው ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው
አስጌጎበዝ ጀግናነክ። ሳያት አደንቅሻለው። ፈጣሪይጠብቃቹ። የአገሬልጆች🙏🙏🙏🙏❤❤
ደስ የምትሉ ፍጥረታት ናችሁ፤ ህሊናችሁ ንጹህና የኣዲሱን ትውልድ ህሊናን የሚያንጽና የሚገነባ ነው።
ሳያትዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ያስደስተኛል አሁንም እድሜና ጤና ይስጥስ
አስጌ በጣም የማደቅህ ሰዉ ነህ ዘፋኝ ስለሆንክ ሳይሆ በጥንካሬህ ብቻ።ሳያየት ትክክል ብለሻል ፈጣሪ የፈቀደዉ ቀን ሲደርስ በራስ መንገድ ተጉዞ እራስን መቻል ነዉ ስኬት።እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።2ታችሁንም ዉድድድድድድድድድድ
Asge yn mirt አስተማሪ nurlign, And keep good working broዬ😍👌 ዳግሞ አድናቂ ኔኝ😍👌
የውእነት በጣም ትምህርት አዘል መልክት ነው እናመሰግናለን ዋው ውዴ አየኢትዮ ልጆች ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት በረከት ያብዛልን❤!
ሳያት በጣም ነው የምወድሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ አስተዋይ ውስጥሽም ውጪሽም ውብ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሁለታችሁም ስርአታችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ አሰጌ እና ሳያት እወዳችዃለሁ ... ፣ትክክል ናችሁ ሂወት የትግል መድረክ ነች
ጋዜጠኛዋ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ማደንቃት ነው ያለችው ህፃን ነኝ ማለትዋ ነው😆ሳያትኮ ገና ወጣት ነች ጋዜጠኛዋ ስትገርም
Zizi የ እናቴ ናፋቂ እዴ ሳያት እኮ ትልቅ ነች 38 37 አታጣም
አዲስ ሂወት በማርያም no 32 akababi nat I know her
ትንቢተ ዳንኤል እኔ እራሱ ማርያምን ልጅ ሆኜ ነው እማቃት ሚስስ ኢትዮጵያ እራሱ እደዚው ናት
Žed Ěthiøpiawit betam
እድሜ ቁጥር ነዉ አሁን እኔ አላረጀዉም ግን እድሜ ትልቅነዉ
እፍ ሳያትዬ አፍሸ እዴት ይጣፍጣል እኔ ካቺ ብዙ ተምራለሁ
from what i have listened i do not know what to say about sayat but just to not pass the opportunity SAYAT is out of this world in a good way she is 10 times more human than most of us.
ሁሉም እየተነሳ ከልጅነቴ ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ ይላሉ ሁሉም እራሱን እንደህፃን ነው የሚቆጥሩት ሲያናድዱኝ ሳያትን በጣም ነው የምወድሽ
ሳያት ደምሴ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
የኔ ዉድ ሳያት ስወድሽ ቃላት የለኝም ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ነሽ በእዉነት
ሳያትዬ እኔ ሙስሊም ነኝ ሰው እወሳለሁ አንቺን ግን በጣም ብዙ እወድሻለሁ
እዉነት ነው የትኛዉም ት/ቤት እንደ ላይፍ አያስተምርም👍
ትክክል ነህ ወድም ህወት ብዙ ታስተምራለች
ከእናንተ ብዙ ተምረናል ሳያት! ሁሌም ምርጥ ነሽ ሰላማቹ ይብዛ🙏💚💛❤
ትክክል ቻሌንጅ በፅናት ማለፍ ጠካራና ሥኬታማ ያደርጋል
የኔ ውብ ሳያትዬ የኔ ጀግና አስጌ ይመቻቹ ሁለት መልካም ሰዎች ስወዳቹ የድግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ።💖🙊❤
እውነት ነው አስጌ ተስፋ የሚሰጥ ንግግር ነው ይመችህ በርታ!
