ድንች በሰጋ ወጥ |Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2020
  • ድንች በሰጋ ወጥ |Ethiopian food lamb stew

ความคิดเห็น • 144

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +8

    የሸዋ የኢትዮ ቤኪንግ ቻናል (,shewa Ethio Baking)th-cam.com/video/DVsVPFCe7ag/w-d-xo.html የጥቁር አዝሙድ አዘገጃጀት
    th-cam.com/video/31K1AvVMujw/w-d-xo.html
    የመከለሻ ቅመም
    th-cam.com/video/ZzC8XVdbXDo/w-d-xo.html ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ

  • @Markan_love
    @Markan_love 5 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችን በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ❤እናትሽም ምርጥ እናት ናቸው ሙያቸውን አወረሱሽ ብዙ ጊዜ እናቴ ነች ያሳዬችኝ ትያለሽ❤👍

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ያስጎመዣል ሜሊዬ 👌👌👌❤ ድሮ ግን እኔብቻ ነበርኩ እንዴ ድንች በስጋ ሲቀርብ ስጋዋን ላጥ ላጥ አድርጌ ድንቹ ላይ እምንቀባረረው😊

  • @firewtour6298
    @firewtour6298 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow you’re professional ደግሞ አቀራረብሽ ካየኋቸው ለሎች ያንች ተመችቶኛል ጎበዝም ባለሙያ ነሽ የምታስረጅው መንገድ አንደኛ ነው በርች

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +1

    በሚገርም አጋጣሚ ትላንት ድንች በስጋ ሰርቼ ምሳ በላን ያንቺም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +2

    I love denchi besiga wot! Thank you for sharing!

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว +3

    Looks yummy Melatye..
    My all time favorite dish "Denech"...❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የተባረከ ይሁን

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንች በስጋ እጅሽ ይባረክ❤️

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 3 ปีที่แล้ว +6

    Mealt, you made our favorite dish when were kids at home. It brought memories of home. It still my own family favorite meal! I love the way you make it. You are going to teach the new generations how to cook. I wish you the best. You know how you apologize about contamination, you don’t have to, keep teaching, teach hygiene, hand washing, how to wash vegetables, potatoes , how long food should stay, etc... All these is part of cooking. Keep it up ,Gobez😊

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing looks very yummy 😋👍👍

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ሲያምር!!!

  • @jeryskitchen5944
    @jeryskitchen5944 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy 😋😋thank you for sharing 😋

  • @hanang7517
    @hanang7517 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንች በስጋ ውስጤ ነው ።

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምራቄን ኣስዋጥሽኝ ሜሉ በርችልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ያምራል እድሽ ይባረክ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +3

    Looks good, my favorite dish.

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 ปีที่แล้ว

    I can’t wait to try this today! Thank you dear🙏🏾

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว

    Mellye wow weye colouru seyamir 👌😋ymmmm thank you for sharing tebareki 🙏🏾❤️

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @tigist422
    @tigist422 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው የወጥ አይነት ነው ድንች በስጋ

  • @user-hy5po1ik5h
    @user-hy5po1ik5h หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻአላህ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @netsantsolomon995
    @netsantsolomon995 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉ ወድሻለው ምግብ ልሰራ ሳስብ ያንቺን አሰራር አይቼ ነው ምሰራው በርቺልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      እግዛብሄር ያክብርልኝ ነጽዬ

  • @momona7637
    @momona7637 3 ปีที่แล้ว +2

    Melly it’s morning where I’m at, but you made my mouth watery “ betewatu “ yammm ...

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 ปีที่แล้ว

    አይ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን

  • @tigisttefera5266
    @tigisttefera5266 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ ሜሊዬ ተባረኪ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +4

    ምሜሉ እንዴት እንደምወድ ድንች በስጋ አትጠይቂኝ ዛሬውኑ እሰራለሁ

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you melu, I like it.. bless you. 🙏🙏🙏

  • @zemahiwot9590
    @zemahiwot9590 3 ปีที่แล้ว

    Classy👌😋

  • @xcell2829
    @xcell2829 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በርቺልን

  • @merammohamed8324
    @merammohamed8324 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው

  • @user-vf3hz6zm3n
    @user-vf3hz6zm3n 9 หลายเดือนก่อน

    ደስይ ይለል እሽይ

  • @user-mr9ul3il4k
    @user-mr9ul3il4k 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜልየ ቆጆነው እኔም አሁን ልሥራ በቃ ቅመሙ ግን የለኝም ሀገሬ ሥገባ አዘጋጅቸ እሠራለሁ እጅ

  • @helentesfatsion2366
    @helentesfatsion2366 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi melly what u cook today is very known in my city for sundsy lunch Thank you.

