ከአባታችን ጋር ነው ያደግነው እናታችን ልጅ ሁነን ነው የተለየችን - Yegna Dramas Actress with Fegegita React

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 430

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +526

    ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ
    ከድገተኛ አደጋ እናተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይሰዉራቾሁ

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว +54

    ትራስይ ውዴ አባት መከታ ነው እድሜውን ያርዝምልሽ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +260

    ትራስ ልባችሁን የነካችሁ እስት👍👍👍

  • @madinamohd7520
    @madinamohd7520 3 ปีที่แล้ว +155

    የሁለቱም አድናቅዎች የት ነቹ 💓💓

    • @alemyoutube1666
      @alemyoutube1666 3 ปีที่แล้ว

      እህት እስከ ደምሪኝ

  • @ባርችየሀዋሳዋ
    @ባርችየሀዋሳዋ 3 ปีที่แล้ว +63

    ፍቅርን እንደኔ ሚወዳት❤

  • @hayu9254
    @hayu9254 3 ปีที่แล้ว +44

    እንኳንም ለረመዳን ወር በሰላምና በጤና አደረሳቹ ውድድ የሙስሊም እምነት ተከታዩች ፃሙ ፁመን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ በሰልም ፁመን የምንጨርስ ያድርገን ረሚንን

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +112

    ትራስዬ የኔ ልዮ ከዱቄት ንፅት ያለች ውብ ሀበሻዊኢትዮጰያዊ💞💞💞💐💐💐💐

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 ปีที่แล้ว +307

    መቅዲ እና መክሊትን አቅርቡልን 🙈🙏plz

  • @የክርስቶስሠምራልኝነኝ
    @የክርስቶስሠምራልኝነኝ 3 ปีที่แล้ว +58

    የትርሐስ አለባበስ እና ሜካብ ምናምን አለመጠቀሟ እወዳት ነበር የበለጠ ወደድኳት 👍🌷

  • @SamsungJPrime-ur6pq
    @SamsungJPrime-ur6pq 3 ปีที่แล้ว +10

    ትርሃስ ስለ አባቷ ስታወራ አንገቷን አቀርቅራ
    የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 3 ปีที่แล้ว +37

    እኔም እናቴ በልጅነቴነው የሞተችው አባቴ ነው ያሳደገኝ ልክ እንደናትም እንዳባትም ሁኖ😍😍 በጣም ነው የምወደው

    • @annakbabew6036
      @annakbabew6036 3 ปีที่แล้ว

      ፁኑየ በጣምነዉ የምወድሽ 😘😘😘

  • @tommytommy3314
    @tommytommy3314 3 ปีที่แล้ว +25

    ትርሓሰይ እንዴት እንደምወድሸ እኮ
    ma love tnafkgnalesh

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +31

    ስወዳችሁ💓
    ትርሀስ እኔም አባቴን ለየት ባለ ፍቅር ነው የምወደው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏

    • @oneofarmy1883
      @oneofarmy1883 3 ปีที่แล้ว

      Ene erasu abayen betam ewdewalew nef amet ynuruln

  • @kalfano537
    @kalfano537 3 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ውድ ፂዬ አብሮ አደጌ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ እወዳቹሀለው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 ปีที่แล้ว +13

    ትራስ ራስሽ የሆንሽ ልጅ ነሽ በራሷ መተማኗ አለባበሷ አመለካከቷ ውስጧ ደስ አለኝ በቃ የምትወደጂ ልጅ ነሽ ማስመሰለ የሌለበት ሰው ደስይለኘል❤

  • @amawiamawi1266
    @amawiamawi1266 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ጽናትዬ ትንሽ የአርቲስቶቻችን የአለባስ እኔ መንፈስ ነው የምለው እና እየተጠጋሽ ይመስለኛል ተጠንቀቂ እወዳችኋለሁ

  • @danawithabshawit9130
    @danawithabshawit9130 3 ปีที่แล้ว +20

    የኛዎቹ ምርጥ ትዝታችን ናችው ለኛ ለስደተኞች

  • @selamengida5690
    @selamengida5690 3 ปีที่แล้ว +42

    ፀናት ሣቅሽ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍❤❤🇪🇹

  • @ethioonelove4122
    @ethioonelove4122 3 ปีที่แล้ว +181

    መቼ ነው አሌክስ ረስክ እንግደ ሆነ ምትቀርብልን ይቅረብልን ምትሉ Like

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +9

    መሻአሏህ ታምራላቺሁ አሏህ ይጠብቃቺሁ እህቶቸ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 ปีที่แล้ว +16