ሳይዬ ስወድሽ በጣም አፈቅርሻለሁ በአካል በገኝሽ ስሜ እጨርስሽ ነበር
Woww wodem arif new konjo ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Asetemari ena leb yeminka melket nw thanks both of you guys ❤ respect
አስጌ ምርጥ ሰዉ
እውነት ነው ሳያትዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያጠነክርሽ ቅን አመለካከት በራሱ ትልቅ ስከታማነት ነው💟 ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬👈
I love these guy, humble guy ❤️👈🏽
ትለያለሽ ሳያት,❤
Fetari yibarekek manenetun yeminager betefabet sate ate tegegnek
የሚገርም ቁም ነገር አግኝቼበታለሁኝግና ፕሮግራም መሪው ቴዲ ግን አይመረቅም እንዴ?
እውነት ነው አስጌዬ ህይወት እራስዋን የቻለች ትምህርት ቤት ነች
ሳያትዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ኣስተዋይ
አስጌ ምርጡ ይመችክ ። ሳያትዬ ድንቅና ልዩሴትነሽ በእውነት እደታዋቂነትሽ እዩኝ እዩኝ እማትይ በራስመተማመንሽማ ልዩነው በቃ ልዩነሽ የኔመልከመልካም የኔልዩ
ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁወች
በርታ በርታ እንኩን ደስ አለህ ቅንነት ለራስ ፈጣሪ ከፋይ ነው በርታ
ሳያትዬ ተባረኪ የልጅ አስተዋይ
Tebareki
ጋዜጠኛ ተብየዋ ሳያት ደምሴ አመልማል አባተ መሰለቻት እንዴ አር እንተሳሰብ አለ ወንድየ ሳያት አንድ ፍሬ ልጂ እኮነች
ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
man
አስጌ የኔ ጌታ በጣም አለቀስኩኝ እውነት ነው ህይወት ፈተና ናት እድናቂህ ነኝ
በርቱልን
መቼም እነዛ ልደት የሚያከብሩት ይህን ማየት ልባቸው አይፈቅድም
U both r awesome. AASTU is some of ........
Asge keep on moving!!
ሳያት ልቤ የኔ አስተዋይ❤🇪🇹🇪🇹❤
sayat you are my always star. wish u long live my dear
Asge bravo berta 😘👌thanks my bro 🙏
gentele man and smart girl . asege i admire u bc how u pass those challenges
የጠያቂዋ ነገር በጣም ነው የገረመኝ በልጅነቴ አንቺን እያየሁ ነው ያደኩት ማለቷ ትንሽ ክራሽ አያረግም
ጋዜጠኛዋ ሚጡ መሆን አማረሽ እዴ ከልጂነቴ ጀምሮ ብለሽ አልሽ ከሷ ታናሽ ለመምሰል ነው እዴ ሃሃሃሃሃ ሳያትየ ማር
ወጣቱ ግን ምን ነካው ሙዚቃዋን ሲጋበዙ እደዚህ መጮህ ምድነው ፈጣሪ መጨርሻችን አሳምርልን ሳይጮህ ማድነቅ እኮ ይቻላል ሲሜታዊይ ከሆነ ትውልድ ያስፈራል ማስተዋል ያድለን
ሳያትዬ ሁል ጊዜ ለኔ አንደኛዬ ነሽ
አሥጌ. ና ሣያት. ሥወዳችሑ. የኔማርሮ. ግን. ዛሬ. አለቀሥኩ. ማሪያምን😭😭😭😭. አይዞሕ. ከዚሕ በላይ. እግዚአብሔር ከፍያድርጋቾሑማሮች. አይዟችሑ
አስየ የኔ የዋህ ምችት ይበልህ ግልፀኛ ነህ ወይይይይ
ሳያትዬ የኔ ፍቅር እዴት እደምወድሽ
She is so sweet
ሳያት ማር ነገር ነሽ ስወድሽ ኑሪ ልኝ ሺ አመት
የኔ ልዩ ሴት 😘 ሳያት
ፈጣሪ የጠብቃቹህ
በርታ ወድሜ
የኔ ውድ ሳያት 😍😍😍😍❤️❤️❤️
ዋው.ሳያትደምሴ።እውነትሽነው።
በትክክል 😍😍
Asge betam gobaze nehe berta betam asetamare negere tanagerahale ,yemegarem new enamesegenalan egizabher yebarke, sayatey yena konjo setamere jagen des yemele mekere new geta yebarkeshe selamun yabezaleshe ,balachubate selamun yabeza 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳያትዬ የኔ ልዩ አንች ማለት ለኔ ሞደሌ ካንች ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አዳንች ጎበዝ አስተዋይ መሆን ነው የምፈልገው
ሳያትዬ የኔ ቅመም ትልቅ ትምህርት መልክት ነው አስጌ የኔ ሳቂታ ጠንካራ ወንድም ነህ በርታ ከዚህም በላይ ስኬታማ ሁኑ
ውይ ሳያትዬ የኔ ልዩ እመብረሀን ትጠብቅሽ የኔ ቅመም በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አስጌ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
sub argign
አሰቄ ዋዋዋዋዋዋዎ
እውነት ነው ወድሜ ህይወት ስታስተምርን ነው የምንማርው !