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ቁንጮ ብያለሁ 🙏🏻😘👏💕❤️🌷👍👍👍

  • @muluabetew5550
    @muluabetew5550 9 หลายเดือนก่อน

    Yasgomejal meliye

  • @mahaletbiruk3160
    @mahaletbiruk3160 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasegomgale egeshe ybarek

  • @user-xz1wg7lk1c
    @user-xz1wg7lk1c 3 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆአሰራርነው

  • @seenaasanyiihaacee3777
    @seenaasanyiihaacee3777 3 ปีที่แล้ว

    Anchi eko👌❤

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👍👌🙏

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ 😘😘😘

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว

    Wow🤗🤗🤗🤗

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲያስጎመጅ! በጣም የምወደው ምግብ, የማይሰለቸኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን

  • @letinaalemseged8261
    @letinaalemseged8261 2 ปีที่แล้ว

    Wwwaaawweee bon cuisine

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +1

    Melat thank you so much for your support. I really appreciate it.

  • @user-qd8kj6hn1n
    @user-qd8kj6hn1n 3 ปีที่แล้ว

    My favorite ❤️😋

  • @shueibdahir
    @shueibdahir 2 ปีที่แล้ว +2

    I finally managed tried out Doro Wot. It was absolutely amazing. I've always liked indian food because it somehow reminded me of our somali dishes but the moment i tried out doro wot, it felt like i was home. I will definetly try out sega wot!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      Happy to hear that!thank you dear

  • @user-wx9ui6dm1w
    @user-wx9ui6dm1w 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ruthsolomon2917
    @ruthsolomon2917 3 ปีที่แล้ว

    Balmoya egsche.ybarke tkekele yethiopya balmoya. Sate Nesche Tbarkey.

  • @felekehaile7359
    @felekehaile7359 3 ปีที่แล้ว

    Berche konjo

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ዛሬ ልሰራ ያሰብኩት? ድንች በስጋ ነው ይገርማል አጋጣሚ😁

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Betam nw yemwedew konjo argesh serteshwal ♥️

  • @abrahamhaila6725
    @abrahamhaila6725 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚለንዬ

  • @endrisgelanaw2022
    @endrisgelanaw2022 3 ปีที่แล้ว

    ብስለሙያነሽ

  • @abrahamorma5255
    @abrahamorma5255 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ። if you tell the time to cook each ingredient in between the process

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว

    እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ ደሞ በጣም የሞደው ምግብ ሁሌ ብይ ብባል የማይሰለቸኝ ድንች በስጋ ሜሉዬ ደሞ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪልኝ

  • @abrahamhaila6725
    @abrahamhaila6725 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚለነዬ

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 3 ปีที่แล้ว +1

    Meleye I like the way you taste the food

    • @selamhailu4112
      @selamhailu4112 3 ปีที่แล้ว

      Me to she is so cute 🥰🥰

  • @dinglmaryameyadegoytay9328
    @dinglmaryameyadegoytay9328 3 ปีที่แล้ว

    melkam melley

  • @mehandisermano
    @mehandisermano ปีที่แล้ว

    Nice

  • @hanamareld
    @hanamareld 3 ปีที่แล้ว

    👋 hi I am the first one ☝️

  • @zmzmhabashi4971
    @zmzmhabashi4971 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥሩነው እጅሽ ይባተክ

    • @zayebazaayed9000
      @zayebazaayed9000 3 ปีที่แล้ว

      🤓

    • @zayebazaayed9000
      @zayebazaayed9000 3 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆ ሥራዎችሽ ሁሉም አሪፍ ነው የምለቂው እናመሠግናለን

  • @user-el9rp8ic9g
    @user-el9rp8ic9g 3 ปีที่แล้ว

    😋😋😋❤️❤️❤️👌🏽

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว

    ሚሉዬ እኔምድንች በስጋ ስስራ ልክ እንዳንቺ ንው ስጋውን ዘልዘል አርጌ የምጨምርው ቅመሞቹም እድሜ ላንቺ ሶስቱንምንው ያዘጋጅሁት ወጡ እራሱ እጄን ደጋግ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 3 ปีที่แล้ว

    Meluye yelb awuka endet nesh thank you betam wedshalehu

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አክባሪሽ ነኝ አመሰግናለው

  • @makdisethiopian870
    @makdisethiopian870 2 ปีที่แล้ว

    waw new

  • @kalishirango9213
    @kalishirango9213 2 ปีที่แล้ว

    Hi Melly what type of meat are you using beef or lamb?

