ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቶፍ ወንድሜ መጣው እደዚማ እዳትሆን መጣው 😥🙏❤
ሂድና አረጋጋዉ የቡታ ጅራ ጓደኞች ምርጥ ናችሁ እሧምጋ አሥታርቁጥ ምርጦች
አወሂድና አሥታርቃቸው ሢያሣዝን😢😢😢
ኤፍየ ሄድና አረጋጋዉ ወድሜ😢😢
ሂድ አስታርቃቸው አተጥርወድምነህ
ኤፍየ ሂድና አረጋጋው የናተ ጎደኝነት ይለያል
አታባብሱ ከቻላችሁ አስታርቁ በቃ እሷም ትወደዋለች ግን በዝቶባት ነው
በጣም ታገሰች ታገሰች😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምኑ ነው የበዛባት
@@RabiaAbate በትክክል ምኑናው
በምንድነው የተገሰችው
ጊራማነዉ የምትሉ ክፍል ሁለት ተጀምራል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ክፍል ሶስት ይጀመራል😢😢😢😢
ኧረ ሶፊ ትመለስ እና ይታረቁ የሚል
ትዋቸው ዘድሮ ሰርግ አደርጋለሆ ብሏል ለመሸቀል ፍልገው ነው
@@aaa-43ደምሪኝውደ❤
ብሩክ የሶፊ ጎቶዋታል ይበለው አበዛው ተዘላዘለ ከሴቶች ጋር😮😮😮
እረ አትፍረዱ ሰውነውና ይሰሳታል
Hedech iko kaza wedazi😂😂 er yemytaseb nw yima
የመጬረሻውን ፖርት ስጠብቅ 😊😊ደሞ ተራዘመ አሁንም አላምንም ሶፊ ሄደች የተባለው እውነት ከሆነ ከ አረቦች ቤት ሁና video ስትሰራ ማለቴ የመሄዷን ምልክት ካላሰየች ለማመን ይከብዳል እንደ እኔ ለማመን የከበደው ማን ነው ??
እኔ አላመንኳቸውም
😅😅😅😂ክክክአዎ
@@MunaYaseen-c3w ደምሪኝ
😂😂😂😂enem
እኔም አላመንኩም የህንድ ፊለም እያየን ነው መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ክክክክክክክክክ
ተፊቅ ወደ ጌታህ ተመለስ ከሱ ጋር ታረቅ ያኔ እምትፈልገውን ሳይሆን እሚበጂህን ይሰጥሀል ወላሂ በጣም ድምበር አልፈሀል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ተግባርህ ሁሉ ሶፊ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነችው ይቅናት ለራሱ የማይሆን ለሌላ አይሆንም
ቶፊቅ እና ሶፊ የታረቁ የሚል 👍👍
ገደል ትግባ ይች አህያ ወንድሜን ምን አባቷ አስተካችው
አህያ ምን አባሽ ይቀርባታል እሡ ገደል ይግባ 👎👎👎👎
.በሄደበት.አይቅናት..ባለጌናት
@@yarab4997 ዝርግ
@@المال-ظ4ج እረ በናትሽ
ቶፊቅ ልምከርክ ወደ አላህ ተመለሥ ሦላትህን ሥገድ ቁረአን ቅራ መሥጊድ እህ ያኔ እራሥህን ታገኛው አለህ አላህ ይፈትነልና እየፈተነህ ነው አላህ ደሞ የሚፈትነው እሡን እድናሥታውሠው ነው እሽአላህን ፍራ ወላሂ አሁን የያዝከው ነገር ይጎዳሀል እጂ አይጠቅምህም
ሣህ ወደ አላህ ተመለሥ ቶብት
ወደአላህተመለስ ከዚያምሁሉምነገር ይስተካከላል ቢኢዝኒላህ
ትክክልህ ወላሂ እንደ አላህ የት አለ
እሷምን ታርጋችሁ ስተየ ልቤን ሰበሰው ስትግዜ ታገሰችው ጀግና ናት እውነት ቢሆን ችግሩ ድራማ ነው ሔድች አላችሁ አሁን ደሞ መጣች እዴምትሉ ተስፋአለኝ ለማንኛውም አላሕ ሒዳይ ስጠን
ስንቴ ልቧን ሲሰብራት ተው ብለነዋል ተመክሯል ሴት ልጅ በምታፈቅረው ሰው ብዙ ታግሳ ከቆረጠች መመለሻ የላትም ።።ለማንኛውም እሷን አትውቀሱ ምን ታድርግ። ጠንካራ መሆን ነው ያለበት ቶፊቅ ወደፊት አይታወቅም ይታረቃሉ አታስቡ❤❤❤❤❤❤
እና አዳድ ወዶች እደፈለጉ ልባችንን ሰባብረው እደገና ወቀሳውንም ወደኛ😢😢
ሴት ልጅ አትቁረጥ ከቆረጠች ምንም አትሰማም ግን ሶፊ 1ጊዜ እድል ብትሰጭው ባይ ነኝ ወደ እራሱ ይመለሳል አይዞ ቶፊቅ 😢
ድራማ ነው
@@HiDAYa152ደምሩኝውደ
ደምሩኝ ውዴ
እንኛ ሴቶች ከቆረጥን ማንም አይመልሰንም አንዳንድ ወንዶች አሉ አንዴ በእጄ ናት የትም አትሄድም ብለው ይጨማለቃሉ አቦ
ሳህ ሴትልጂ ከቆረጠች ቆረጠይነው ወላሂ😌
ሴትሴት ሞልታል አትበሉ ሶፊ በጣም ምርጥ ሴትናት ታግሳዎለች ስት አይተናል ግን ይቅርታ ብታረግለት ደህናነዉ
ወላህ ሶፊ ምንም ጥፍት የለባትም ከባደንው ሶብር የውድምህንጥፍት ወድሶአታዝር ለማንኝውም በትዳርአልገባም አላህስላሙንያውርድድድድ😢😢😢😢😢
እንዳለው ድራማ ባጎጊ ሂሌተ እየተቀየረነው ባዳዲስስው ግን ሌላስራየላችሁም ከሌላችሁ እኔልስጣችሁ
ጥፋትም ቢኞሪ በት ከኢቅርታበላይምንአለ😢😢😢
አቤት ድራማ የመዳም ቅመሞች ድራማ አይታሁ አታውቁም እንዴ😅
ደምሩኝ ውዶችየ
ሶፊ ምን ታራጊ በምናየዉ ከሆነ እዉነት ትጊስተኛ ናት እልቅ ለማስታረቅ ሞክሩ
አይዙህ አላህ ይመልሰህ ሱፋየ የኔውደ ይቅረታ አድረገለት
ሶፊ ምን ታድርገው እዲያውም ትግስተኛ እሴት ነች
ምኑ ለይ ነው ትግስቷ
❤❤❤
ለምን ትግስተኛ ይሆነችው
የት ኣለ ትግስቱ😢😢
ላላ አትረዳምደ ሌሽ ስት ጥላት አስደሱ😢😢
ወንድ ልጅ ረከሠ ተልከሠከሰ ዘቀጠ ማለት አሁን ነው ሙስሊም አይደለህ ወደአላህ አትዞርም ዱአ አታደርግም ዘላችሁ ሱስ ውስጥ የምትገቡ ስታስጠሉ
ትክክልየማይርባ❤ደምሪኝ
ትክክል ወላሂ
Derom ayerebam bakesh enkuane hadech enda teshekemechew eko le hayemanotu yalhone lesua yehonale enda ahune demo endezih masferarate mn yelutale hooo
ዘልዛላ በይልኚ ሲጀመር የተፈጠረበትን አላማ አያውቅም ጅል😢
Btm lk nesha
ወላሂ አንድ የምወደዉልጅ ነበር በጣም ጎዳኝ በጣም እሱም 2005እስከ 2015 ድርስ ከዛም ብዙ ነገር አይቱ ይቅርታ ጠየቀኝ ብዙ ነገር አረገ ስዉነኝብየ ይቅርታውን. ተቀበልኩ ዋናዉ ጥፋቱን ካመን ይቅርታ ከጠየቀ ትቀበለዉ 😢😢😢😢😢😢😢ፍቅር ከባድነዉበጣም😢😢😢😢😢
