I was listening to your preaching before 50 years. Still you are in good shape! I thank God for the grace bestowed on you to help the Church in all these years. Blessings!
Pastors these days are politicians not pastors at all. First this has to be preached to pastors themselves. They are hungry for power and never leave their post to leave for the generation to come. Ethiopian pastors die in pulpits. THEY DONT LEAVE
I was listening to your preaching before 50 years. Still you are in good shape! I thank God for the grace bestowed on you to help the Church in all these years. Blessings!
ዶ/ር መለሰ ትክክል ናቸዉ ባይ ነኝ፤የብዙ አማኞች ችግር ተመሳሳይ ነዉ፤አለባብሶ ማለፍ እንጅ አካፋን አካፋ ማለት አይፈልጉም፤ ከማንም በላይ ግን እዉነትን መጋፈጥ አንዱ የሃዋሪያነት ተልእኮ ነዉ፤፤ከወንጌላዊያንም እንዲሁ አይነት መሆን ነበረብን ባይ ነኝ፤እነዚህ ሰዎች /ብልጥግና የሚባለዉ ስብስብ/ብዙ አዉርተዉ ትንሽ ጊዜ እንኳን በቃላቸዉ መቆየት የተሳናቸዉ በእነሱ ምክንያት ወንጌልን ሳይቀር በብዙዎች ዘንድ ጥያቄ ዉስጥ እንዲገባ ያደረጉ መጥፎ ስብስቦች ናቸዉ፡፡ ጴንጤ ስልጣን በያዘበት ዘመን ታይቶ የማያዉቅ መአት ወረደብን ነዉ እየተባለ ያለዉ፤፤ያም ሆነ ይህ እግዚአብሔር ራሱን የሚያስከብርበት የራሱ ወቅት አለዉ፤፤ ምክንያቱም በእግዚአብሔር ላይ መዘባበት መጨረሻዉ ከንቱ ነዉ እና፤፤
እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጥ በእውነት ላይ የተመስረት ስብከት ነው::ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
Father thanks good message
እጅግ ድንቅ መልዕክት ነው
በዚህ ሃሳብ እስማማለሁ።
We love you
Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏
👉 በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ እንኳንስ የተዛባ ሀሳብ ይዘን ፣ እውነት እንኳን ቢሆን ፖለቲካ መደስኮር ተገቢ አይደለም❗ 👉 ምክንያቱም የምናገለግለው ምዕመን ፣ ህዝብ ፣ የተለያየ የፓለቲካ አመለካከት ያለው ከተለያየ ማህበረሰብ የመጣ ህዝብ ነው ፣ ስለ ሰዎች መዳን ስንል ፣ ስለ እግዚአብሔር ስራ ፣ ስንል ፣ ስም እየጠራን ፖለቲካ ከማውራት ፣ ልንታቀብ ይገባል ፣ 👉 መለሰ ወጉ የማከብረው ሰው ቢሆንም እዚህጋ ግን ተሳስቷታ❗ለሁሉም ቦታ አለው❗
ንፁሁን ቃል መስበክ እንዴት መልካም ነው።
ወንድሜ ልክ ነህ _ዶክተር መለሱ ወጉ በዚህ ድንቅ ትምህርት መካከል ስለፖለቲካ በመድረክ ላይ ያነሱት ሃሳብ ፈጽሞ የተሳሳተ ነው።
ተገቢነው:: እውነት መናገር ለእውነት መቆም የክርስቲያኖች ተግባር ነው:
@@mulugetaseleshi7422
👉 ሃዋርያው ጻውሎስ 👉 ለ ጢሞቲዎስ "ቃሉን ብቻ ስበክ" አለው❗ ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ 👉 በናትህ
ሌላ ነገር አትስበክ ማለት ነው❗
@@mordecai4675 ክርስቲያኖች በህዝብ ላይ ግፍናበደል ሲፈፀም ቆመውማየት የለባቸውም:: እንዲያውም ሕዝብን መርተውለድል የሚያበቁ አርበኞች መሆን አለባቸው::
በየሱስ ስም እንዴ በጣም የምወደው መለሰው ወጉ ነው በጣም አስታውሳለው ትምህርቶቹ በጥንቃቄ አድስምጥ ነበር ያውም ማስታወሻ እይፅፍኩ ነበር dr አብይ የሂን ያህል ማብጠልጠል ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ይቅር የበለን ጌታ ሆይ በቃ ፅልይለት ከደከመህ ነው የሚለው ቃሉ የምደርክ አሽሙረ ልብ የስብራል ግን እንዴ እድምዎት ወይም እንዴ እግዚአብሔር ሰው ችግር ካለ ቀርብ ብለው አይመክሩትም dr አብይን sad sad
ዶር አብይ የሚመከር ሠው አይደለም::ዶር መለሰ እንዳሉት ነው:: ይኸው እያየነው ደም እያፈሰሰ ነው:: አብይ ማለት የዲያቢሎስ የበኩር ልጅ ነው:: ይዋረዳል በቅርቡ ታይዋለሽ::
አይ የቲፎዞ ነገር
Pastors these days are politicians not pastors at all. First this has to be preached to pastors themselves. They are hungry for power and never leave their post to leave for the generation to come. Ethiopian pastors die in pulpits. THEY DONT LEAVE
@@asfawabera1821ለማን እንዳልክ አልገባኝም። በወያኔ ዘመን ትንፍሽ ያላሉ ዛሬ ከየት መጡ? ጀግንነትስ ያኔ መናገር ነበር። ዋናው ነገር ግን ከራሳችሁ ጀምሩ ። ለትውልድ ቦታ ልቀቁ ሥልጣን አይጥማችሁ።
ካረጁ አይበጁ