ሳያትዬ የኔ ልዩ ስወድሽ ማሬ በርች በጣም ጠካራነሽ ለብዙ ሰው ምሳሌየምትሆኝ ምርጥ ነሽ
እስግዬ ጀግና ነክ የውነት ለብዙ ወጣት አራያ መሆን የምትችል ነክ ያለፍክበትን ሂወት የማትደብቅ እጅግ መልካም ሰው ነክ አቦ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ገና ብዙ እንጠብቃለን !!!!!!
የእዉነት አስጌ በጣም ልክ ነህ እኔ ሁሌም ማስበዉንና ማምንበትን ትልቅ ንግግር ነዉ የተናገርከዉ ችግር በጣም አስተማሪ ነዉ በጣም
ቃላት የለኝም አስጌ የኔ የዋህ ሰላምህን ያብዛዉ
እኔ የምትገርመኝ ሳያት ሜካፕና ሁማን ሄር አታደርግም
Fito aykebelm kkkk
Yalati yibekatal
ምንድነው ሁማን ሄር, humann hair:)
@@ሠላምእናሠላም ሌሎችም ውበታቸው መች አነሳቸው ብለሽ ነው ግን ያላቸውን ውበት ደብቀው የሌላ አምጠው ከራሳቸው ይጭናሉ ከፊታቸው ይጨነቁራሉ ያ ቁንጅናቸውን ሽፍነው አሻንጉሊት ጦጣ መስለው ቁጭ አንዳንዶችንማ ህፃን ልጅ ባያያቸው ደስ ይለኛል ያስፈራራሉ
ሳዬ አምላክ የሰጣት ድንቅ ውበት አላት ምን ያደርግላታል ውብብብብ እኮ ናት 😍😍😍
የ አስጌ በጣም አንጀት ይበላል ህዎት ውጣውሬድ ናት ሳያት ምሪጥ አስተማሪ ናት ለ ሴት ልጅ ያላት አስተዋጶ
በጣም አሰተማረነገርነው አሰጌና ሳያት እንወዳቹሀለን ክፊንን ካልወጡ መልካም አይገኝምና ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማንነቱን እማይረሳ ትልቅ ሰው ነው😍
በስመአብ በዝህ ዘመን ይህን ንግግር ለኔ ተስፋ እየሰጣቹሁኝ እደገና አድርምጃ እህዳለሁ እናመስግናልን ምችትየወች የተባረከ እናት አባት ያሳደጋቹሁ በርቱ
ሳያት ልዩ ናት!!