አንተም ብሎ ጓደኛ አንተም ብሎ ወንድም ከሴት የማይርቅ ወንድ ምን ታድርገው መጀመሪያ እሱ እንዲስተካከል አድርጉ። እሷስ ምኗ ጎደለ እሷም ቆንጆ ወጣት ፀባየ ሰናይ እሷን የሚፈልግም በሽ ነው አትቀደድ። ወንድ ልጅ ስለሆነ እንደፈለገ መሆን አለበት? ይቅርታ መጠየቅና ያንን ጥፋት ላለመድገም መወሰን የተለያዩ ናቸው። ብዙ የተሻለ ሰው አለ ብለህ አትጃጃል አንተም ፀባይህን አርም። ወንዱሟም ስርአትህን ያዝ እየዛትክ ነው ። ካልፈለገች ማንም አያስገድዳትም።
Betikikile hooo
አታሺቃብጡ
@Zeharaደምሪኝ❤❤-yx1ev
ደምሪኝውደ❤❤
ሶፊዬ ልዩ ናት የማይረባ የራሱ ጥፋት ነዉ ዘልዛላ
የልጂቱ አድናቂ ነኝ ወላሂ ጀግና ናት የማይረባን ወንድ ማራገፍ ነዉ
👍👍
እኔም አድናቂዋ ነኝ ጀግና ናት ሶፊ ወድልጅ ሲያስለቅሱትጅ ሲያለቅሱለት አይወድም
የጎንደር ሴትቆራጥናት
አይወላህ ሴት ከቆረጠች👌👌👌
ትክክል አብሶታል ከማንም ሴት ጋር እየተጨማለቀ አሰዳቢ
የሷ በደል አይታያችሁም ወድሜ አንድ ነገር ቢሆን ከማለታችሁ በፊት እሱ ለሷ ክብር መስጠት ነበረበት እደፈለገ ከመዝረክረክ
ወንድም መከታ ነው ::የ አንዋር እይነት ደጋግ ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን ::አንዋር ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
ደምርኝ ውዴ
።።❤❤❤
ሶፊ ጥፋት የለባትም እምትሉ😢
😂😂😂😂😂😂ፈረ
አሽበጭ ፈረ የሴት አንጀት የሌለት ጨከኝ አውሬ
ጥፈት የለበትም ግን ጨከኝ ነት
አረ አረመኔ ናት ይቅርታ መጠየቅም ማድረግም ማንን ገደለ??? በይቅርታ ስላል ሄደች አይቀናትም ክፉ ናት ጨካኝኝ😡😡
@@MsAli-jk8ybሴትልጂ አደየ ተቆረጠች ቆረጠች
ወላሂ ሶፊየ የዚህን ያክል ተተቀጣ ይበቀዋል እንደዚህ ራሱን ብስቁልቁል አድርጎ ኧር ሶፊ በአላህ ይቅርታ አድሪግለት
እር እባክህ እና ሶፊ ምንታድርገው በራሱ ጥፍት ነውትታው የሄደችው እሰይ ደግአደርገች
ዉድ ደሚሪኝ 12:41
ስተየ ልቧን ሰበረዉ
ገደል..ትግባ
@@المال-ظ4ج እረ
እሷም በጣም አባሰቺው ወላሂ ኢቅርታ ብታረግለት ምችግር ኣለው
አቦ አትጨመላለቁብን በቃ ሀይ ማለቂያ የለውምንዴ
ወላሂ ልክብለሽአል
ክክክክክክክክክክክ
የመጬረሻ ፖርት ስንጠብቅ ተራዘመ ተከታታይ ድራማ
ፍሉስ ነውኮ ጫወታው😂😂😂😂@@BezawitJenber
ፊልሙ ረዘመ በጣም እኔ የተልከሰተ ድራማ ቢሉት ትሩ ነው
አላህን ፋራ ለብር ብለህአኼራህን አታበላሽ ወደራሥህ ተመለሥ ተመከር ኸይር ሥራ ሠርተህ ከፈጣሪህ ጋር ተገናኝ የምንሞትበትን ቀን አታቃትም አላህን ፋራ ሥንት መልካሞ ሥራ አለ ሥራ ከዚህ እብደት ዉጣ
ሶፊ ተይ በአሏህ አንድ እድል ስጭው እባክሽ
ሂዳየለደደምሪኝውደ❤
የምን አንድ እድል ነው ቆራጥ መሆን አለባት ልጁ ልቡ ከማሪና ጋር ነው
ሄዳየል
ብዙ ሴቶች ህይወታችሁ የሚበላሸው እድል እየሰጣችሁ ነው
@@AsdQwe-qr8zs ደምሪኝውደ
እሰይ ደግ አረገች የምትሉ ሠዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ጡሩ ነገር በናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ ፈጣሪ ያጣምራችሁ በስ
ደምርኝ ማሬ
አለማዋቅ እኮነው የነሱ ፍቅር የተለየነው ኧረ ይታረቁ😢
ወድሜ ተዉፊቅ እደዚህ አትሁን እሷም ለጊዜዉ ነዉእጀ ካትተለይታ መኖረ አትችልም አተወደራሰህ ተመለሰ እራሰከን ጠብቅ ወድምህንም አታሰጨንቀዉ ነዴቷ ይለፈላት እና ትደዋወላላቹህ እረግጠኛነኚ ወደነበራቹህበት ትመለሳላቹህ
በገዳይ አትፍረዱ ሟችም አናዳጅ ነው አሉ😌 በእሷ እምትፈርዱ ግን በዝቶባት እኮ ነው ሴት ልጅ ታግሳ ታግሳ ከቆረጠች ኸላስ ሲጀመር በጣም አጥፍቷል ሲጀመር ለሷ ስሜት አይጠነቀቅም ነበር
አሰመሳይ ነው ይገባዋል የዋህ ህነቱን አይቶነው የሚጉዳት የተጎዳ ልብ ከቆርጠ መመለሻ የለውም ሶፊ አብሸሪ የኔ የዋህ
ትክክክል
ተመለሽ
ድሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ተው ተብለህ ነበር በኢስላም የማይደረግ ነገር እያረግህ
ከሷራስአልወርድምአለኮ ወድምየው እሷእደዛስትሆን አልተናገረምነበር 😂😂
ዝበይ ተውፊቅን የመሰለ ለአንድት ኩርካሚ በደህነው ነው ያሳዝናል ገደል ትግባ ያስነካችውን ትፍተ
የሴት ልብ የላትም ልጂቶቱ ጨካኝ
አልተነቀሰም እኮ
ትክክል የልቤን ነው የተናገርሽው
አንዋር ምትበላው አታሽቀብጥ ወላህ ተወት አትበሉ ሁላቹም በራሳቸው ጊዜ ይታረቃሉ ሚድያው ለይ አትንጫጩ dani ምትበለውም እረፍ
ቶፊቅና ሶፊ ታርቀው አንድላይ ሆነው ማየይ የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤
ጂል ነገር ነሽደ ካሜራማኗ እሷ ናት
ክክክክ@@Were-v2k
Hhhh
ልለ ነበር 😂😂@@Were-v2k
@@Were-v2k ክክክክ ይሆናል
አረ ባክህ ማነው ጥፋተኛውና ነውመጀመሪያ ያጠፋው ወድምህ ነው የሷን ስብረት ማን አየላት ሴት ልጅ ስናፈቅር ይከዱን አይመስለን እደዛ ባያረግ ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር በሷም ቦታ ሆናችሁ አስቡ አተ ለወድምህ ተደርበህ አንድ ነገር ቢሆን አላለም😊
ትክክል🥰🥰🥰🥰
ዝም አትይዉም እሧ ሥትሠቃይ ምንም አልመሠለዉም አሁን በወድሙ ሢደርሥ አሽቃበጠ እሄ ጉልቻ
@@ብትአብዱሠኢድ በጣም
በጣም ተጎረረእኮ
እኔንም ደምሩኝ ውዳች
ሶፊ እባክሽ አንድ እድል ስጪው ታረቁ ወንድሜ አይዞህ ቶፊቅ ወንድምየው አታጨብጭብ ምን ስለሆነ ትዝታለህ እሷንም ተረዱ ከቻላቹ በመልካም ቃል ማስታረቅ የሴት ልጅ ህመም ከባድ ነው
ጡሩ ድራማ ነወ ቀጥሉበት ጎበዝ😅
😢😢😢😢የኔዉድ ድራማ አይደለም አወራታለሁ ሶፊን 😭😭
@@ቀብራራዋነኝየአባቷልጅእኔ እራሱ የእዉነትመሆኑንን አልገባኝምነበር ግን አሁንስ ያጎቴየ ልጂ ነዉቶፍቅ እደዚህሆኖበማየተ በጣምነዉ የሚያስጠላዉ ምናለ እደወዲቢሆን ጥፋቱየሱነዉ ይገባዋል
.@@samerasameraaa6129
@user-wc7ng7sf3fእና የምር ነው ?
