ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መአዚዬ በጣም ቆንጆ ምንቸት አብሽ ነው የሰራሽው ሳየው እራሱ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ቁሌቱም በደንብ ነው ያቁላላሽው እጅሽ ይባረክ
th-cam.com/video/ClWvGXnFVoQ/w-d-xo.html subscribe ሰብስክራይብ
endet nesh meeazy yene balmuya❤❤❤👍👍👍👏👏👏
በጣም ግሩም አሰራር ነው። እረጋ ብለሽ በማስረዳትሽ አደንቅሻለሁ፣ አመስግናለ
ባሕላችን ቆንጆ ሰላም ሰላም
ሰለም
ተበረኪ
እናመሰግናለን
You are amazing cook.
ሰላም መአዚዬ ድምፅሸን ሰለሰማሁ ደሰ ብሎኛል በጣም ቆንጆ የሚያሰጎመጅ ምንቸት አብሸ ነው ሰርተሸ የጋበዝሸን የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም አዲሰ ምግብ ነው የምታሳይን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏🙏
ተባረኪ እኸቴዋ ❤👈
ስላምሽ ይብዛልኝ መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ እጀግ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ያስጎመጃል እጀሽ ይባረክ🙏🙏🙏👍👍
እጅሽን ይባርክ አቦ
መአዚዬ ስወድሽ ጒበዝ ነሽ ❤
ዘይ
I like it wow❤❤❤❤❤❤
የኔ ሴት እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
አሜን
❤❤❤🙏🏻
እንቁላልለስንት ደቂቃ በምን ያህል ሙቀት እንደምትቀቅዬ ብትነግሪኝ እኔ ቀቅዬ ስልጥ የተጋጋጠ የተላላጠ ይሆናል እና አያምርልኝም
ለምንድነው ግን ምንቸት አብሽ የተባለው ማለቴ አብሽ አልገባበትም እየተከታተልኩሽነው በሃይሌ?
እኔም እያሰብኩት ነበር አላወኩም ግን
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ጥያቄ አለኘ ቲማቲም አልጨመርሽም አይጨመርም ወይስ አንቺ ስላልፈለግሽ ነው እኔ ቲማቲም ስለምወድ ነው ውዴ 🙄👈
Mከፈለግሽ ትችያለሽ
@@bahlietube1358 እሺ ምናልባት ጣሙ ካላማረ ብዬ ነው የጠየኩሽ ውዴ አመሰግናለው 🙌👈
በጣም ትልቅ ነውር ነው እንቁላል ምንቸትአብሽ ውስጥ አይገባም😭
ምን እኔ ምንቸት ያለእንቁላል ሲሰራ አይቸ አላውቅም ስለዚህ እንደየ ቦታው ይለያይ ይሆናል ግን ይሄንን ማሰብ ለምን ተስኖሽ ነውር እሚለውን አነሳሽ አላውቅም ሁሌ ከደግ ሀሳብ ጀምሪ ለራስሽም ለሂወትሽ ጥሩ ነው ይጠቅምሻል
እኔም ምንቸት አብሽ ውስጥ እንቁላል ሲገባ አይቼ አላውቅም ዘይትም አይገባም ቲማቲምም አይገባም ልክ እንደዶሮ ወጥ ነው አሰራሩ በስጋ ሆነ እንጂ መአዚ እንቺ ግሩም አድርገሽ ሰርተሽዋል በራስሽ way የፈለገ ሰው የፈለገውን መጨመርና መቀነስ መብቱ ነው አደለም እንዴ?
@@meazagebrehiwot5600 ቆይ ግን ያለ ዘይት ?ውሃ ቆሎ ነገር ነሽ
Ende menchet abesh enkulal bedenb new yemegeba
ጨው ጨምረሽ ቀቅይው አንዳንድ እንቁላል ከራሱም ችግር ይመስላል
የምትቀቅይው እንቁላል ብዛት በመገመት ውሃው ሊፈላ ሲል ጨው ነስንሰሽ እንቁላሉን መጨመር በቀስታ እንዳይፈነዳ ሲበሰል ከዛ ከ 15 ደቂቃ ቦሀላ አውጥተሽ ከፈላ ውሃ ውስጥ በቀዝቃዛ ውሃ ሶስት አራት ግዜ ለቅለቅ አድርገሽ 5 ደቂቃ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ አስቀምጠሽ ከዛ ምንም ሳይፈራርስ ይላጥልሽል።
@@hamameyonas4604 አመሠግናለሁ
@@selam7643 welcome ሰላምዮ እኔም ሁሌ ይበላሽብኝ ነበር ለሌላ ግዜ ምን አድርጊ መሰለሽ የፈለግሽውን የከበደሽን ነገር በአማረኛ youtube ላይ ገብተሽ ስትፅፊ ዝርግፍ ይልልሻል እኔ ለምሳሌ እንቁላል ምርር ብሎኝ የእንቁላል አቀቃቀል ብዮ ገብቼ ብዙ ተማረኩ አንቺም ገብተሽ እይ የምትፈልጊውን ታገኛለሽ ።

@@bahlietube1358
እሺ ምናልባት ጣሙ ካላማረ ብዬ ነው የጠየኩሽ ውዴ አመሰግናለው 🙌👈