ሳያትዬ የኔ ልዩ ካንች ብዙ ነገር ትምህርት አግኚቻለው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሴቶች ሚሳሌ ነሽ እኮ አስጌ ጋበዝ ብርታልን የኔ ልዩዋች😍😍😘😘
ZA
ሳያትየ የኔ ማር አቦ ሽ አመት ኑሪ ሁሉም ሰው እንዳች ባስብ ኖሮ ሀገር ይቀይር ነበር ታዋቂም ከሆኑ ልብሳቸውን አሳጥረው እርቃናቸውን መሄድ ነው ሚያቁት ስንቱ ተወርቶ ያልቃል ሆድ ይፍጀው
በእውነት እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ ውንደሜ
ሳያትዬ የኛ ደርባባ ስወድሽ እድሜና ጤና ለሁላቹም የሀግሬ ልጆች
ሳይት ምርጥ ሰው በራሶምትተማመን ሴት ወጣት ምትገርምምምልጅ አስጌ እንወድሃለን በርታ
ደስየሚል ጥሩ ምክርነውየመከሩዋቸው
የጥበብባለሙያዎች በየዩኒቨርስቲውእየሄዱ እንደዚህ ቢመክሩዋቸውጥሩነው ባይነኝ
ከስራችውበተጨማሪ የሂወትተሞክሮአቸውም በጣም አስገራሚነው ሳያትእናአስጌ
አሥጌ ማርያም አሥለቀሥከኝ ግን ተሥፋ ሠጠሐኝ ሣያትየ ሑሉንም ነው አሟልቶ የሠጠሽ ፈጣሪ
ሕይወት እርስ ታሰታምራለች አሰጌ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😍😍😍😍😘😍😍😍😍👈
ሳያትየ የኔ ውድ የኔ ቅመም እመብርሀን ሰላምሽን ታብዛልሽ አግብተሽ ወልደሽ ያሰማኝ የኔ አንደኛ ሁሌም
እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ውድ የአገሬ ልጆች ።
😳😳😳😳ጋዜጥኛዋ ሳያትን በእድሜ አትበልጫትም ደፋር ክልጅነቴ 😂😂😂😂ሳያትዬ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘😘
ትክክል ነህ እስጌየ በጣም አስተማሪ ህይወት አሳልፈሀል እኔ ግን አላሳለፍኩም ገና በፈተና ህይወት ውስጥ ነኝ አትፈትነኝ አይባልም ብርታትና ሀይልህን ላክልኝ ነው የድንግል ልጅ እንድየ አለ
የኔ 1ኛ ሳያት አከብርሻለው ከሁሉም በተለየ መልኩ
ምን እንኳን በዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላቅም በቃ የእወነት በጣም ነው ትልቅ እና አስተዋይ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሰጌ በጣም አሰተማር ነገር ነው የትናገርከዉ እናመሰግናለን ❣️❣️
እወነት ነው ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም👌👌👌👌👌
ሣሕ አሥተዋይ 👌👌👌👍👍👍
አስግየ ለኔም ተስፋ ሰጠህኝ ኑርልኝ በጤና
Asge i appreciate your speech keep it up we love you
የድግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አስጊዬ የራስን ተሞክሮ ለ ሌላ ሰው ማካፈል በጣም ደስ ይላል ሣያትዬንም በዚህ አጋጣሚ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል አብሶ ስለ ስኬት የተናገረቸው ቃላቶች በጣም በጣም ደስ ይላልም አእምሮንም ይገዛል የኔ አስተዋይት መልካም ሴት😍😍😍
እፉይይይ ሣያትየ ምናለ 24ሠአት ዝም ብለሺ ብታወሪ አልጠግብሺምኮ
ሳያትዬ የኔ ቆጆ የአነጋገርሽ እርጋታ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው አስጌ ምርጥ ሰው ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው
አስጌጎበዝ ጀግናነክ። ሳያት አደንቅሻለው። ፈጣሪይጠብቃቹ። የአገሬልጆች🙏🙏🙏🙏❤❤
ደስ የምትሉ ፍጥረታት ናችሁ፤ ህሊናችሁ ንጹህና የኣዲሱን ትውልድ ህሊናን የሚያንጽና የሚገነባ ነው።
ሳያትዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ያስደስተኛል አሁንም እድሜና ጤና ይስጥስ
አስጌ በጣም የማደቅህ ሰዉ ነህ ዘፋኝ ስለሆንክ ሳይሆ በጥንካሬህ ብቻ።ሳያየት ትክክል ብለሻል ፈጣሪ የፈቀደዉ ቀን ሲደርስ በራስ መንገድ ተጉዞ እራስን መቻል ነዉ ስኬት።እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።2ታችሁንም ዉድድድድድድድድድድ
Asge yn mirt አስተማሪ nurlign, And keep good working broዬ😍👌 ዳግሞ አድናቂ ኔኝ😍👌
የውእነት በጣም ትምህርት አዘል መልክት ነው እናመሰግናለን ዋው ውዴ አየኢትዮ ልጆች ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት በረከት ያብዛልን❤!