አሪፍ ተዋናይ ነው በእውነት ጎበዝ ነው
በሦፊም አትፈረዱ መጀመርያ ቦታ አልሠጣትም ነበር በዝቶባት ነወ
Awo kemre
😊😊
Sofi yene wud alah selam yawurdlachihu
Sofi ginii cakaghe natii mewe sew honoo mayaxefa yelame feker yeker bayeyi nawe😭😭😭😭😭😭
ሶፊ ተመለሺ የምትሉ👍👍
ዬት ሄደች እሱወ
😢😢😢😢
አረ ይሸቅሉ እንጂ😂😂😂
yetim alhedechim wushet new
@@zeinazeina1442ሳውዲ
የዚህ ልጅ ነገር አይታመንም ያሁሉ ተነቀስኩኝ ብሎ እየየ ሲል ንሮ ተመልሶ ቪዲዮ ነበር የሚል ነገሮችና በጣም አቅልሎ ሚያይ ሰው ነው ሶፊ ትኖር ይሆናል ኢትዮጰያ ዉስጥ
ቶፊቅ እራስክን መጉዳት አይጠበቅብህም በቃ ለመታረቅ ጥረሀል አብሮ መኖራቹን እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞክ😭😭ሶፊ ይቅርታ አርጊለት የሡ እንዲህ መሆን ላንቺ ምንም አይጠቅምሽም ታረቁ😭😭
አወ እደዝ በሤት የሚጨማለቁ ወዶችን እደዝህ ማራገፍነው ሶፊ ይመችሽ ጀግና ነሽ ሥራህነው
ሳህ😂😂😂
እኮ😅😅😅
ሳህ
ደምሩኝያበናት
ወንድምየው ምን ይመስላል ወንድሜ አንድ ነገር ቢሆን ሶፊን አላፋታም እኝኝኝ ለወድምህ ማገዝህ ነው እከፍ መጀመሪያ ወንድምህን ስረአት ባስያዝከው ከፈለገው ሴት ጋር ሲጋተት እሽ እስዋ ወንድም የላትም ያለህ ማነው እስዋን አንተ ባትፋታት የስዋ ወንድም ደግሞ አይፋታህም ኦኬ
ከቱ በይው እሱም ሰው ሁኖ ደሞ
ትክክል
Mn abash agebash awo wedmu new mnew sofi akabedech atachebchbu gmatam kanchi ybeltal wedmyew❤❤❤❤❤
@@FatmaH-g7m ደምሪኝማውደ
የማይሳሳት የለም ከስተቱ ከተመለሰ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነዉ
እሠይ ደግ ሆናችሁ ወዶች አላህ ያቃጥላችሁ እኛን እዳቃጠላችሁ የንን የኔን ገልቱ አላህ ያቃጥለው እደዚህ የሚቀዋለልበትን ቀን ያቅርብልኝ
ዉድ ደሚሪኝ 14:28
አሚን የኔንም አላህ ያቀዋለው
ደምሬኚ
አሜንን😮😮😮😮😅❤❤😂😂😢
ኪኪኪ
በስራአት ይቅርታ አልጠየካትም እውነትን ለመናገር እሷ እስከምትርቅ መጠበቅ አልነበረብህም ከአገር ልወጣነው እዳለቺህ ብትነግራት ጥሩ ነበር አየር መገድ እሥከምትደርሥ መጠበቅ አልነበረብህም አርቀህ ከሸኘሀት በኋላ ለሜዲያ ሸክም አትሁን ፕራክ ባተላይ ተዝረከረከ ቱ
Yes
ዉድ ደሚሪኝ 15:00
እኮ እሷን ሲያገኛት እኮ በስርአት እራሱ አያናግራትም አደለም ይቅርታ እሚጠይቅ ሊመስል
ሲላ እያመናችሁ ነው 😂ትወና ነው ነገ ታረቅን እኔም ከኦርፖርት ተመልስኩ ስትላችሁ ጠብቁ
ከቆንጆ ሀገርና ከወንዶች ሀገር ተወልደህ አድገህ አንተ አሰዳቢ አልጫ 😢ቆፍጠን በል
ሶፊ ግን ይቅር ብትልምን ችግር አለው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
ዉድ ደሚሪኝ 2:24
እኩ😢😢
ኧረ ከዛስ
Iko😢
❤❤❤😢
ኢሄኮ ግልፅ የሆነ ድረመ ነው😊😅😅😅 ወው ድረመ😅😮😮የተመቸቹ ብቸ😊🤪🤪🤪
😂😂😂😂አሁንስ በዛ እጂእጂአለ😂😂😂😂
ትክክል😂😂😂😂
ድራማውን አበዙብን በጣምተዘላዘለ😂😂😂😂
ዋው ሴቶች እራሳችን ማስከበር አለብን ቆራን ነን ስንል በምክንያት ነው እያለን አታስከፉን ከወጣን አንመለስም ሴት ጀግና ናት ለትዳሩዋ ታማኝ
ወይኔ. ቶፊቅ. እንዴት. እንዳሳዘነኝ. ሶፊዬ እረ. በፈጠረሽ. ተመለሽለት. እንደዚህ እየሆነ. ትተሽዉ. መሄድ. የለብሽም ነበር. መቼም. ቢሆን. አይቀናሽዉ 😢😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ
ደምሪኝ
ገደል ትግባ ይች መተተኛ ወንድማችንን አሳበደችው
@@yarab4997 ኧረ አላህን ፍሪ በተከታታይ ድራማ አትወነጀይ
@@yarab4997እህቴ አትወናጀይ ወድማችንብቻ ደህና ይሁን አኗርም እየተጎዳነው አብሮ ይህን አትበይ አላህካ ይታረቃሉ ደሞም ይዋደዳሉ ኢሻአላህ ቶፊቅም ያየዱሮው ፍልቅልቅነቱ ይመለሣል ኢሻአላህ ውደ
😂😂 አንተ ደሞ ምን ቤት ነክ በማይ መለከትክ አትግባ እሺ ዝበል አንተ ደሞ ምንአፍክን ትከፍታለክ ወድምይው አይመለከትክም እሺ ጀግናናት እሺ ሶፊ አላህ ይግዝሽ የኔ አስተዋይ
ሳህህህ❤
ላላ ወድሙንማ ማረጋጋት አለበት ከቱ😂
@@የጎራርበዋ እሶስ ስትጉዳ ማነበርላት ማን አዘነላት አመዳም አሽቃባጭ
ወሬ እህ ጎደኛዉ አናደደኝ ከሶ የተሻለች ማግኛት ሲገባዉ አለየሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ ወረኞች ድርም ወንዶች ጥሩ ሴት ስታገኙ አያያዝ አትችሉከጃቹ ስትወጣ ደሞ ማለቃቀስእህ ከባድ ነዉፍቅርዉስጥም ትዳር ዉስጥም ስትገቡካለ እዉቀት እየገባቹ እህብቻ ከባድ ነዉ ሶፊእህቴ አንድ እድል ብትሰጩወ ጥሩ ነበርሰዉ ሆኖ ማይሳሳት ስለሌለ እህ
አይዞክ ቶፊቅ ህይውት ይቃጥለላ አንዱ ጥሎ ስሄድ አንዱ ማቶ ያነሰል በርተ😢😢😢😢😢😢
😅😅😅😅 ለምን ማሪና አውን አጠገብክ አቶንም ታድይ ሰብሪይዝ ይሪካት እኮ እሶን አደል በሶምክንይት የሪስክን ይወት አጣክ በገዛጅክ እኮ አድናቂዋነኝ ለሶፊ እሺ የምደግፉኝ ላይክ
ክክክክክክክ
አወትጣለትታዋጣው
እኮ ይሂ መጋጃ ይገባዋል😂😂
😂😂😂 eko drama new gen malekiya yelalew new gn😂
Betam kemibalwu belayi nw enji yemidegifshi
ቶፊቅበቃአታልቅስ ዪሆናልብለህለመካት ግን አልሆነም አተብቻደህናሁን ቡሀላ ፀፀት እየሚበላት አትጠራጠር በቃህአታልቅስ
#ፓርት ስንት ነዉ ማቆሚያዉስ መች ይሆን ለመሆኑ ኒካህ አላቼዉ ወይስ ኒካ የለለዉን ነካክቶን ነበር መጨረሻዉ አላማረም እንጅ አላህን አምፀን የምንሰራዉ አፀያፊ ስራ አሟሟትን ብቻ ሳይሆን አኗኗርንም ያበላሻል 😢😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 13:18
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ እማዬ
እውነትነው
ኡፍ ቶፊቅ በጣም ብስቁልቁል አለ አሣዘነኚ ሷፊ አረእሆላ ትፀፀቻለሺ አስቢበት 😢
ዉድ ደሚሪኝ 16:39
በትክክል
ድማኮ ነዉ የኔየመዳምቅመም የዋሆች😅😅😅😅😅😅
😢
ለድራማስ ቢሆን ቅጠሉን ቀመቀመው እኮ ሀራም አለይክ
😢😢😢አይዞክ ቶፍክ ዎንድሜ 🥹🥹🥹😥😥አራ ሶፍያ ታርቅ በቅ 😥😥አስዘነን ቶፍክ harami😥😥🥹
እሰይ ደግ አደርገችህ አድናቂዋ ነኝ ብዙ ግዜ ታግሳህ አልች አሁን ግን ብሶባት ነዉ
ኸረ አይባልም
😊awo weda
ደምሪን
@@MozaRrrr ደምሪኝ
ኧረአይባልም 😢
ሦፊ ጀግናናት ደግ አረገችህ ልክሥክሥ
አረ ተው አይባልም እፉፉፉፉፉፉፉ
@@maryammiss7524 ደምሪኝ
ክክክ ከሶ የተሻለ አላለም እራሱ ባጠፋው ድርጊት ነው እየተቀጣ ያለው መጀመርያ ወደአላህ ይመለስ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
አይዞህ ወድም ቶፊቅ እግዚአብሔር ያለ እንጂ ሰው ያለው አይሆንም ፍቅር ፈተና አለው ላንቴ የለ እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላዉም አብሺር ወድንም 😢😢😢😢😢😭😭😭
እውነት የሚመስለው እኮ አይጠፍም 😅😅
አወ ይኖራል ጅልኮ ሞልቶል
እሚያናዱኝ. እነሱ አደሉ😂😂😂😂😂😂
በጣም😅😅😅
🤣🤣🤣🤣 እየመሰላቸዉ አይዞህ እያሉት ነዉ
ፍቅርኮ ማለት አናጠፋም ማለት አይደለም ይቅር ስንባባል ስንተሳሠብ ነዉ መንስኤዉና ዉጤቱ የሚለየዉ 🙏🙏🙏🙏