  • @lovebody855
    @lovebody855 3 ปีที่แล้ว

    Mellyyyu
    የኔ ቆንጆ
    I Love U

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    Just subscribed her

  • @kalishirango9213
    @kalishirango9213 2 ปีที่แล้ว

    Hi Melly What meat are you using beef or lamb?

  • @makdasmakdous6642
    @makdasmakdous6642 3 ปีที่แล้ว

    wow asigomejeshgn

  • @aberashmorgenthaler9222
    @aberashmorgenthaler9222 3 ปีที่แล้ว

    ካሰራርሽ እስካቀማመስሽ ስወደው ስራሽን

  • @semiraabdo5826
    @semiraabdo5826 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዳማረኝ አላህ ካለ ነገ እረፍት እወጣለው ሰርቼ እበላለው ሜሉ

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 3 ปีที่แล้ว

    😘😘

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot dear

  • @joodawel6149
    @joodawel6149 3 ปีที่แล้ว

    Bexaam.gobez.nesh.mar

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👌👌

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว

    Tank you my dear!

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉ አስጎመዠዥኝ ሀገሬ ገብቼ ምበላ ቀነው የናፈቀኝ

  • @selamhailu4112
    @selamhailu4112 3 ปีที่แล้ว

    Hi konjo! Did you use beef or Lamb

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የበሬ ስጋ ሰላምዬ

  • @sabity2088
    @sabity2088 2 ปีที่แล้ว

    Konjo yimesilal

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rq4vr2si8s
    @user-rq4vr2si8s 3 ปีที่แล้ว

    እሥኪ ልይሽ ሥወድሽ

  • @user-fr3py4vw2i
    @user-fr3py4vw2i 3 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 2 ปีที่แล้ว

    አህለንቆጂት

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @smartone4482
    @smartone4482 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @omarahmad2335
    @omarahmad2335 8 หลายเดือนก่อน

    Thanck you melly

  • @manuellacell7686
    @manuellacell7686 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እኮ ነው የምትምቺኝ ፍጥነትሽ አትዛሽም በሚገባኝ መልኩ ነው

  • @addistariku5690
    @addistariku5690 3 ปีที่แล้ว

    Melly. ቆንጆ ወጥ. እኔም የምወደው ትንሽ ሲያቃጥል ነው😂

  • @nejumasmara9235
    @nejumasmara9235 3 ปีที่แล้ว

    Hi yene bale moya endet nesh migbish yaguagual yanchi chanel say hule yiribegnal

  • @asufeker6040
    @asufeker6040 3 ปีที่แล้ว

    መልሱልኝ ማሮች ጥቁር አዝሙድ ያለችው ሀባ ሶዳ የሚባለው ነው ሌላ ነዉ?መከለሻ ምንድነው

    • @user-ye8kx5dz5m
      @user-ye8kx5dz5m 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ጥቁር አዝሙት ሀባ ሰዉዳነዉ

  • @toyibamussa5053
    @toyibamussa5053 2 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ስወድሺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ ጦይባዬ

  • @merhawiwelderfial4425
    @merhawiwelderfial4425 3 ปีที่แล้ว

    Meluye betam konjonew,ere bentatsh enjerawn asyin syamr

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ይኸው መርሀዊ ለእንጀራው መልስ ችላ ብዬ አይደለም

    • @merhawiwelderfial4425
      @merhawiwelderfial4425 3 ปีที่แล้ว

      Eshi meluye

  • @user-bv6qz2uq6b
    @user-bv6qz2uq6b 6 หลายเดือนก่อน

    በርበሬውን አበዛሽበት እንኳን የሽመተ ያርስም አይችልሽም በቃ😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  6 หลายเดือนก่อน

      አሁን ካለሁ ነባራዊ ሁኔታ እውነት ነው ያስብላል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว

    እንጀራው በጣም ንጭንው ጤፍ ንው ሜሉዪ ጤፍ ከሆን ማኛውን ከየት አገኝሽው ታድለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የባለቤቴ እናት ናት ከኢትየያ ያስመጣችው