ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1991 እና 92 ዓም ሻብያ ሲቀጠቀጥ የዚ ሙዚቃ እኩል ወደ አእምሮይን በትዝታ ይመጣል...በተለይ ዛላምበሳ ፣የዓይጋ ፣ እግር መከል መረብ አየር ሃይል የሰራው ጀብድ ድንቅ ነበር! ምን ዋጋ ኣለው አሁን እንደዚህ እርስ በርስ መባላት ሆነ ለሻብያም ፀሓይ ወጣለት
ራሄልዬ የሃገር እንቁ ነሽ ለጀግኖቻችን ይገባቸዋል ልብ የሚነካ ነው
አሰብ ወደባችን ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል አየር ሃይላችን በድጋሚ ታሪክ ይሰራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
ለጀግኖቹ የአየር ኃይል አባሎች ለነበዛብህ ጴጥሮስ .,,....
Wonderful music, Thank you, Rahel
Thank you Rahel 🙏🏽
ዋው ራህልዬ በጣም መሳጭ የሀገር ገፀ በረከት ነውየኢትዮጵያውያንን ጀግንነት ያሳያል....
ብሞትልሽ ደስ ይለኛል ...ስዎድሽ
We will celebrate our final victory with this best song just after our hero Abey & EDF forces return back to ADDIS with great victory.
በዚህ ሙዚቃ የጀግናው አየር ኃይል አባል በዛብህ ጴጥሮስ ጀግነቱን ማስታወስ ይቻላል።
col BEZABH PETROS.ethiopian hero
ይህን ዘፈን ስሰማዉ ግጠም ግጠም!! ይለኞል እኔ የፋኖዉ ግልገል
ራሂል የዘፈነችው ለጄኔራል ለገሰ ተፈራ ነው Ethio Somali war it was ሰኒ ደመና
1 nga
5 mig ያረገፈው
1991 እና 92 ዓም ሻብያ ሲቀጠቀጥ የዚ ሙዚቃ እኩል ወደ አእምሮይን በትዝታ ይመጣል...በተለይ ዛላምበሳ ፣የዓይጋ ፣ እግር መከል መረብ አየር ሃይል የሰራው ጀብድ ድንቅ ነበር! ምን ዋጋ ኣለው አሁን እንደዚህ እርስ በርስ መባላት ሆነ ለሻብያም ፀሓይ ወጣለት
ራሄልዬ የሃገር እንቁ ነሽ ለጀግኖቻችን ይገባቸዋል ልብ የሚነካ ነው
አሰብ ወደባችን ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል አየር ሃይላችን በድጋሚ ታሪክ ይሰራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
ለጀግኖቹ የአየር ኃይል አባሎች ለነበዛብህ ጴጥሮስ .,,....
Wonderful music, Thank you, Rahel
Thank you Rahel 🙏🏽
ዋው ራህልዬ በጣም መሳጭ የሀገር ገፀ በረከት ነው
የኢትዮጵያውያንን ጀግንነት ያሳያል
.
...