ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ተለያይቶ መልሶ መገናኘት : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.พ. 2024
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደረሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅መከባበር በትዳር ውስጥ ያለው ዋጋ!!
    th-cam.com/video/uwoMjCGcg7sh/w-d-xo.htmlttps://y...
    ✅የቤተሰብ አስተዳደግ በትዳር ላይ!
    th-cam.com/video/NkUB9tt4dWsh/w-d-xo.htmlttps://y...
    ✅በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች!
    • በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነ...
    ✅የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳር ላይ!!
    • የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳ...
    ✅ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን ይለወጣል?
    • ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን...
    ✅የርቀት ፍቅር long distance relationship!!
    • የርቀት ፍቅር long distance...
    ✅ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!
    • ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገ...
    ✅ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው!
    • ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው...

ความคิดเห็น • 68

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይሄን ሙድያ ተከታተሉ እደት ሰረአት ያለው ሰው መሆን እዳለባቹሁ ትማራላችሁ ጥሩ ሰው ትሆናላችሁ

  • @user-zf3xp9gz2k
    @user-zf3xp9gz2k 5 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ልብን አሳልፈው የምንሰጥ ሴቶች በጣም ነዉ የምንጉደው እኔ በጣም ነዉ ልቤ ላይጠገን የተሰበርው ይሃነኛል ብየ እራሲን አሳልፊ ሰጥቸየ የተጫውጠብኝ ከንቀቱ በሰውች እንድጠላ አድርጉኝል ግን ቤጠሉኝም የሱ መሳይ ስድ አደግ ባለየውች ነቸው ግን መቸም ቢሆን ልቤ የሚድን አይመስለኝም ግን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከእኔ ጋ ነዉ ይመስገን

    • @yeni7449
      @yeni7449 5 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ ከዚህ ቦሀላ ልብሽን ጠብቂ እኔም እንዳቺው ነኝ ልቤን አሳልፌ ሰጥቼ ተጎዳሁ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይክፈላቸው እራስ ወዳዶች

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል😢😢

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 5 หลายเดือนก่อน +8

    ትዳሬን በጣም እያዳንከዉ ነዉ ብዙ ነገር አስተካክያለሁ አመሰግናለሁ

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 5 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ ፋቅር፡ሳይ እሱ ግን ገዘብ ላይሆነ በጣም ታግሽ፡ትግስቴ አለቀ እናም መለየት መረጥኩኝ ከዚያም ተለየን እና እኔም ለብቻየ እሱም እደዛዉ በስምንት ቀን በጣም መደወል ጀመረ ምነው ጨከሺብኝ ማንም እደለለኝ ታቂይለሽ አለኝ እኔ ምን አደረኩ አልኩት አተ፡ከኔ ይልቅ ገዘብ ነው የወደድከዉ ስለዉ፡ተሳስቼለሁ አለ

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኔውም እደዚህ ነው

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 5 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ከመሺነፍ ይልቅ ፀባዩን ለመረዳት እደምንም ሞክሩ😢

    • @user-mt1tr1ob8e
      @user-mt1tr1ob8e 5 หลายเดือนก่อน

      ገንዘብ ገንዘብ ሲል እንቢ ብየው ኢህአዉ ገተዛጋጋን ዓመት አልፎናል ዱሮም የ በትሰቦቼ ምርጫ እንጂ የኔ አልነበረም እናም ምንም አልመስልኝም ጌታን

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-mt1tr1ob8e ሀሳብ አለኝ ላች

    • @abebabahrishum1387
      @abebabahrishum1387 3 หลายเดือนก่อน

      ገንዘብን ያስቀደመ ለትዳር አይመችም : መለያየት ምርጫ ይሆናል ማለት ነው

  • @MonaMona-cn6tz
    @MonaMona-cn6tz 5 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ ለኔ የሆነ ነገር በለኝ በጅነቴ የሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር ለኔ ብዙ መሰዋት ከፍሎልኛል በኔ ተጕድቷል እኔ እዲጕ ፈልጌ አልነበረም ፍቅር ለመጀመር ዝግጅት /ስላሆንኩ ነበር የሆነ ግዜ ብቻ አች እሽ በይኝ እኔ እጠብቅሽ አለሁ አለኝ እኔ ከምንም በላይ እደሚያፈቅረኝ ሰለማቅ ቃል ገባሁለ እኔ ቃሌ ጠብቄ አለሁ እሱ ግን አገባ እግዚአብሔርም በዳሩ ፈተነው 💔እኔ የምኖረው በስደት ዱባይ ነው እሱ ስላገባ እኔ ምንም ስራየን አላማየን እልተውኩም እግዚአብሔር ይመገን በጣም ተለውጭ አለሁ አሁን ያልቻልኩ በፍፁም ወንድ ልጅ ማመንም መቅረብም አልቻልኩ ምን ላድርግ
    እዳታልፊኝ መልሱልኝ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 5 หลายเดือนก่อน