    ትርሀስዬዬዬዬ (ፍቅርዬዬዬ) ስወድሽ የኔቆንጆጆጆጆጆጆ

  • @Semongia
    @Semongia 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነወ የማከብራችሁ የትሽ ትልቆች ፣ ጎበዞች ምርጥ ድንቆች።
    በዚህ አጋጣሚ ትራስ አንድ ግጥም ብሰጥሽ ከአንቺ ድምጽ ጋር የሚሄድ ይመስለኛል ።
    ግጥሙ "ሀገር" ይላል።

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 3 ปีที่แล้ว +1

    ትራስ ገብሩ ስወድሺ ላባትሺ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ፈጣሪ።

  • @jonialltube3872
    @jonialltube3872 3 ปีที่แล้ว +78

    በጣም ነው ደስ የሚለኝ የሚውዳቸው like አርጓቸው

    • @muna7085
      @muna7085 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደመር

  • @abebademie4350
    @abebademie4350 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰siwedachu dagmo sitamru fetari yitebikachu

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 ปีที่แล้ว +9

    በርቱ እህቶች ጠንክሩ
    ለፊልም እያላችሁ ማህተብ /ማዕተብ አትበጥሱ ለኮስሞቲክ/ሚኪያጅ ለመቀባት ብላችሁ ለዕይታ አትሸወዱ እኛ እምፈልገው እምሰሩት ፊልም ላይ ለትውልዱ ጥሩ ታሪክ ማስተማሪያ መስራታችሁን ነው ጎበዝ ናችሁ ደግሞም

    • @fantafanta6244
      @fantafanta6244 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ለድራማ ብለው ሁላቸውም ማህተባቸውን አውልቀው ነው የሚሰሩት በዛ ላይ የኛ የሁላችን ታሪክ ብለው ግን ባስተር ብቻ ያለበት ቢታሰብበት ጥሩ ነው እላለሁ

    • @ብሌንየናሆምእህት
      @ብሌንየናሆምእህት 3 ปีที่แล้ว

      @@fantafanta6244 nice

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 ปีที่แล้ว +6

    ፅኑዬ ድምጿን ስወደውው ትርሀስ ስርአትሽሽ ደስ ይላል ታምራላቹ❤

  • @williamjohn8881
    @williamjohn8881 3 ปีที่แล้ว +1

    Really I like 2gel but so beautiful lady sweet 4 Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @አይጊዜ
    @አይጊዜ 3 ปีที่แล้ว +71

    ፍቅርን በጣም እወዳታለሁ አለባበሷ በዛላይ ብዙአትቀባባም

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 3 ปีที่แล้ว

      Betame

    • @kabiabi7575
      @kabiabi7575 3 ปีที่แล้ว

      አለም ቻፕስቲክ አትቀቢ

    • @alemyoutube1666
      @alemyoutube1666 3 ปีที่แล้ว

      እህት እስከ ደምሪኝ

  • @yedingllig8860
    @yedingllig8860 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍሪዟ ዋው ትመቸኛለች ብቻ ሁላቸውም ውስጤ ናቸው

  • @Menna-iw1ug
    @Menna-iw1ug 3 ปีที่แล้ว

    They are best friends.

  • @ክርስቶስነውየመኖርእስትን
    @ክርስቶስነውየመኖርእስትን 3 ปีที่แล้ว +5

    ታምራላችሁ እህቶቻችን አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ ፅናት ደሞ ውበቷ ስክን ያለ ስታምር
    ትርሀስ ፀጉርሽ ብዛቱ♥

  • @رحمهرحمه-ض8ب
    @رحمهرحمه-ض8ب 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦችና ተወዳጅ በርቱልን ሀሳባችን ይሙላልን በውጭም ባገርም ያለን በሙሉ ለተከበረው ወር ረመዷን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @fedilanasir2852
    @fedilanasir2852 3 ปีที่แล้ว +36