ዘንድሮ እደኔ ግራ የገባው ማነወ በየሚዲያው የሚቀርበው የሚሰማው ሁለም የሀገሬ ሰላም ማጣት ወይኔ አላሂዬ ሆይ በቃች በለን ወደ ድሮው መልሰን በቃችሁ በለን ያርብ አማን ቤተሰቢ አበሪታቱን በቂነናቲ እስቲ አይከፈልበትም ውዴች😢😢😢😢
እንዴ ምንማለትነው ምንአዝረከረውናነው አሁን ከሷእራሥ አሎርድም የሚለው😊
አላህን ፍራ ወንድሜ በርተህ ወደ አላህ ተመለስ እሱ ይጠግንሀል በራህመቱ
ማሻ አላህ ደስትሉ ወንድም ይኑርርር
😢😢😮😢 tofike betam nw yesezenegn ar sofiye anchim tikikil alderegishim yesewu lij honewu yemetafa yelem minalebet ykrta bitedergilet anjetish endet aschelesh gin 😢😢
ሦፊ ምን አጠፋች በጣም ትግሥት ያላት ልዩ ልጅ ነች እሷሥ የምታሣልፈው ጊዜ ከቶፊቅ ይበልጥ ይሆናል እውነት ነው መናገር ያለባችሁ ሦብር አድርግ ቶፊቅ ዱአ አድርግ አላህ እንዳሥተካክልልክ እናንተ ደግሞ ነገር አትጨምሩ
ጀግና ናት ይመቻት. የሤበላይ ብያታለሁ❤❤❤❤ትምርት ይሁንህ
ጠይናማ ነሽ
አይዞሕ ወንድም ፈጣሪ ላንተ ካላት የትም አትሔድም በእምነትሕ ጠንካራ ሑን
ሶፊ ለአላህ ብለሽ ተመለሺ አንድ እድል ስጭው እና ተደሰቱ
ተከታታይ ድራማ አላላቀም እንዴ ኧረ ይብቃችሁ ማን ለመሸወድ ነው😂
ትክክል ዲራማማ ዲራማነው
በጣም ትወናው እንደ ቀጠለ ነው
እኔም ገርሞኛል የተዉፊቅ ድራማ አያልቅም😂😂
እኛ ማየት ስናቆም ያቆማ በለፈው ወላሂ አልከተልሽም ብሎ አሁንም ይከተላታል
Eko
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ 😢😢🙄🙄🙄❤❤❤❤
😂😂የድራማው ነገርስ
ደምሪኝውደ❤
እኔንም የመጀመሪያሽ ሆነ ድራማ ስለሚያስጠላ እካንቀረብሽ
❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ውዶች
እባካቹ አርጋጉት ባአላህ እዴ ተውፊቅ ወደ እራስህ ተመለስ አጥፍተሀል ለዛ ጥላህ ሄደች ይቅርታህ አልተቀበለችም so ትምህርት ይሁንህ ምዲነው በዛው ቀልብህ ተወስውሶ ወደሌላ እንዳይወስዲህ ተጠንቀቅ ብቻህን ለመሆን ከፈለክ እመስጂድ ሂድ ሶፊ ይቆጪሻል
የኔ አባት በውነት አሁንስ አሳዘነኝ 😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 1:15
ወላሂ አሁንስ
😂😂😂 የማዝ ንም እኮ አለ ኧረ ተው ንቁ😂
እረ አትሞኙ ወገኖቸ
ዛሬ 1ደኛ ኮማች ነኝ ሰላም ፍቅር ለሰዉ ዘር በሙሉ ይሁን ቶፊቅ ይህ ነገር እዉነት ከሆነ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሂወት ይቀጥላል በዙርያህ አንተን ማጣት የማይፈልጉ ብዞዎች ናቸዉ መጥፎ ነገር ስታስብ የሚጎዱትም አትርሳቸዉ ተዉ ተረጋጋ
ዉድ ደሚሪኝ 4:53
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤ለአንተ ያአላት ሴት የትም አትሄድም እንደዚህ መሆን የለብህም በቃ ህይወት ይቀጥላል ልጂ ወልደዉ የሚለያዩ ሰዎች አሉ እኮ የተዋደደሁሉ አብሮ አይኖርም ወንድሜ ተዉ በቃ ወደ እራስህ ተመለስ
ሶፊ ስታት የላትም. ባትክክል 👌👌
እውነት ከሆነ ያሳዝናል ቶፊቅ አይዞህ 😢
ግን እኔ የምለው ነገር ኮሜትም ፅፌ አላውቅም ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ግን አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ እሱም ይህ ነገር ዲራማ ነው እውነት እውነት ከሆነ ኒካህ የላቸውም እዴ እንደ ፍቅረኛሞች ዝም ብሎ መለያየት አለ እዴ ኒካህ አጅብ አይ ዲናችን ኢተቂላህ አላህን ፍሩ እናተ የአላህ ባሪያወች በሂወታችሁ አትቀልዱ የዛሬን ሳይሆን የአኼራችሁን አስቡ ነገ በአኼራ ሂሳብ አለባችሁ በሰራችሁት ስራ
ድራማ ነው የሰው ኒካ ይዛ መሺከረከር አለደ ኒካ ቢኖራቸው ፍታኝ ነበር እምትለው 100% ኒካ የላቸውም ሲጀመር ሙድ እየያዙብን ነው ለቢዶወ ብለው ነው
ጌታያ የልብ ፅናት ያብዛልህ።
ቶፊቅ እባክህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ሂወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ላንተ ያለ ኣለ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 😥🙏ሶፊ ግን ለምን እንደዚ ጨከንሺ ለምን ኣንድ ዕድል ማትሰጩ ስታስጠላ 😭
በትክክል ማሬ
አዬክ በዶ ነክ ለቢቻክ አታምሪም በሰዉ ዉስጥ ሆነክ ሰዉ ይናፋቃሃል በፍቅር አትቅላዱ ወንዶች ያኔ ስጋፋፉክ ካሱዋ ልላዩክ ካዛስስ ይጣቃሙቡሀል አሁን ላራሳቻዉ ያጃናጃኑት ነዉ ያሱዋ መጎዳት ይበልጣል
አቦ ይመቻችሁ ዲራማዉ ያበዴ ነዉ በርቱ
እኮንም ዴግ አረገችህ ወድች ሲወዶችሁ ታበዙታላችሁ ቅጣት ነው ለሌሎችም
ሲጀመሩንም ቶፊቅ ምንም ነገር ቢሆን ሶፊ የምትጠየቅበት አንዳችም ሞራል ሊኖራቹ አይችልም እደዛ በስሜቷ ከተጫወተ በኃላ እሶን ተጠያቂ ማድረጉ ተገቢ አይደለም መጀመሪያ አርቆ ማሰብ ነበረበት አሁንም ቢሆን የሱ እደዚ መሆን እሶን ሊመልስለት አይችልም አላህ የሱ እድትሆን ከፈቀደ ተመልስው ይገናኛሉ ካልሆ ደሞ እራስን ያልሆነ ነገር ውስጥ ማስገባቱ ተገቢ አይደለም ባይሆን ወደፈጣሪህ ተጠጋ ወደሱስ ከምትጠጋ
Obbolesaa kiyya hin bohin rabbii jiraa abshir homaa mitti Keyrimafi 💔💔💔💔😭😭😭😭
Dhugaa
Diramaa hojjataa jiruum dhugaa Doralaa You tube Akkasi godhaa sisi😂😂😂😂 😂
Haraa kuni diramadha camera man sofidha😂😂😂😂
ሶፊ ትታዉ መሄድ የለባትም ነበር እቅርታ የማይሽረዉ ጥፋት የለም😢😢😢 እረ ሶፊ ይቆጭሻል😢😢😢
አልሄደችም ጠብቂ
😂😂ገብቶሻል@@OkOk-re3ut
@@OkOk-re3ut ሂዳለችእያሉ፣ደምሪኝማ
@@ademendire2080 ደምሪኝማሁቢ
@@ekramemohamad7392 አሽ እማ
ሶፊያ ትጥያቄ ናትኝ አላልም! ፀበን በፍቅር ለማሸንፍ ሞከሩ! በነገር ለማሸንፍ አትሞከሩ! ቪዲዬውን በነገር ከመምጣት በፍቅር በትምጡት የትሻል ናው! ባልችበት ይመቻትኝ ሶፊ! ሶፊያ ተያዥ ናት የሚወራ እና የማይወራ እውቁ!! የኛ ቤት ሰፈ ናው እየመጣሸ ትኝ አሉ‼ ጨራሸ ሒሳብ አልኝ ወንደሜ የሆነ ነገር ከሆና! ከሶፊያ !! እሱም ባለበት ይመችው! ሴት ልጅ ዋጥ አደርጋ ሰምትይዥ እንጂ እሶ ሶሻል ሚዲያ ላይ እደሱ መሆን ጥፉቶት አይደልም ተጉደታልች እኮ እሶ ከእሱ በላይ!ግን ሴት ልጅ አመቃ ናው የምትይዝ!!
አንዋር ወንድም መከታ ለችግር ደራሽ ነዉ አብሽር ሁሉም ያልፋል
ሳሳሳ
ሶፊ ምንታድርገው መጀመርያ አርፎ አይቀመጥም ነበረ
እፍፍፍፍ በቃ ድራማው ይብቃን ከዚህ በላይ አታዝጉን ላልገባቸው ሰወች ጭቀት አትሁኑባቸው ❤❤❤❤❤❤ የምር የመሰላቸው አሉ
ሴት ነት ትሂድ አለላም ለሴት ልጅ ክብር ዬለቻዉም
እኮ አናደደኝ
ተይግን ሥፊ እዳይቆጭሽ ወላሂ😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 12:27
Ewnet abezapchiw yikr sinl new fetarim yikr yemilen and edil mestet neberbat
,አይዞኝ ቶፊቅ ወደ አላህ ተመለስ❤❤❤❤❤
Ayezoke wandime hiyowot yiqaxilal 😢😢...sofiy gin wandim yelashim..
