ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህክምና ነው የሚያስፈልግሽ ወይም ፀበል ሰው አታድክሚ
ልጅቷ ብር ሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
ፌክ ነች ምን የጤና ችግር የለባትም ይቺ አጭበርባሪ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
Bitikilll😢😢😢
ውድ ህክምና ወስዳችሁ አሳክሟት አሳክሟት
ከመፍረድ ልጂቱን ተባብራችሁ ወደሕክምና እንድትሄድ ማድረግ ነዉ :: ጤነኛ አትመስልም
በጸሎታቹ አስቧት
ትክክል ተሙ
የአበሻቤት መስራትም ከፈለገች ቪዲዮ መስራት የድርጅቱን መብት ሳትነካ ስራዋን ሰርታ መውጣት ትችላለች። ስራው.መገኘት ከቻለ የመጨረሻም ቢሆን ይሞከርላት ልጅቷ እንደሚመስለኝ ገና የሀገርቤቱ ባላገርነት ስሜት አለቀቃት እንደሆነ።
Please pray for her
መለመን የለመደ መስራት አይችልም እኮ አትሰሪም
በጣም :: ሰውም ብሩን የሚጥልበት ያጣ ይመስላል
If she is not working, she has to go back to her country every time go fund me is not fear we all work to get the money and there is alot of people have disability need to get helped 😢
ክፉ ሰዎች ናቸው ከነበረችበት ቦታ አፈናቅለው በማታውቀው ሀገር ሲጥሉአት ማየት በጣም ነው የሚገርመው
😢😢በጣም
እዴት ነው ክፍ የሆኑት. እዴት. እደረዷት ታውቂያለሸ ልጅቱ. አውቆ አበድ ናት እጂ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት : ኮርትም ስትሄድ ረድተው: ስራ አስገብተው ነበር:: በራስዋ ፈቃድ ስራውን ትታ እንደገና ጎዳና ወጣች::ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
Anchy satyo saybesbsh wede hakme bate hegy😢😢😢😢😢
ሕክምና ነው አርጉላት 100% የመንፈስ ጭቀት አለባት teredu
ጌታሆይ በሰው እጅ አትጣለኝ እናተ ስትቀን አብልታቹሀት ነው በዚልክ የምትወርዱባይ እናተ ብሎ እረጂ😊
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ማን እንደሆነች ተረጅ መጀመርያ
ኧረ ሰዎችዬ እንርዳሽ ተብላ ሀገር ሁሉ ሲረባረብ ምላሽዋ ይህ ከሆነ። እውነትም ልጅቷ ታማለች ሰው ከቻለ የአይምሮ ባለሞያ የሆነ ወገንካለ እምታውቁት ቢያገኛት ጥሩ ነበር። ገንዘብ ግን የተሰበሰበ ካላችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ደሀ ወገናችን ላኩት።
እናተ ለመታወቅ ብላቹ ነው እጂ ሰው የሰጠውን መቀማት ምን ማለት ነው አስመሰሸይ ሁሉ እሷ ኡለችበትን ችግር እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው
👌👌ትክክል
ልጅቷእኮ ችግራን የተረዳትረ የለም
ስው ብር ይላሉ ልጅታ ከራሳ ጋር አይደለችም ፀበል ባታ ስው ይዛት ቢገባ ይወጣላታል ግን ይህ ሴጣን ፀጉር ማሳገድ ብቻ ነው
ሻሽ ማሰር ምን ችግር አለው አስተሳሰሯም ያምራል ስትፈልግ ታወልቃለች ሻሹን እንደ ፖይንት አርጋችሁ ለምን ታዩታላችሁ በጣም ቆንጆ ቆንጆ እስታይል ያለው ሻሽ ቢዩቲ ሰፕላይ ውስጥ አለ በጣም በርካሽ ዎጋ እሱን ግዙላት ለሷ ህይወት መቀየር ሻሹ ፖይንት አይደለም መቼም ከፒንኩ ሄር ሻሹ ይሻላል ግን እኔ እንደተረዳሁት ልጅቷ ምን እንደምትፈልግም የምታውቅ አይመስለኝም ግራ መጋባት ይታይባታል ለመመለስ ወረቀቷ ችግር ከሌለበት ወደ ቤተሰብ ሄዳ በፀበል ተረድታ ብትመለስ የሚል አስተያየት አለኝ ያው ግን የሷ ፈቃደኝነት ያስፈልጋል እንግዲህ እግዜር ያግዛት
ትንሽ ከባድ ናት
ስራ ምስራት አልጀመርሽምሽ እንዲ
ምን ጉዶች ናችሁ ለመታወቅ ወይም እረዳች ለመባል ነው ሚዲያ ላይ እረዳለሁ የሚትሉት ጉደኞች ናቸው እግዚአብሔር እንኳን ሰጥቶ አይነሳም።
በእውነት ታሳፍራላችሁ የምታደርጉት ከእግዚአብሔር ልታገኙት መስሎኝ ሰጥቶ መቀማት ምን ይሉታል?