    የኣለምን ድምፅ ስወደው

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +32

    ፅናትና ትርሀስ ስወደቹ እኮ በማርያም🙏❤❤

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 ปีที่แล้ว +9

    ትርሀስየ የኔ ውድ ስወድሽ አለባበስሽ እና ሜካኘ ያለመጠቀምሽ ከእኔ ባህሪ ስለሚመሳሰል ውድድድድድድድ

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +27

    ተራስ የእኔ ቆንጆ ፊታ ያለች ናት ናቹራል

  • @hayattuob4287
    @hayattuob4287 3 ปีที่แล้ว +17

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኢስላማዊ እውቀት እንማር አሁኑኑ ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ቁርአንን አብረን እንሀፍዝ ግዜአችንን እንጠቀምበት

  • @gedabedada4136
    @gedabedada4136 3 ปีที่แล้ว +1

    ትርሀስ&መቅዲ ምርጥ ኢትዮጲያዊያኖች ብዙ ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዞች እረጋ ያላቹ ተባረኩ
    ትራስ በሰል ያልሽ ነሽ
    ዝም ብለሽ ምትስቂውን ቀንሽ ፅኑ

  • @titu5819
    @titu5819 3 ปีที่แล้ว +2

    Life of abel & dania awet & meklit abayneh♥

  • @zabibhafeker4978
    @zabibhafeker4978 3 ปีที่แล้ว +9

    ትራህስዬ የኔ ሙዳይ ስወድሽ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 3 ปีที่แล้ว

    tsnat konjo yene kebet siwedsh .Trhas demo ergit yalsh nesh betam ewedshalehu

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +13

    አለምንእደኔየሚወዳት💝💝👍👍

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 3 ปีที่แล้ว +1

    ትራስየ ከዱቄት ነፃ አቦ ይመችሽ👍👍👍👍

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርየ ሜካፕአለመጠቀምሽበጣም ያስደስታል በጥይበት እወዳችኋለሁ

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 ปีที่แล้ว +29

    ዉዲ የኢስላም ልጆች እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ደርሰዉ ከሚፆሙ ፁመዉ ከሚጠቀሙ ያዲርገን ዉዲ የክርስታን ወገኖቼ እናንተም ፆም ላይ ናችሁ በፆሎት በዱዐ አንረሳሳ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን👈

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +15

    የኛ ምርጦች 😘

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 3 ปีที่แล้ว

    አንተልጅ ግን ሳላደቅህ አላልፋም አለምዬ ሳቅሽ ደስ ይላል እወዳችዋለዉ💌

  • @chalturegasa4236
    @chalturegasa4236 3 ปีที่แล้ว

    Gobazochi baritu ❤️❤️❤️💞💞💐💐💐

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ትራስ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ መልስሽ ደስ ይላል እረጋ ያልሽ ነሽ ሁሌም እንደዚህ ሁኚ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ💚💛❤😍

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +10

    ትርሀስ ዉበታም ናት ሁሌም ያለሜካፕ ናት ደስ ስትል

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 ปีที่แล้ว +19

    እሽ አመት ይኑርልሽ አባትሽ

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ፈገግታችሁ ስያምር

  • @ሱሱነኝጉራጌዋ
    @ሱሱነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትርሃስዬ ስወድሽ እኮ የኔ ልዩ🥰🥰

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +7

    አለም ከምር ማር ነሽ እኮ እውነትሽንነው
    ትራስየምሑላቹሕንም ውድድር😘

  • @abealtube9438
    @abealtube9438 3 ปีที่แล้ว

    ፅናት በጣም ነው የማፈቅራት ፍቃዷን ጠይቅና አገናኘኝ አሌክስ እባክህ በፈጣሪ ስም

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ መጣም ነው እምወዳችሁ 😍😍😍😘😘😘💋💋💋👈

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ አሌክስን ሚወድ ይግባ እቤቴ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድድድድ ነው የማረጋችሁ በርቱ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ደስ ስትሉ እንደዚህ የምታምሩት🥰🥰🥰🥰

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተ ደምሪኝ

    • @AfeMar1221
      @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatwollotube397 ደመርኩሽ አንቺም🥰🥰🥰

  • @bint4181
    @bint4181 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እናት የላቸዉምዴ. የኛወች ስወዳቸዉ በጣም ገርሞኛል