ቶፍ ወንድሜ መጣው እደዚማ እዳትሆን መጣው 😥🙏❤
ሂድና አረጋጋዉ የቡታ ጅራ ጓደኞች ምርጥ ናችሁ እሧምጋ አሥታርቁጥ ምርጦች
አወሂድና አሥታርቃቸው ሢያሣዝን😢😢😢
ኤፍየ ሄድና አረጋጋዉ ወድሜ😢😢
ሂድ አስታርቃቸው አተጥርወድምነህ
ኤፍየ ሂድና አረጋጋው የናተ ጎደኝነት ይለያል
አታባብሱ ከቻላችሁ አስታርቁ በቃ እሷም ትወደዋለች ግን በዝቶባት ነው
በጣም ታገሰች ታገሰች😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምኑ ነው የበዛባት
@@RabiaAbate በትክክል ምኑናው
በምንድነው የተገሰችው
ጊራማነዉ የምትሉ ክፍል ሁለት ተጀምራል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ክፍል ሶስት ይጀመራል😢😢😢😢
ኧረ ሶፊ ትመለስ እና ይታረቁ የሚል
ትዋቸው ዘድሮ ሰርግ አደርጋለሆ ብሏል ለመሸቀል ፍልገው ነው
@@aaa-43ደምሪኝውደ❤
ብሩክ የሶፊ ጎቶዋታል ይበለው አበዛው ተዘላዘለ ከሴቶች ጋር😮😮😮
እረ አትፍረዱ ሰውነውና ይሰሳታል
Hedech iko kaza wedazi😂😂 er yemytaseb nw yima
የመጬረሻውን ፖርት ስጠብቅ 😊😊
ደሞ ተራዘመ
አሁንም አላምንም
ሶፊ ሄደች የተባለው እውነት ከሆነ ከ አረቦች ቤት ሁና video ስትሰራ ማለቴ የመሄዷን ምልክት ካላሰየች ለማመን ይከብዳል
እንደ እኔ ለማመን የከበደው ማን ነው ??
እኔ አላመንኳቸውም
😅😅😅😂ክክክአዎ
@@MunaYaseen-c3w ደምሪኝ
😂😂😂😂enem
እኔም አላመንኩም የህንድ ፊለም እያየን ነው መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ክክክክክክክክክ
ተፊቅ ወደ ጌታህ ተመለስ ከሱ ጋር ታረቅ ያኔ እምትፈልገውን ሳይሆን እሚበጂህን ይሰጥሀል ወላሂ በጣም ድምበር አልፈሀል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ተግባርህ ሁሉ ሶፊ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነችው ይቅናት ለራሱ የማይሆን ለሌላ አይሆንም
ቶፊቅ እና ሶፊ የታረቁ የሚል 👍👍
ገደል ትግባ ይች አህያ ወንድሜን ምን አባቷ አስተካችው
አህያ ምን አባሽ ይቀርባታል እሡ ገደል ይግባ 👎👎👎👎
.በሄደበት.አይቅናት..ባለጌናት
@@yarab4997 ዝርግ
@@المال-ظ4ج እረ በናትሽ
ቶፊቅ ልምከርክ ወደ አላህ ተመለሥ ሦላትህን ሥገድ ቁረአን ቅራ መሥጊድ እህ ያኔ እራሥህን ታገኛው አለህ አላህ ይፈትነልና እየፈተነህ ነው አላህ ደሞ የሚፈትነው እሡን እድናሥታውሠው ነው እሽአላህን ፍራ ወላሂ አሁን የያዝከው ነገር ይጎዳሀል እጂ አይጠቅምህም
ሣህ ወደ አላህ ተመለሥ ቶብት
ወደአላህተመለስ ከዚያምሁሉምነገር ይስተካከላል ቢኢዝኒላህ
ትክክልህ ወላሂ እንደ አላህ የት አለ
እሷምን ታርጋችሁ ስተየ ልቤን ሰበሰው ስትግዜ ታገሰችው ጀግና ናት እውነት ቢሆን ችግሩ ድራማ ነው ሔድች አላችሁ አሁን ደሞ መጣች እዴምትሉ ተስፋአለኝ ለማንኛውም አላሕ ሒዳይ ስጠን
ስንቴ ልቧን ሲሰብራት ተው ብለነዋል ተመክሯል ሴት ልጅ በምታፈቅረው ሰው ብዙ ታግሳ ከቆረጠች መመለሻ የላትም ።።ለማንኛውም እሷን አትውቀሱ ምን ታድርግ። ጠንካራ መሆን ነው ያለበት ቶፊቅ ወደፊት አይታወቅም ይታረቃሉ አታስቡ❤❤❤❤❤❤
እና አዳድ ወዶች እደፈለጉ ልባችንን ሰባብረው እደገና ወቀሳውንም ወደኛ😢😢
ሴት ልጅ አትቁረጥ ከቆረጠች ምንም አትሰማም ግን ሶፊ 1ጊዜ እድል ብትሰጭው ባይ ነኝ ወደ እራሱ ይመለሳል አይዞ ቶፊቅ 😢
ድራማ ነው
@@HiDAYa152ደምሩኝውደ
ደምሩኝ ውዴ
እንኛ ሴቶች ከቆረጥን ማንም አይመልሰንም አንዳንድ ወንዶች አሉ አንዴ በእጄ ናት የትም አትሄድም ብለው ይጨማለቃሉ አቦ
ሳህ ሴትልጂ ከቆረጠች ቆረጠይነው ወላሂ😌
ሴትሴት ሞልታል አትበሉ ሶፊ በጣም ምርጥ ሴትናት ታግሳዎለች ስት አይተናል ግን ይቅርታ ብታረግለት ደህናነዉ
ወላህ ሶፊ ምንም ጥፍት የለባትም ከባደንው ሶብር የውድምህንጥፍት ወድሶአታዝር ለማንኝውም በትዳርአልገባም አላህስላሙንያውርድድድድ😢😢😢😢😢
እንዳለው ድራማ ባጎጊ ሂሌተ እየተቀየረነው ባዳዲስስው ግን ሌላስራየላችሁም ከሌላችሁ እኔልስጣችሁ
ጥፋትም ቢኞሪ በት ከኢቅርታበላይምንአለ😢😢😢
አቤት ድራማ የመዳም ቅመሞች ድራማ አይታሁ አታውቁም እንዴ😅
ደምሩኝ ውዶችየ
ሶፊ ምን ታራጊ በምናየዉ ከሆነ እዉነት ትጊስተኛ ናት እልቅ ለማስታረቅ ሞክሩ
አይዙህ አላህ ይመልሰህ ሱፋየ የኔውደ ይቅረታ አድረገለት
ሶፊ ምን ታድርገው እዲያውም ትግስተኛ እሴት ነች
ምኑ ለይ ነው ትግስቷ
❤❤❤
ለምን ትግስተኛ ይሆነችው
የት ኣለ ትግስቱ😢😢
ላላ አትረዳምደ ሌሽ ስት ጥላት አስደሱ😢😢
ወንድ ልጅ ረከሠ ተልከሠከሰ ዘቀጠ ማለት አሁን ነው ሙስሊም አይደለህ ወደአላህ አትዞርም ዱአ አታደርግም ዘላችሁ ሱስ ውስጥ የምትገቡ ስታስጠሉ
ትክክልየማይርባ❤ደምሪኝ
ትክክል ወላሂ
Derom ayerebam bakesh enkuane hadech enda teshekemechew eko le hayemanotu yalhone lesua yehonale enda ahune demo endezih masferarate mn yelutale hooo
ዘልዛላ በይልኚ ሲጀመር የተፈጠረበትን አላማ አያውቅም ጅል😢
Btm lk nesha
ወላሂ አንድ የምወደዉልጅ ነበር በጣም ጎዳኝ በጣም እሱም 2005እስከ 2015 ድርስ ከዛም ብዙ ነገር አይቱ ይቅርታ ጠየቀኝ ብዙ ነገር አረገ ስዉነኝብየ ይቅርታውን. ተቀበልኩ ዋናዉ ጥፋቱን ካመን ይቅርታ ከጠየቀ ትቀበለዉ 😢😢😢😢😢😢😢ፍቅር ከባድነዉበጣም😢😢😢😢😢