እረ የምታሳፍሩ አትበሉ የምታሳፍሩ እናንተ እነዝህ ሰዎች አሜሪካን ጠንቅቃ የምታውቅ የመስራት እድል እያላት ይች ልጅ ስንት አመት ትረዳለች?ይች ልጅ የስራ እድል እየተሰጣት ቤት ተከራይተውላት ይች አርፋ አልሰራም ካለች ሰዎቹ በምን ልንወቅሳቸው ተነሳን ?ሻሹ ላይ ድግምት ተሰርቶ ልጆቹን ታምስ ?ባልዋን እና የባልዋን ቤተሰብ እያበጠች እስከ መቼ ይች ልጅ እገር ቤት እንድትገባ መተባበር አለባችሁ የሆነ መንፈስ አለባት መላቀቅ አልፈለገችም ሶ ትሂድአገርዋ መላ ይምቱላት ቤተሰበችዋ እንጅ ተንከራታ እንዳትሞት
Metasaferwe eswa nate ensu teru nachwe😢😢😢😢
Eski habesha migib bet tesra ezaw tebla teteta erduat
Why don’t go to hospital and check please
የታዴለ፣ሻሽ፣አሜሪካ፣ገብቶ፣ይሰቃያል
የረዷትን ሁሉ ገንዘብ ከለከሉኝ ነው የምትለው
ልጁ የገባው አይመስለኝም
አረ ባክሽ አታስመስይ ሌመና አቁሚ ስሪ
ህክምና ነው የሚያስፈልግሽ ወይም ፀበል ሰው አታድክሚ
ልጅቷ ብር ሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
ፌክ ነች ምን የጤና ችግር የለባትም ይቺ አጭበርባሪ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ::
የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
Bitikilll😢😢😢
ውድ ህክምና ወስዳችሁ አሳክሟት አሳክሟት
ከመፍረድ ልጂቱን ተባብራችሁ ወደሕክምና እንድትሄድ ማድረግ ነዉ :: ጤነኛ አትመስልም
በጸሎታቹ አስቧት
ትክክል ተሙ
የአበሻቤት መስራትም ከፈለገች ቪዲዮ መስራት የድርጅቱን መብት ሳትነካ ስራዋን ሰርታ መውጣት ትችላለች። ስራው.መገኘት ከቻለ የመጨረሻም ቢሆን ይሞከርላት ልጅቷ እንደሚመስለኝ ገና የሀገርቤቱ ባላገርነት ስሜት አለቀቃት እንደሆነ።
Please pray for her
መለመን የለመደ መስራት አይችልም እኮ አትሰሪም
በጣም :: ሰውም ብሩን የሚጥልበት ያጣ ይመስላል
If she is not working, she has to go back to her country every time go fund me is not fear we all work to get the money and there is alot of people have disability need to get helped 😢
ክፉ ሰዎች ናቸው ከነበረችበት ቦታ አፈናቅለው በማታውቀው ሀገር ሲጥሉአት ማየት በጣም ነው የሚገርመው
😢😢በጣም
እዴት ነው ክፍ የሆኑት. እዴት. እደረዷት ታውቂያለሸ ልጅቱ. አውቆ አበድ ናት እጂ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ::
የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት : ኮርትም ስትሄድ ረድተው: ስራ አስገብተው ነበር:: በራስዋ ፈቃድ ስራውን ትታ እንደገና ጎዳና ወጣች::ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
Anchy satyo saybesbsh wede hakme bate hegy😢😢😢😢😢
ሕክምና ነው አርጉላት 100% የመንፈስ ጭቀት አለባት teredu