      አላህየተሻለዉንይሥጥሽ ጥሎሽሂዶልታይ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 5 หลายเดือนก่อน +1

      ባፈቅርሽ አያገባም ነበር በእምነትሽ ፅኝ የተሻለ ይሰጥሻል

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน

      በፍጣሪ የኔ ታሪከ ናው እኔ 80ናው ይገባውት 7አመት ቆየተን እሱ ሰንለይይ ሌላ አገባ በጣም ተሰፍ ቆርጨ አሁን 5አመቴ ናው ወንድልጅ መቅርብ አልፍልግም አሁንም እሱናው የማሰበው በጣም ከበድ ናው

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ላች ሀሳብ አለኝ

  • @bethlehemtadesse8316
    @bethlehemtadesse8316 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔን ታሪክ የምታወራው ነው የመሰለኝ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትምርትህ ለኔ ጠጋኝ ሆኖኛል አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ማስተዋል እና እውቀት የለው ትምህርት ነው መሰጠው እውነት እግዛብሕር እዴሜ ይስጥ

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዘረሁን የጭደል ማንም መልካም የሆና፣መልክቶችነው ወንድማችን እንወደሃሌን፡፡በትደር ፣ዓለም ያለቹ ይህንን ምክር፣አገኝተቹ፣የቀዘቀዛ ትደሩን እንደሞቀ ብርት ግለትን የምሰጥ ደስ ያምል ትምህርትነው

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህረይ ብጣዕሚ ይፎትየካ የኽብረካ ኣምላክ ይርዳእኻ ኣብ ድኸድኻየ ❤❤❤❤

  • @azebketema7493
    @azebketema7493 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውን፡አትበድል፡እንጂ፡ለተበደል፡፡እግዝያብሔር፡ብድራትን፡ይከፍላል።

  • @jewahirahmed6158
    @jewahirahmed6158 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    100 percent true

  • @Sadi-mc8qe
    @Sadi-mc8qe 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልን🎉እኔ ግን መፋታት እፈልግ ነበር እቢ አለኝ እኔም ይጨቀኛል ሰዉ ሁሉ እንደት ነዉ እሚፋተቱ ግን አንድየ ተፋተን አለቀሰ ወላሂ ከዛ አሳዘነኝና ታረቅን አሁን ግን አናወራም አመት ሆነን ሰሞኑን ግን እየገባ ሰላም ነሺ ሚስቴ ይለኛል እኔ እሰድበዋለሁ ምንም ሴያረገኝ ያናድድኛል ለምን እደሆነ አላቅም ቅናትም አለብኘ😢

  • @user-ey7nr3bh9w
    @user-ey7nr3bh9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣሚ ❤❤አመሰግናለሁ

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are so knowledgeable

  • @brayyrt9658
    @brayyrt9658 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @antleykassa7819
    @antleykassa7819 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምል i appreciate I like

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እዳው ታሪኬን መዘክዘክ ሆነብኝ እጂግብርና እርሻ ነበር የምሰራውና ማሳ ጠዋት ወጥቼ ማታ እገባለሁ ደከመኝ ስለው ለራስሺ ብለሺ ነው የምሰሪው ነው እጂ አያዝንልኝም😭😭😭

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻ ከባድ ናው እኔ በልጅናቴ ናው የተዳርኩት ግን 8አመት በሗላ ከሌላ ሂዶ ወልዶ በጣም ሰለማምናው ያከዳኛል ብየ አሰቤ አላውቅም አሁን ሌላው ወንድ መቅርብ በጣም ያሰጠላኛል አላምንም ተመልሷ በጣ እላለው

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you so much ❤❤

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ይህ ምክር ለኔ ይገባኛል

  • @user-mb2lx5gg7c
    @user-mb2lx5gg7c 4 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽየ እሜና ጤና ይሥጥህ የኔምሥኪንየ የኔመካሪ ባተ ምክር ተለውጨ አለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ይህ ለኛ ሀገር ወንድና ሴቶች ትክክለኛ ሰዉ ቀጥሎ በትዳር ለምንኖር መጀመሪያ የህይወት መርህ ያለን መሆንና መሰራት ራስን መግዛት መልመድና እግዚአብሄርን ህግጋት መመራታ ግን አወ ሰዉ ማለት ከባድ ነዉ

  • @cell8316
    @cell8316 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደና መጤቹ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 5 หลายเดือนก่อน +6