አንተም ብሎ ጓደኛ አንተም ብሎ ወንድም ከሴት የማይርቅ ወንድ ምን ታድርገው መጀመሪያ እሱ እንዲስተካከል አድርጉ። እሷስ ምኗ ጎደለ እሷም ቆንጆ ወጣት ፀባየ ሰናይ እሷን የሚፈልግም በሽ ነው አትቀደድ። ወንድ ልጅ ስለሆነ እንደፈለገ መሆን አለበት? ይቅርታ መጠየቅና ያንን ጥፋት ላለመድገም መወሰን የተለያዩ ናቸው። ብዙ የተሻለ ሰው አለ ብለህ አትጃጃል አንተም ፀባይህን አርም። ወንዱሟም ስርአትህን ያዝ እየዛትክ ነው ። ካልፈለገች ማንም አያስገድዳትም።
Betikikile hooo
አታሺቃብጡ
@Zeharaደምሪኝ❤❤-yx1ev
ደምሪኝውደ❤❤
ሶፊዬ ልዩ ናት የማይረባ የራሱ ጥፋት ነዉ ዘልዛላ
የልጂቱ አድናቂ ነኝ ወላሂ ጀግና ናት የማይረባን ወንድ ማራገፍ ነዉ
👍👍
እኔም አድናቂዋ ነኝ ጀግና ናት ሶፊ ወድልጅ ሲያስለቅሱትጅ ሲያለቅሱለት አይወድም
የጎንደር ሴትቆራጥናት
አይወላህ ሴት ከቆረጠች👌👌👌
ትክክል አብሶታል ከማንም ሴት ጋር እየተጨማለቀ አሰዳቢ
የሷ በደል አይታያችሁም ወድሜ አንድ ነገር ቢሆን ከማለታችሁ በፊት እሱ ለሷ ክብር መስጠት ነበረበት እደፈለገ ከመዝረክረክ
ወንድም መከታ ነው ::
የ አንዋር እይነት ደጋግ ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን ::
አንዋር ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
ደምርኝ ውዴ
።።❤❤❤
ሶፊ ጥፋት የለባትም እምትሉ😢
😂😂😂😂😂😂ፈረ
አሽበጭ ፈረ የሴት አንጀት የሌለት ጨከኝ አውሬ
ጥፈት የለበትም ግን ጨከኝ ነት
አረ አረመኔ ናት ይቅርታ መጠየቅም ማድረግም ማንን ገደለ??? በይቅርታ ስላል ሄደች አይቀናትም ክፉ ናት ጨካኝኝ😡😡
@@MsAli-jk8ybሴትልጂ አደየ ተቆረጠች ቆረጠች
ወላሂ ሶፊየ የዚህን ያክል ተተቀጣ ይበቀዋል እንደዚህ ራሱን ብስቁልቁል አድርጎ ኧር ሶፊ በአላህ ይቅርታ አድሪግለት
እር እባክህ እና ሶፊ ምንታድርገው በራሱ ጥፍት ነውትታው የሄደችው እሰይ ደግአደርገች
ዉድ ደሚሪኝ 12:41
ስተየ ልቧን ሰበረዉ
ገደል..ትግባ
@@المال-ظ4ج እረ
እሷም በጣም አባሰቺው ወላሂ ኢቅርታ ብታረግለት ምችግር ኣለው
አቦ አትጨመላለቁብን በቃ ሀይ ማለቂያ የለውምንዴ
ወላሂ ልክብለሽአል
ክክክክክክክክክክክ
የመጬረሻ ፖርት ስንጠብቅ ተራዘመ
ተከታታይ ድራማ
ፍሉስ ነውኮ ጫወታው😂😂😂😂@@BezawitJenber
ፊልሙ ረዘመ በጣም እኔ የተልከሰተ ድራማ ቢሉት ትሩ ነው
አላህን ፋራ ለብር ብለህአኼራህን አታበላሽ ወደራሥህ ተመለሥ ተመከር ኸይር ሥራ ሠርተህ ከፈጣሪህ ጋር ተገናኝ የምንሞትበትን ቀን አታቃትም አላህን ፋራ ሥንት መልካሞ ሥራ አለ ሥራ ከዚህ እብደት ዉጣ
ሶፊ ተይ በአሏህ አንድ እድል ስጭው እባክሽ
ሂዳየለደደምሪኝውደ❤
የምን አንድ እድል ነው ቆራጥ መሆን አለባት ልጁ ልቡ ከማሪና ጋር ነው
ሄዳየል
ብዙ ሴቶች ህይወታችሁ የሚበላሸው እድል እየሰጣችሁ ነው
@@AsdQwe-qr8zs ደምሪኝውደ
እሰይ ደግ አረገች የምትሉ ሠዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ጡሩ ነገር በናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ ፈጣሪ ያጣምራችሁ በስ
ደምርኝ ማሬ
አለማዋቅ እኮነው የነሱ ፍቅር የተለየነው ኧረ ይታረቁ😢
ወድሜ ተዉፊቅ እደዚህ አትሁን እሷም ለጊዜዉ ነዉእጀ ካትተለይታ መኖረ አትችልም አተወደራሰህ ተመለሰ እራሰከን ጠብቅ ወድምህንም አታሰጨንቀዉ ነዴቷ ይለፈላት እና ትደዋወላላቹህ እረግጠኛነኚ ወደነበራቹህበት ትመለሳላቹህ
በገዳይ አትፍረዱ ሟችም አናዳጅ ነው አሉ😌 በእሷ እምትፈርዱ ግን በዝቶባት እኮ ነው ሴት ልጅ ታግሳ ታግሳ ከቆረጠች ኸላስ
ሲጀመር በጣም አጥፍቷል ሲጀመር ለሷ ስሜት አይጠነቀቅም ነበር
አሰመሳይ ነው ይገባዋል የዋህ ህነቱን አይቶነው የሚጉዳት የተጎዳ ልብ ከቆርጠ መመለሻ የለውም ሶፊ አብሸሪ የኔ የዋህ
ትክክክል
ተመለሽ
ድሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ተው ተብለህ ነበር በኢስላም የማይደረግ ነገር እያረግህ
ከሷራስአልወርድምአለኮ ወድምየው እሷእደዛስትሆን አልተናገረምነበር 😂😂
ዝበይ ተውፊቅን የመሰለ ለአንድት ኩርካሚ በደህነው ነው ያሳዝናል ገደል ትግባ ያስነካችውን ትፍተ
የሴት ልብ የላትም ልጂቶቱ ጨካኝ
አልተነቀሰም እኮ
ትክክል የልቤን ነው የተናገርሽው
አንዋር ምትበላው አታሽቀብጥ ወላህ ተወት አትበሉ ሁላቹም በራሳቸው ጊዜ ይታረቃሉ ሚድያው ለይ አትንጫጩ dani ምትበለውም እረፍ
ቶፊቅና ሶፊ ታርቀው አንድላይ ሆነው ማየይ የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤
ጂል ነገር ነሽደ ካሜራማኗ እሷ ናት
ክክክክ@@Were-v2k
Hhhh
ልለ ነበር 😂😂@@Were-v2k
@@Were-v2k ክክክክ ይሆናል
አረ ባክህ ማነው ጥፋተኛውና ነውመጀመሪያ ያጠፋው ወድምህ ነው የሷን ስብረት ማን አየላት ሴት ልጅ ስናፈቅር ይከዱን አይመስለን እደዛ ባያረግ ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር በሷም ቦታ ሆናችሁ አስቡ አተ ለወድምህ ተደርበህ አንድ ነገር ቢሆን አላለም😊
ትክክል🥰🥰🥰🥰
ዝም አትይዉም እሧ ሥትሠቃይ ምንም አልመሠለዉም አሁን በወድሙ ሢደርሥ አሽቃበጠ እሄ ጉልቻ
@@ብትአብዱሠኢድ በጣም
በጣም ተጎረረእኮ
እኔንም ደምሩኝ ውዳች
ሶፊ እባክሽ አንድ እድል ስጪው ታረቁ ወንድሜ አይዞህ ቶፊቅ ወንድምየው አታጨብጭብ ምን ስለሆነ ትዝታለህ እሷንም ተረዱ ከቻላቹ በመልካም ቃል ማስታረቅ የሴት ልጅ ህመም ከባድ ነው
ጡሩ ድራማ ነወ ቀጥሉበት ጎበዝ😅
😢😢😢😢የኔዉድ ድራማ አይደለም አወራታለሁ ሶፊን 😭😭
@@ቀብራራዋነኝየአባቷልጅእኔ እራሱ የእዉነትመሆኑንን አልገባኝምነበር ግን አሁንስ ያጎቴየ ልጂ ነዉቶፍቅ እደዚህሆኖበማየተ በጣምነዉ የሚያስጠላዉ ምናለ እደወዲቢሆን ጥፋቱየሱነዉ ይገባዋል
.@@samerasameraaa6129
@user-wc7ng7sf3fእና የምር ነው ?