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሳምንቱ ምርጥ እንዳ🙏🙏🙏💕

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹም ትመቹኛላቹ 😍🥰

  • @አርሂቡYouTube
    @አርሂቡYouTube 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቆንጆ ጸጉረ ፊሪዟ ስወድሽ❤❤

  • @hananalichanal2866
    @hananalichanal2866 3 ปีที่แล้ว +4

    Yene abat bicha yimeslegnal wellahi kalenat asadigon bizu neger serto Yemen sira yalseraw yelem ad ken bemidiya bameseginew betammm new des yemilegn wellahi ❤😢

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 3 ปีที่แล้ว +1

    Tinat yene kojo swedshi ❤❤❤❤

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 ปีที่แล้ว +5

    Fegegta react. በጣም ጥሩ የ TH-cam Program ነው:: እናግረኝ እቀርባለው🖐️

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 3 ปีที่แล้ว +12

    አባት በድባብ ይሂድ ማን እንደ አባት

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 3 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว

    ያኛ ድራማ I like it 👌

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ በርቱልኝ ዉዶቸ

  • @ትርሃስየድንግልባርያ
    @ትርሃስየድንግልባርያ 3 ปีที่แล้ว +8

    ምኩሽ ትርሃስዬ እውድሼለሁ እኔም ፅናትዬም እንድዛው

  • @hayu9254
    @hayu9254 3 ปีที่แล้ว +11

    ሀናንና ፀጋ ይቅረቡልን የምትሉ እስቲ ላይክ

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊዳና ትቅረብ የምትሉ Instagram model ያለ ሜካፓ ስታምሪ

  • @syhd7526
    @syhd7526 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛዎች በጣምነዉ የምወዳቹ ሁላቹንም

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +40

    ፍቅርን ግን ስወዳት አለምየአችንም ዉድድድድድ

  • @ewnetewnet4733
    @ewnetewnet4733 3 ปีที่แล้ว

    Betam des tilalachihu

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እና ዓለም አድናቂያቹ ነኝ ቀጥሉበት

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    እናተ ሁለት ውቦች ነብሴ እስከምትጣ ነው ምወዳችሁ።😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @daezja847
    @daezja847 2 ปีที่แล้ว

    ምየው ፀጋዬስ በጣም ትገርማላቹ

  • @lijalemmelaku3665
    @lijalemmelaku3665 3 ปีที่แล้ว +18

    ሀሳብ ህልማቹ ይሙላላቹ ❤❤❤❤❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 ปีที่แล้ว +4

    I am in love with you both 💝 ከምር የኞ በጣም ውስጤ ነው። ልጅነቴን የማስታውስበት በተለይ የአለም ገፀባህሪ እኔነቴን ያስታውሰኞል ከቅናትዋ በስተቀር።

  • @jxgxuhxhgs6839
    @jxgxuhxhgs6839 3 ปีที่แล้ว

    የኔውዶች በርቱ በሩቱ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ፍሪዝሽን ስወደው ሁሌም ሀሙስን ቀን በጣም ነው ምትወጅው

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛወች በጣምነውየምወዳችሁ በተለይ ፍቅርን

  • @meseretteshome5753
    @meseretteshome5753 3 ปีที่แล้ว

    Betam betam ewedachewalew

  • @eganegan8095
    @eganegan8095 3 ปีที่แล้ว

    Waw.naic

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 3 ปีที่แล้ว

    እረ ፍቅር ዋዉ 👌👌👌

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

    Demrun Fegegita Tube 👍👍👍👍💐💐💐💐

  • @galmulumeri3102
    @galmulumeri3102 3 ปีที่แล้ว +2

    ትርሓስ ቆንጆ ስወድሽ

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮች ስወዳችሁ

  • @Keriyebe
    @Keriyebe 3 ปีที่แล้ว +1

    አያት ይወዳሉ እኔ እወዳለው ምክንያቱም አያት አለኝ እናም በጣም ያዝናናኛል እናንተም መዝናናት ከፈለጋቹ ይኽው ተዝናኑ 👉🤣 &ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😜

  • @awet5949
    @awet5949 3 ปีที่แล้ว

    Yene wendowchi betam new yimwedachw