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ::
የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
ጌታሆይ በሰው እጅ አትጣለኝ እናተ ስትቀን አብልታቹሀት ነው በዚልክ የምትወርዱባይ እናተ ብሎ እረጂ😊
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ::
የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ማን እንደሆነች ተረጅ መጀመርያ
ኧረ ሰዎችዬ እንርዳሽ ተብላ ሀገር ሁሉ ሲረባረብ ምላሽዋ ይህ ከሆነ። እውነትም ልጅቷ ታማለች ሰው ከቻለ የአይምሮ ባለሞያ የሆነ ወገንካለ እምታውቁት ቢያገኛት ጥሩ ነበር። ገንዘብ ግን የተሰበሰበ ካላችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ደሀ ወገናችን ላኩት።
እናተ ለመታወቅ ብላቹ ነው እጂ ሰው የሰጠውን መቀማት ምን ማለት ነው አስመሰሸይ ሁሉ እሷ ኡለችበትን ችግር እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው
👌👌ትክክል
ልጅቷእኮ ችግራን የተረዳትረ የለም
ስው ብር ይላሉ ልጅታ ከራሳ ጋር አይደለችም ፀበል ባታ ስው ይዛት ቢገባ ይወጣላታል ግን ይህ ሴጣን ፀጉር ማሳገድ ብቻ ነው
ሻሽ ማሰር ምን ችግር አለው አስተሳሰሯም ያምራል ስትፈልግ ታወልቃለች ሻሹን እንደ ፖይንት አርጋችሁ ለምን ታዩታላችሁ በጣም ቆንጆ ቆንጆ እስታይል ያለው ሻሽ ቢዩቲ ሰፕላይ ውስጥ አለ በጣም በርካሽ ዎጋ እሱን ግዙላት ለሷ ህይወት መቀየር ሻሹ ፖይንት አይደለም መቼም ከፒንኩ ሄር ሻሹ ይሻላል
ግን እኔ እንደተረዳሁት ልጅቷ ምን እንደምትፈልግም የምታውቅ አይመስለኝም ግራ መጋባት ይታይባታል ለመመለስ ወረቀቷ ችግር ከሌለበት ወደ ቤተሰብ ሄዳ በፀበል ተረድታ ብትመለስ የሚል አስተያየት አለኝ ያው ግን የሷ ፈቃደኝነት ያስፈልጋል እንግዲህ እግዜር ያግዛት
ትንሽ ከባድ ናት
ስራ ምስራት አልጀመርሽምሽ እንዲ
ምን ጉዶች ናችሁ ለመታወቅ ወይም እረዳች ለመባል ነው ሚዲያ ላይ እረዳለሁ የሚትሉት ጉደኞች ናቸው እግዚአብሔር እንኳን ሰጥቶ አይነሳም።
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ::
የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት : ኮርትም ስትሄድ ረድተው: ስራ አስገብተው ነበር:: በራስዋ ፈቃድ ስራውን ትታ እንደገና ጎዳና ወጣች::ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
በእውነት ታሳፍራላችሁ የምታደርጉት ከእግዚአብሔር ልታገኙት መስሎኝ ሰጥቶ መቀማት ምን ይሉታል?
እረ የምታሳፍሩ
አትበሉ የምታሳፍሩ እናንተ እነዝህ ሰዎች አሜሪካን ጠንቅቃ የምታውቅ የመስራት እድል እያላት ይች ልጅ ስንት አመት ትረዳለች?
ይች ልጅ የስራ እድል እየተሰጣት ቤት ተከራይተውላት ይች አርፋ አልሰራም ካለች ሰዎቹ በምን ልንወቅሳቸው ተነሳን ?
ሻሹ ላይ ድግምት ተሰርቶ ልጆቹን ታምስ ?ባልዋን እና የባልዋን ቤተሰብ እያበጠች እስከ መቼ ይች ልጅ እገር ቤት እንድትገባ መተባበር አለባችሁ የሆነ መንፈስ አለባት መላቀቅ አልፈለገችም ሶ ትሂድአገርዋ መላ ይምቱላት ቤተሰበችዋ እንጅ ተንከራታ እንዳትሞት