አሪፍ ተዋናይ ነው በእውነት ጎበዝ ነው
በሦፊም አትፈረዱ መጀመርያ ቦታ አልሠጣትም ነበር በዝቶባት ነወ
Awo kemre
😊😊
Sofi yene wud alah selam yawurdlachihu
Sofi ginii cakaghe natii mewe sew honoo mayaxefa yelame feker yeker bayeyi nawe😭😭😭😭😭😭
ሶፊ ተመለሺ የምትሉ👍👍
ዬት ሄደች እሱወ
😢😢😢😢
አረ ይሸቅሉ እንጂ😂😂😂
yetim alhedechim wushet new
@@zeinazeina1442ሳውዲ
የዚህ ልጅ ነገር አይታመንም ያሁሉ ተነቀስኩኝ ብሎ እየየ ሲል ንሮ ተመልሶ ቪዲዮ ነበር የሚል ነገሮችና በጣም አቅልሎ ሚያይ ሰው ነው ሶፊ ትኖር ይሆናል ኢትዮጰያ ዉስጥ
ቶፊቅ እራስክን መጉዳት አይጠበቅብህም በቃ ለመታረቅ ጥረሀል አብሮ መኖራቹን እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞክ😭😭ሶፊ ይቅርታ አርጊለት የሡ እንዲህ መሆን ላንቺ ምንም አይጠቅምሽም ታረቁ😭😭
አወ እደዝ በሤት የሚጨማለቁ ወዶችን እደዝህ ማራገፍነው ሶፊ ይመችሽ ጀግና ነሽ ሥራህነው
ሳህ😂😂😂
እኮ😅😅😅
ሳህ
ደምሩኝያበናት
ወንድምየው ምን ይመስላል ወንድሜ አንድ ነገር ቢሆን ሶፊን አላፋታም እኝኝኝ ለወድምህ ማገዝህ ነው እከፍ መጀመሪያ ወንድምህን ስረአት ባስያዝከው ከፈለገው ሴት ጋር ሲጋተት እሽ እስዋ ወንድም የላትም ያለህ ማነው እስዋን አንተ ባትፋታት የስዋ ወንድም ደግሞ አይፋታህም ኦኬ
ከቱ በይው እሱም ሰው ሁኖ ደሞ
ደምሩኝ ውዴ
ትክክል
Mn abash agebash awo wedmu new mnew sofi akabedech atachebchbu gmatam kanchi ybeltal wedmyew❤❤❤❤❤
@@FatmaH-g7m ደምሪኝማውደ
የማይሳሳት የለም ከስተቱ ከተመለሰ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነዉ
እሠይ ደግ ሆናችሁ ወዶች አላህ ያቃጥላችሁ እኛን እዳቃጠላችሁ የንን የኔን ገልቱ አላህ ያቃጥለው እደዚህ የሚቀዋለልበትን ቀን ያቅርብልኝ
ዉድ ደሚሪኝ 14:28
አሚን የኔንም አላህ ያቀዋለው
ደምሬኚ
አሜንን😮😮😮😮😅❤❤😂😂😢
ኪኪኪ
በስራአት ይቅርታ አልጠየካትም እውነትን ለመናገር እሷ እስከምትርቅ መጠበቅ አልነበረብህም ከአገር ልወጣነው እዳለቺህ ብትነግራት ጥሩ ነበር አየር መገድ እሥከምትደርሥ መጠበቅ አልነበረብህም አርቀህ ከሸኘሀት በኋላ ለሜዲያ ሸክም አትሁን ፕራክ ባተላይ ተዝረከረከ ቱ
Yes
ዉድ ደሚሪኝ 15:00
እኮ እሷን ሲያገኛት እኮ በስርአት እራሱ አያናግራትም አደለም ይቅርታ እሚጠይቅ ሊመስል
ትክክል
ሲላ እያመናችሁ ነው 😂ትወና ነው ነገ ታረቅን እኔም ከኦርፖርት ተመልስኩ ስትላችሁ ጠብቁ
ከቆንጆ ሀገርና ከወንዶች ሀገር ተወልደህ አድገህ አንተ አሰዳቢ አልጫ 😢ቆፍጠን በል
ሶፊ ግን ይቅር ብትልምን ችግር አለው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
ዉድ ደሚሪኝ 2:24
እኩ😢😢
ኧረ ከዛስ
Iko😢
❤❤❤😢
ኢሄኮ ግልፅ የሆነ ድረመ ነው😊😅😅😅 ወው ድረመ😅😮😮የተመቸቹ ብቸ😊🤪🤪🤪
😂😂😂😂አሁንስ በዛ እጂእጂአለ😂😂😂😂
ትክክል😂😂😂😂
ድራማውን አበዙብን በጣምተዘላዘለ😂😂😂😂
ዋው ሴቶች እራሳችን ማስከበር አለብን ቆራን ነን ስንል በምክንያት ነው እያለን አታስከፉን ከወጣን አንመለስም ሴት ጀግና ናት ለትዳሩዋ ታማኝ
ወይኔ. ቶፊቅ. እንዴት. እንዳሳዘነኝ. ሶፊዬ እረ. በፈጠረሽ. ተመለሽለት. እንደዚህ እየሆነ. ትተሽዉ. መሄድ. የለብሽም ነበር. መቼም. ቢሆን. አይቀናሽዉ 😢😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ
ደምሪኝ
ገደል ትግባ ይች መተተኛ ወንድማችንን አሳበደችው
@@yarab4997 ኧረ አላህን ፍሪ በተከታታይ ድራማ አትወነጀይ
@@yarab4997እህቴ አትወናጀይ ወድማችንብቻ ደህና ይሁን አኗርም እየተጎዳነው አብሮ ይህን አትበይ አላህካ ይታረቃሉ ደሞም ይዋደዳሉ ኢሻአላህ ቶፊቅም ያየዱሮው ፍልቅልቅነቱ ይመለሣል ኢሻአላህ ውደ
😂😂 አንተ ደሞ ምን ቤት ነክ በማይ መለከትክ አትግባ እሺ ዝበል አንተ ደሞ ምንአፍክን ትከፍታለክ ወድምይው አይመለከትክም እሺ ጀግናናት እሺ ሶፊ አላህ ይግዝሽ የኔ አስተዋይ
ሳህህህ❤
ላላ ወድሙንማ ማረጋጋት አለበት ከቱ😂
@@የጎራርበዋ እሶስ ስትጉዳ ማነበርላት ማን አዘነላት አመዳም አሽቃባጭ
ወሬ እህ ጎደኛዉ አናደደኝ ከሶ የተሻለች ማግኛት ሲገባዉ አለየሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ ወረኞች ድርም ወንዶች ጥሩ ሴት ስታገኙ አያያዝ አትችሉከጃቹ ስትወጣ ደሞ ማለቃቀስእህ ከባድ ነዉፍቅርዉስጥም ትዳር ዉስጥም ስትገቡካለ እዉቀት እየገባቹ እህብቻ ከባድ ነዉ ሶፊእህቴ አንድ እድል ብትሰጩወ ጥሩ ነበርሰዉ ሆኖ ማይሳሳት ስለሌለ እህ
አይዞክ ቶፊቅ ህይውት ይቃጥለላ አንዱ ጥሎ ስሄድ አንዱ ማቶ ያነሰል በርተ😢😢😢😢😢😢
😅😅😅😅 ለምን ማሪና አውን አጠገብክ አቶንም ታድይ ሰብሪይዝ ይሪካት እኮ እሶን አደል በሶምክንይት የሪስክን ይወት አጣክ በገዛጅክ እኮ አድናቂዋነኝ ለሶፊ እሺ የምደግፉኝ ላይክ
ክክክክክክክ
አወትጣለትታዋጣው
እኮ ይሂ መጋጃ ይገባዋል😂😂
😂😂😂 eko drama new gen malekiya yelalew new gn😂
Betam kemibalwu belayi nw enji yemidegifshi
ቶፊቅበቃአታልቅስ ዪሆናልብለህለመካት ግን አልሆነም አተብቻደህናሁን ቡሀላ ፀፀት እየሚበላት አትጠራጠር በቃህአታልቅስ
#ፓርት ስንት ነዉ ማቆሚያዉስ መች ይሆን ለመሆኑ ኒካህ አላቼዉ ወይስ ኒካ የለለዉን ነካክቶን ነበር መጨረሻዉ አላማረም እንጅ አላህን አምፀን የምንሰራዉ አፀያፊ ስራ አሟሟትን ብቻ ሳይሆን አኗኗርንም ያበላሻል 😢😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 13:18
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ እማዬ
እውነትነው
ኡፍ ቶፊቅ በጣም ብስቁልቁል አለ አሣዘነኚ ሷፊ አረእሆላ ትፀፀቻለሺ አስቢበት 😢
ዉድ ደሚሪኝ 16:39
በትክክል
ድማኮ ነዉ የኔየመዳምቅመም የዋሆች😅😅😅😅😅😅
😢
ለድራማስ ቢሆን ቅጠሉን ቀመቀመው እኮ ሀራም አለይክ
😢😢😢አይዞክ ቶፍክ ዎንድሜ 🥹🥹🥹😥😥አራ ሶፍያ ታርቅ በቅ 😥😥አስዘነን ቶፍክ harami😥😥🥹
እሰይ ደግ አደርገችህ አድናቂዋ ነኝ ብዙ ግዜ ታግሳህ አልች አሁን ግን ብሶባት ነዉ
ኸረ አይባልም
😊awo weda
ደምሪን
@@MozaRrrr ደምሪኝ
ኧረአይባልም 😢
ሦፊ ጀግናናት ደግ አረገችህ ልክሥክሥ
አረ ተው አይባልም እፉፉፉፉፉፉፉ
@@maryammiss7524 ደምሪኝ
ክክክ ከሶ የተሻለ አላለም እራሱ ባጠፋው ድርጊት ነው እየተቀጣ ያለው መጀመርያ ወደአላህ ይመለስ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
አይዞህ ወድም ቶፊቅ እግዚአብሔር ያለ እንጂ ሰው ያለው አይሆንም ፍቅር ፈተና አለው ላንቴ የለ እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላዉም አብሺር ወድንም 😢😢😢😢😢😭😭😭
