ራስን ማጥፋት እና የአዕምሮ ህመም | ራስን ከማጥፋት በፊት የሚታዩ ምልክቶች - Addis Talks with Dr. Dawit Assefa | EP6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @weyu-ub8ym
    @weyu-ub8ym 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ዳዊት በግልም ላረክልኝ እርዳታ በጣም አመስጋኝ ነኝ እርጋታህ እና የመፍትሄ ሰው መሆንህ ሁሌም እንዳደንቅህ ያረገኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው። በተለያየ መንገድ ሕብረተሰቡን ለማገልገል የምታደርገው ጥረት በጣም ጠቃሚ በመሆኑ እናመሰግናለን ዶክተር ዳዊት።

  • @hibijemberie1631
    @hibijemberie1631 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ዉይይት፣ ዶ/ዳዊት አሰፋ በጣም እናመሰግናለን።
    የሁሉ ድንቅ መፀሀፋ ትምህርት ሰጭም ነዉ።

  • @whatsup-gr3cv
    @whatsup-gr3cv ปีที่แล้ว +1

    Very good interview 👍

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru ปีที่แล้ว +3

    ከሙያዊ ክሎቱና ብቃቱ በተጨማሪ በእርጋታ የተላበሰው የዶክተሩ ስብዕና ለአእምሮ ህሙማን እጅግ አስፈላጊ ነው :: ግሩም ዶክተር ድንቅ ጋዜጠኛ
    እናመሰግናለን :: መጽሐፉን ለማንበብ እድል በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል :: መጽሐፉን ያላነበባችሁ ብታነቡት ታተርፋላችሁ ::