ምርጥ በረኪና አሠራር | ሳንደብቅ ሙሉ ቪዲዮ | በ550 ብር 40 ሊትር ቶሎ ይጀምሩ Bleach

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2024
  • በ550 ብር 40ሊትር ቶሎ ይጀምሩ | በ2 ግብአት | በ 0910438476 ቴሌግራም ያናግሩን
    3 ንጥረ ነገሮች ብቻ | በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና እንዴት እንደሚሠራ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 • business | የሚታሸግ ቀላል የ...
    #behemot #amazing_Bleach_በረኪና
    How to make Bleach
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 64

  • @ብሔሞትBehemotTube
    @ብሔሞትBehemotTube  5 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ነገር መጣ | የተዘጋጀውን በመበጥበጥ ብቻ ፈሳሽ ሳሙና ያምርቱ th-cam.com/video/VyhYn6aNRao/w-d-xo.html

  • @maseratmezarat8952
    @maseratmezarat8952 7 วันที่ผ่านมา

    በውንቱ ጀግና ናችሁ እስኪ ላይክ ሼር እያርጋችሁ አበረታቶቸው

  • @SintayehuKibebew
    @SintayehuKibebew 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ድብቅነት የሌለብህ ግልጽ ነህ የእውነት ቃላት አጠረኝ ስለአንተ ወንድሜ ተባረክ

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u หลายเดือนก่อน

      ትክክል እውነት ነው።

  • @ብሔሞትBehemotTube
    @ብሔሞትBehemotTube  6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚታሸግ ቀላል የቤት ዉስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሠራር | 3 ንጥረ ነገሮች ብቻ 👉👉th-cam.com/video/kOpxZ5PwDEc/w-d-xo.htmlsi=1hIX88pdyahytRyC

  • @astutrsit3867
    @astutrsit3867 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wendemachen tebarek egna lemastemar mtaregew teret betam yasdestal . Enamesegn Alen

  • @ብሔሞትBehemotTube
    @ብሔሞትBehemotTube  6 หลายเดือนก่อน

    ፈሳሽ ሳሙና እንዴት ይታሸጋል ? ዋጋውስ ? || ቶሎ ይጀምሩ | ሳንደብቅ ሙሉ ቪዲዮ 👉🏽 th-cam.com/video/tvT5UMvFFyQ/w-d-xo.html

  • @TadesseBezu
    @TadesseBezu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ።

  • @jemilahasen-et3ff
    @jemilahasen-et3ff 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርታ ለብዙ ሰዉ የስራ እድል ትከፍታለሁ

  • @user-ck6gs9nf4n
    @user-ck6gs9nf4n 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @berehan260
    @berehan260 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ታታሪው ወንድማችን አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @agermekashaw4706
    @agermekashaw4706 6 หลายเดือนก่อน

    Thank u so much for your commitment

  • @HayileslassieadugnawSmegn
    @HayileslassieadugnawSmegn หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen

  • @yejuworktesfaw
    @yejuworktesfaw 4 หลายเดือนก่อน

    Thanka

  • @user-hj7py5og6e
    @user-hj7py5og6e หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዛሬ ነው ያየውሁ ከሰዴት ስመለስ ስራ ይሆናል

  • @marioKetsela
    @marioKetsela 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበረኪናው ፎርሙላ የታለ

  • @user-hq9zp7kh4r
    @user-hq9zp7kh4r 6 หลายเดือนก่อน +1

    selam endet neh tebarek wendme.
    ye derek samuna gibat efelig neber yinorhal

  • @miteamanu6243
    @miteamanu6243 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ የ ዲቶል pls