እውነት የሚመስለው እኮ አይጠፍም 😅😅
ዉድ ደሚሪኝ
አወ ይኖራል ጅልኮ ሞልቶል
እሚያናዱኝ. እነሱ አደሉ😂😂😂😂😂😂
በጣም😅😅😅
🤣🤣🤣🤣 እየመሰላቸዉ አይዞህ እያሉት ነዉ
ፍቅርኮ ማለት አናጠፋም ማለት አይደለም ይቅር ስንባባል ስንተሳሠብ ነዉ መንስኤዉና ዉጤቱ የሚለየዉ 🙏🙏🙏🙏
ዘንድሮ እደኔ ግራ የገባው ማነወ በየሚዲያው የሚቀርበው የሚሰማው ሁለም የሀገሬ ሰላም ማጣት ወይኔ አላሂዬ ሆይ በቃች በለን ወደ ድሮው መልሰን በቃችሁ በለን ያርብ አማን ቤተሰቢ አበሪታቱን በቂነናቲ እስቲ አይከፈልበትም ውዴች😢😢😢😢
እንዴ ምንማለትነው ምንአዝረከረውናነው አሁን ከሷእራሥ አሎርድም የሚለው😊
አላህን ፍራ ወንድሜ በርተህ ወደ አላህ ተመለስ እሱ ይጠግንሀል በራህመቱ
ማሻ አላህ ደስትሉ ወንድም ይኑርርር
😢😢😮😢 tofike betam nw yesezenegn ar sofiye anchim tikikil alderegishim yesewu lij honewu yemetafa yelem minalebet ykrta bitedergilet anjetish endet aschelesh gin 😢😢
ሦፊ ምን አጠፋች በጣም ትግሥት ያላት ልዩ ልጅ ነች እሷሥ የምታሣልፈው ጊዜ ከቶፊቅ ይበልጥ ይሆናል እውነት ነው መናገር ያለባችሁ ሦብር አድርግ ቶፊቅ ዱአ አድርግ አላህ እንዳሥተካክልልክ እናንተ ደግሞ ነገር አትጨምሩ
ጀግና ናት ይመቻት. የሤበላይ ብያታለሁ❤❤❤❤ትምርት ይሁንህ
ደምርኝ ማሬ
ጠይናማ ነሽ
አይዞሕ ወንድም ፈጣሪ ላንተ ካላት የትም አትሔድም በእምነትሕ ጠንካራ ሑን
ሶፊ ለአላህ ብለሽ ተመለሺ አንድ እድል ስጭው እና ተደሰቱ
ተከታታይ ድራማ አላላቀም እንዴ ኧረ ይብቃችሁ ማን ለመሸወድ ነው😂
ትክክል ዲራማማ ዲራማነው
በጣም ትወናው እንደ ቀጠለ ነው
እኔም ገርሞኛል የተዉፊቅ ድራማ አያልቅም😂😂
እኛ ማየት ስናቆም ያቆማ በለፈው ወላሂ አልከተልሽም ብሎ አሁንም ይከተላታል
Eko
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ 😢😢🙄🙄🙄❤❤❤❤
😂😂የድራማው ነገርስ
ደምሪኝውደ❤
እኔንም የመጀመሪያሽ ሆነ ድራማ ስለሚያስጠላ እካንቀረብሽ
❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ውዶች
እባካቹ አርጋጉት ባአላህ እዴ ተውፊቅ ወደ እራስህ ተመለስ አጥፍተሀል ለዛ ጥላህ ሄደች ይቅርታህ አልተቀበለችም so ትምህርት ይሁንህ ምዲነው በዛው ቀልብህ ተወስውሶ ወደሌላ እንዳይወስዲህ ተጠንቀቅ ብቻህን ለመሆን ከፈለክ እመስጂድ ሂድ ሶፊ ይቆጪሻል
የኔ አባት በውነት አሁንስ አሳዘነኝ 😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 1:15
ወላሂ አሁንስ
😂😂😂 የማዝ ንም እኮ አለ ኧረ ተው ንቁ😂
😢
እረ አትሞኙ ወገኖቸ
ዛሬ 1ደኛ ኮማች ነኝ ሰላም ፍቅር ለሰዉ ዘር በሙሉ ይሁን ቶፊቅ ይህ ነገር እዉነት ከሆነ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሂወት ይቀጥላል በዙርያህ አንተን ማጣት የማይፈልጉ ብዞዎች ናቸዉ መጥፎ ነገር ስታስብ የሚጎዱትም አትርሳቸዉ ተዉ ተረጋጋ
ዉድ ደሚሪኝ 4:53
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤ለአንተ ያአላት ሴት የትም አትሄድም እንደዚህ መሆን የለብህም በቃ ህይወት ይቀጥላል ልጂ ወልደዉ የሚለያዩ ሰዎች አሉ እኮ የተዋደደሁሉ አብሮ አይኖርም ወንድሜ ተዉ በቃ ወደ እራስህ ተመለስ
ሶፊ ስታት የላትም. ባትክክል 👌👌
እውነት ከሆነ ያሳዝናል ቶፊቅ አይዞህ 😢
ግን እኔ የምለው ነገር ኮሜትም ፅፌ አላውቅም ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ግን አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ እሱም ይህ ነገር ዲራማ ነው እውነት እውነት ከሆነ ኒካህ የላቸውም እዴ እንደ ፍቅረኛሞች ዝም ብሎ መለያየት አለ እዴ ኒካህ አጅብ አይ ዲናችን ኢተቂላህ አላህን ፍሩ እናተ የአላህ ባሪያወች በሂወታችሁ አትቀልዱ የዛሬን ሳይሆን የአኼራችሁን አስቡ ነገ በአኼራ ሂሳብ አለባችሁ በሰራችሁት ስራ
ድራማ ነው የሰው ኒካ ይዛ መሺከረከር አለደ
ኒካ ቢኖራቸው ፍታኝ ነበር እምትለው 100% ኒካ የላቸውም ሲጀመር ሙድ እየያዙብን ነው ለቢዶወ ብለው ነው
ጌታያ የልብ ፅናት ያብዛልህ።
ቶፊቅ እባክህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ሂወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ላንተ ያለ ኣለ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 😥🙏
ሶፊ ግን ለምን እንደዚ ጨከንሺ ለምን ኣንድ ዕድል ማትሰጩ ስታስጠላ 😭
በትክክል ማሬ
አዬክ በዶ ነክ ለቢቻክ አታምሪም በሰዉ ዉስጥ ሆነክ ሰዉ ይናፋቃሃል በፍቅር አትቅላዱ ወንዶች ያኔ ስጋፋፉክ ካሱዋ ልላዩክ ካዛስስ ይጣቃሙቡሀል አሁን ላራሳቻዉ ያጃናጃኑት ነዉ ያሱዋ መጎዳት ይበልጣል
አቦ ይመቻችሁ ዲራማዉ ያበዴ ነዉ በርቱ
እኮንም ዴግ አረገችህ ወድች ሲወዶችሁ ታበዙታላችሁ ቅጣት ነው ለሌሎችም
ሲጀመሩንም ቶፊቅ ምንም ነገር ቢሆን ሶፊ የምትጠየቅበት አንዳችም ሞራል ሊኖራቹ አይችልም እደዛ በስሜቷ ከተጫወተ በኃላ እሶን ተጠያቂ ማድረጉ ተገቢ አይደለም መጀመሪያ አርቆ ማሰብ ነበረበት አሁንም ቢሆን የሱ እደዚ መሆን እሶን ሊመልስለት አይችልም አላህ የሱ እድትሆን ከፈቀደ ተመልስው ይገናኛሉ ካልሆ ደሞ እራስን ያልሆነ ነገር ውስጥ ማስገባቱ ተገቢ አይደለም ባይሆን ወደፈጣሪህ ተጠጋ ወደሱስ ከምትጠጋ
Obbolesaa kiyya hin bohin rabbii jiraa abshir homaa mitti Keyrimafi 💔💔💔💔😭😭😭😭
Dhugaa
Diramaa hojjataa jiruum dhugaa Doralaa You tube Akkasi godhaa sisi😂😂😂😂 😂
Haraa kuni diramadha camera man sofidha😂😂😂😂
ሶፊ ትታዉ መሄድ የለባትም ነበር እቅርታ የማይሽረዉ ጥፋት የለም😢😢😢 እረ ሶፊ ይቆጭሻል😢😢😢
አልሄደችም ጠብቂ
😂😂ገብቶሻል@@OkOk-re3ut
@@OkOk-re3ut ሂዳለችእያሉ፣ደምሪኝማ
@@ademendire2080 ደምሪኝማሁቢ
@@ekramemohamad7392 አሽ እማ
ሶፊያ ትጥያቄ ናትኝ አላልም! ፀበን በፍቅር ለማሸንፍ ሞከሩ! በነገር ለማሸንፍ አትሞከሩ!
ቪዲዬውን በነገር ከመምጣት በፍቅር በትምጡት የትሻል ናው! ባልችበት ይመቻትኝ ሶፊ!
ሶፊያ ተያዥ ናት የሚወራ እና የማይወራ እውቁ!! የኛ ቤት ሰፈ ናው እየመጣሸ ትኝ አሉ‼ ጨራሸ ሒሳብ አልኝ ወንደሜ የሆነ ነገር ከሆና! ከሶፊያ !! እሱም ባለበት ይመችው!
ሴት ልጅ ዋጥ አደርጋ ሰምትይዥ እንጂ እሶ ሶሻል ሚዲያ ላይ እደሱ መሆን ጥፉቶት አይደልም ተጉደታልች እኮ እሶ ከእሱ በላይ!
ግን ሴት ልጅ አመቃ ናው የምትይዝ!!