ሳያት በጣም ነው የምወድሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ አስተዋይ ውስጥሽም ውጪሽም ውብ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሁለታችሁም ስርአታችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ አሰጌ እና ሳያት እወዳችዃለሁ ... ፣ትክክል ናችሁ ሂወት የትግል መድረክ ነች
ጋዜጠኛዋ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ማደንቃት ነው ያለችው ህፃን ነኝ ማለትዋ ነው😆
ሳያትኮ ገና ወጣት ነች ጋዜጠኛዋ ስትገርም
Zizi የ እናቴ ናፋቂ እዴ ሳያት እኮ ትልቅ ነች 38 37 አታጣም
አዲስ ሂወት በማርያም no 32 akababi nat I know her
ትንቢተ ዳንኤል እኔ እራሱ ማርያምን ልጅ ሆኜ ነው እማቃት ሚስስ ኢትዮጵያ እራሱ እደዚው ናት
Žed Ěthiøpiawit betam
እድሜ ቁጥር ነዉ አሁን እኔ አላረጀዉም ግን እድሜ ትልቅነዉ
እፍ ሳያትዬ አፍሸ እዴት ይጣፍጣል እኔ ካቺ ብዙ ተምራለሁ
from what i have listened i do not know what to say about sayat but just to not pass the opportunity SAYAT is out of this world in a good way she is 10 times more human than most of us.
ሁሉም እየተነሳ ከልጅነቴ ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ ይላሉ ሁሉም እራሱን እንደህፃን ነው የሚቆጥሩት ሲያናድዱኝ ሳያትን በጣም ነው የምወድሽ
ሳያት ደምሴ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
የኔ ዉድ ሳያት ስወድሽ ቃላት የለኝም ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ነሽ በእዉነት
ሳያትዬ እኔ ሙስሊም ነኝ ሰው እወሳለሁ አንቺን ግን በጣም ብዙ እወድሻለሁ
እዉነት ነው የትኛዉም ት/ቤት እንደ ላይፍ አያስተምርም👍
ትክክል ነህ ወድም ህወት ብዙ ታስተምራለች
ከእናንተ ብዙ ተምረናል ሳያት! ሁሌም ምርጥ ነሽ ሰላማቹ ይብዛ🙏💚💛❤
ትክክል ቻሌንጅ በፅናት ማለፍ ጠካራና ሥኬታማ ያደርጋል
የኔ ውብ ሳያትዬ የኔ ጀግና አስጌ ይመቻቹ ሁለት መልካም ሰዎች ስወዳቹ የድግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ።💖🙊❤
እውነት ነው አስጌ ተስፋ የሚሰጥ ንግግር ነው ይመችህ በርታ!
ሳይዬ ስወድሽ በጣም አፈቅርሻለሁ በአካል በገኝሽ ስሜ እጨርስሽ ነበር
Woww wodem arif new konjo ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Asetemari ena leb yeminka melket nw thanks both of you guys ❤ respect
አስጌ ምርጥ ሰዉ
እውነት ነው ሳያትዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያጠነክርሽ ቅን አመለካከት በራሱ ትልቅ ስከታማነት ነው💟 ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬👈
I love these guy, humble guy ❤️👈🏽
ትለያለሽ ሳያት,❤
Fetari yibarekek manenetun yeminager betefabet sate ate tegegnek
የሚገርም ቁም ነገር አግኝቼበታለሁኝ
ግና ፕሮግራም መሪው ቴዲ ግን አይመረቅም እንዴ?