  • @abdelmagid9798
    @abdelmagid9798 3 หลายเดือนก่อน +1

    Boteluans endate enagegalen tebaberen

    • @ብሔሞትBehemotTube
      @ብሔሞትBehemotTube  3 หลายเดือนก่อน

      መርካቶ አለ ምንአለሽ ተራ ጋር በቴሌግራም ያናግሩን

  • @user-ck6gs9nf4n
    @user-ck6gs9nf4n 4 หลายเดือนก่อน +1

    የበረኪናው ፎርሙላው የታለ

  • @user-jl1qt8se3x
    @user-jl1qt8se3x 6 หลายเดือนก่อน

    Ante tileyale tebarek kalaschegerku benati ye lka pesahi largo siraligh

  • @terhasberhe
    @terhasberhe 27 วันที่ผ่านมา +1

    በረኪና ሰርች ነበር ግን ብላሰቲኳ የበረኪና ዕቃ የት ነዉ የማገኘዉ ከዛሰ ማጣበቂያዉሰ የት ነዉ የምሽጠዉ ተዘጋጅቶ ቁጭ ብለዋል እባክህ ንገረኝና ከዛ ለሱቆች ስንት ነዉ የምናሰረክበዉ

  • @user-it2en3lw4u
    @user-it2en3lw4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Teru new berta

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 หลายเดือนก่อน

    የልብስ ሣሙና አሠራር አሣየን 🙏

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 5 หลายเดือนก่อน

    Ateshewedu ekaw erasu miyizew 200 litter

  • @Abaysoap
    @Abaysoap 4 หลายเดือนก่อน

    Calcium chloride yihonal wondmie

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክ ቁጥርህን ፃፍልን

  • @aleftube1219
    @aleftube1219 6 หลายเดือนก่อน +1

    Calciumhypochloriten new chemical yalkew wendme

  • @Abaysoap
    @Abaysoap 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነህ አመሰግናለሁ ፈሳሽ ሳሙና እያመረትኩ እየሸጥኩ ነዉ ግን ትንሽ ቀጠን አለብኝ ብታስረዳኝ
    ሌላው የበረኪና ሶዳሽ ጨምረን ፎርሙላ አስቀምልን በርታ እናመሰግናለን

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላዉ ፕላስቲኩስ እናንተጋ ይገኛል

  • @user-it2en3lw4u
    @user-it2en3lw4u 5 หลายเดือนก่อน

    Name of calcium chemicals pls

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ከምር

  • @SamriAwo
    @SamriAwo 4 หลายเดือนก่อน

    ከሚካል የት ማግኘት ይቻላል?የላርጎ ኣሰሪር ና ግብኣቱ የት ይገኛል?

  • @serkalem4402
    @serkalem4402 6 หลายเดือนก่อน

    ፕላስቲኩ የት ላገኘው እችላለሁ

  • @nebyouesayas
    @nebyouesayas 6 หลายเดือนก่อน

    seltena testalchu

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 6 หลายเดือนก่อน

    Salame.Wondema👍

  • @pischannel3292
    @pischannel3292 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን የእጅ ፈሳሽ ሳሙና ብታሳየኝ

  • @user-lq2rs1we9y
    @user-lq2rs1we9y 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንጀራ ይውጣልህ!
    ግን ይህ ብቻ ነው የበረኪና አሰራሩ

    • @ብሔሞትBehemotTube
      @ብሔሞትBehemotTube  5 หลายเดือนก่อน +1

      ኃይሉን ማፋጠንና ማጎልበት ከተፈለገ ሶዳአሽ ይገባል -
      ኃይሉን ማፋጠንና ማጎልበት ከተፈለገ ሶዳአሽ ይገባል - ወይም የውሃ ብዛቱን ቀንሶ 35 ሊትር ማድረግ - ይበልጥ ምርጥ ይሆናል - ያናግሩን
      0910438476

    • @ulfetabdurehman3826
      @ulfetabdurehman3826 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ብሔሞትBehemotTubeምን ያህል ሶዳ አሽ በ40ሊትር

    • @ብሔሞትBehemotTube
      @ብሔሞትBehemotTube  4 หลายเดือนก่อน

      @@ulfetabdurehman3826 200 Gram becha

  • @power8643
    @power8643 4 หลายเดือนก่อน

    HAHAHAHA you are so funny yes it's possible with 99% of water and 1% calcium 😂😂😂😂😂