    በብዛት የወንዶች ችግር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነትነው😢

    • @yeni7449
      @yeni7449 5 หลายเดือนก่อน

      የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በጣም ከባድ ነው በፊት ቢቻው ሲኖር ነፍሡ እስኪወጣ ሲወደኝ የነበረ ልጅ የቤተሰቦቹ አከባቢ ሆዶ መኖር ሲጀምር ፍቅራችን በአንድ ጀንበር አጨልሞት ጠፋ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 5 หลายเดือนก่อน

      @@yeni7449 በጣም ለመናገር የማይመችህ ህመም

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 5 หลายเดือนก่อน

      @@yeni7449 አይዞሽ

  • @amsalenigussie5630
    @amsalenigussie5630 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunt eko nw aweri wendochi alu mnm yemaykeyru .edle setehachewu erasu ayekeyrum seterkachewu degmo yemetalu

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunet Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @user-kh9py1er2p
    @user-kh9py1er2p 5 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-in3br1pr6k
    @user-in3br1pr6k 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @senihaylu111
    @senihaylu111 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 หลายเดือนก่อน +1

    በኦላይን እንዴት ነው አገልግሎት ማግኘት የሚቻለው ?

  • @BizuBirhan
    @BizuBirhan 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከባለቤቴ ጋር ከተለያየን 3ወር ሞልቶናል ፍቺ አልፈፀምንም ግን እንዴት አድርጌ ትዳራችንን ማትረፍ እንደምችል ግራ ገብቶኛል

  • @tiztabelayhun8958
    @tiztabelayhun8958 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @elenyalemayehu6040
    @elenyalemayehu6040 2 หลายเดือนก่อน

    Be wech hager lemenoru ender book magegnat yechalal?

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤ዛሬአንደኛነኝ

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና ጠጣችሁ

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 5 หลายเดือนก่อน

      መጣቹ በሚለው አስተካክለነዋል

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merrynegus7151
    @merrynegus7151 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ትዳር እኔስ አልታደልኳም የመጀመሪያው የልጄ አባት እራስ ወዳድ የአሆኖ ገንዘብ የሚወድ ሰው ፌት የሚያዋርደኛ😢😢😢

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ኣለሁ😢 ብቻ ያሳዝናል😅

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 5 หลายเดือนก่อน +3

    መፅሐፉ የትየትነዉ እሚገኝ ከአድስ አበባዉጭ

  • @hiwotmulatu7048
    @hiwotmulatu7048 3 หลายเดือนก่อน

    የተለያዩ ባልና ሚስት እንደ ጓደኛ ተመልሰው መገናኘት አለባቸው የሚለው ሃሳብ እንጂ በተግባር ብዙ ችግር ያመጣል እስከ በቀል

  • @user-jj2ig9nd4e
    @user-jj2ig9nd4e หลายเดือนก่อน

    weye kedemi bayew lebin kemseber adenew neber sew yekeral beya yekerta mamen seite neign kefatu beseo ageignewt ehunet new e/r leben yakemal enje kebad neber temelso metarek
    rsen akemo lila besheta new

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅትዋ ገና ልጅ ናት ግን ቅመም ናት!

  • @user-bq4pp5sj8h
    @user-bq4pp5sj8h 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ የኔ ባል ነው እኔ ግን የማይሆንን ነገር ሲጠይቀኝ አይቻልም ነው የምለው ከፈለገ ይፍታኝ ግን አሁን አበዛው አይይይ እድሌ 😢

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 หลายเดือนก่อน

      እራስሽንም እኮ ለመቀየር መሞከር ያሥፈልጋል። ከሱ እይታ በኩል ሆኖ ነገሮችን ማጤን። ግን በዚህ አለመግባባት ከቀጠለና ካልተሻሻለ ይባባስና ትዳሩ እንደሚፈርስ ከዚያም ብዙ ጉዳት እንደሚከሰትባችሁ ለሁለታችሁም ግልፅ ማድረግ።

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኮተት አለ ፀግሽ የምር ይሄ ኮተታም ኮተቱን ጥሎ ሄዶ ደህናነሽ ስመጪ እቀበልሻለሁ አይልም ሆ እሱ አለሙን እየቀጨ ልክ ፀግሽ እንዳለው ኮተቱን ጥሎ ለኔ ክክክክ

  • @user-ey7nr3bh9w
    @user-ey7nr3bh9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣሚ ❤❤አመሰግናለሁ

  • @azebketema7493
    @azebketema7493 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውን፡አትበድል፡እንጂ፡ለተበደል፡፡እግዝያብሔር፡ብድራትን፡ይከፍላል።

  • @user-ey7nr3bh9w
    @user-ey7nr3bh9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣሚ ❤❤አመሰግናለሁ