መለያየት የቆመን ሰው ገዝግዞ ሚጨርስ ነገር ነው! የኤርትራ ባህር በኔ ህይወት ተከፍሏል! የዚህ አስደናቂ ቤተሰብ ምስክርነት ባለቤት ጌታ ክብሩን ይውሰድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #christian
    #christianethics
    #BLESSING
    #Emmanuel Official Tube
    This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
    በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ።

ความคิดเห็น • 34

  • @tsnenubeyene1834
    @tsnenubeyene1834 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፖስተር አሊ ላንተ ምለው ይለሄ አመት ሳያልቅ ላንተ ቤት ሚራክል ሆኖ ለምስጋና ከቤተሰቦችጋር ተሰብስበ ትጠራናለ አመንኩ አሜን❤❤❤❤

  • @deborahmeles9799
    @deborahmeles9799 8 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ዓሊዬ ይሳቅን ያሳቀና ያጽናና ርብቃን ወደ እልፍኙው በገባች ግዜ የእናቱን ሐዘን ካስረሳ ያአንተማ የእግዝአብሔር ጅግና የኢየሱስ ወታደር የሆነች ወደ እልፍኝህ ወደ ጉያህ ስትገባ ልብህ ምንኛ ሙሉ ይሆን ስለዝህ ፓስተርዬ 2024 ያስቀሃል😂❤

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር። ሁሌም መልካም ነው ሲነሳ እጅን በአፍ ያስጭናል።ኧረ እርሱ ሁሉ በሁሉ ነው ።ደግሞም ከጀመረ የሚያቆመው የለም እኔም በቢዛዬ ምክንያት 18 አመት ሆኖኛል ግን የሚገርመው ከ17 አመት በሁዋላ በድንቅ ሁኔታ እንዳሰብኩት ሳይሆን ባላሰብኩት መንገድ ቪዛዬን አስተካከለልኝ ጌታ ይባረክ ።አሁን ደግሞ በጌታ በእየሱስ ስም ልጆቼን አጠገቤ ይሆንሉ ኧረ በእየሱስ ስም እህቴ ስትፀልይ አሜን ብዬ ቀድሜ ወስጃለሁ።ኧረ ኡ ኡ ውስጤ እሳት ጭረሽብኛል ልጆቼን ሄጄ ሳይሆን ጌታ በድንቅ ሁኔታ ያመጣልኛል አምናለሁ።ፓስተር አሊ ለምልም ለረጅም ግዜ እየተከታተልኩ ብዙ ተምሬአለሁ አሁንም በእጥፍ ፀጋ ያብዛህ ብሩክ ነህ

  • @azalechsoresa8151
    @azalechsoresa8151 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሆይ የልመናችንን ቃል ሸምተህ በፓስተር አሊ ቤት ሳቅ ስላደረግህ ስምህ ይባረክ

  • @Tilikufamily
    @Tilikufamily 4 หลายเดือนก่อน +2

    Hi there am Ethiopian but my mom is Ethiopian but I am alone with my mom so my dad is in America 🇺🇸 we want to go America 🇺🇸 with my dad

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር እንዲህ እንደሳቅህ ሳቅ ይሁንልህ እህቴ እንዳለችው በቃ ቤተሰቦችህን ለመቀበል ተዘጋጅ ሐሌሉያ የሚገርመው እኔ በቅርብ ቀን አገልግሎትህን ባገኘውም በብዙ ተምሬብሐለሁ ነገርግን በእንደዚህ አይነት የቤተሰብ ናፍቆት ውስጥ ሆነህ በታማኝነት በቅንነት በመታዘዝ ያገለገልከው አምላክ አሁን በቤትህ በህይወትህ ተአምራትን ያድርግልህ ለሚያምን ሁሉ ይቻላልና እንግዳ ለመቀበል ተዘጋጅ ተባረክ ፓስተር ሐሌሉያ።

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ሆይ ዛሬ ታምራት ስለሆነ አመሰግናለሁ ፖሰተርዬ ቀጠየ ምስክርነት የአንተ ነው አረ አሜን ሆነ ❤እኔም እውነት ለአንተና ለራሴ አምኚለሁ ለኔም ልጄን እባክህ እግዚአብሔር ሆይ

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይመጣሉ የፓሰተር ቤተሰቦች በቅርብ ጌዚ አድላይ ይመሰክራሉ ምንም የማይሳነዉ አምላክ እኮን ለ አገልጋዬ ቀርቶ
    ጌታ ሸክም ህን ያቅልልህ ወድም አሊ ጌታ የሚወደዉን ይፈትናል ይመጣሉ በቅርብቀን

  • @tarikuwamulugeta8461
    @tarikuwamulugeta8461 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለእኔም ፀልይልኝ ፓስተር አሊ ።

    • @meskeremjara292
      @meskeremjara292 8 หลายเดือนก่อน +2

      ተፈፀመ ሆነልህ ሐሌሉያ አሜን ።

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanku family for re testimony be blessed

  • @AmazingGodsGrace
    @AmazingGodsGrace 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher ymesgen le4t amet abate ayno ayaym neber Egziabher gn aynochon endegena keftal. Egziabher Amesgnulgn!

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow des yemil agelglot tebareku

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከምወደው ባሌ ከተለያየሁ 14አመት ሆነን እሱ ካናዳ እኔ አዲስ አበባ ልጄ ኦጋንዳ ትንሹ ልጃችን ከእኔ ጋር እና እኔ 14አመት በባሌ ናፍቆት ስክር ብያለሁ ልጆቼም አባታቸውን አይተወት አያውቁም ተጣልተናል ነሚያስታርቀን ሰው አጣን እኔና ልጆቹ በናፍቆት ሞትን ማን ይዘንልን

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ነገሮችሽን ያስተካክል መልካም ዜና መስማት ይሁንልሽ በእየሱስ ስም!

    • @mihretzebene4904
      @mihretzebene4904 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ canada የት ከተማ ነው ያለው? ስልክሽን ላኪልኝ

  • @Haimanot-j1o
    @Haimanot-j1o 7 หลายเดือนก่อน +1

    WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @RibikaMune
    @RibikaMune 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እላለዉ እናንተን የሰጠኝ ጌታ ይክበር ደስስስ ብሎኛል የፓስተር አሊ ቤተሰቦች ተባረኩ !

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ይህ ድንቅና ተአምራት ለሁሉ ለልጀም ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🎉

  • @kassechtsegaye1526
    @kassechtsegaye1526 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kassechtsegaye1526
    @kassechtsegaye1526 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ በተአምራት እጁ በቅርብ ያገናኝህ

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏

  • @AberashBalchew
    @AberashBalchew 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @jesusgeta
    @jesusgeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yitchilal uuuuuu Jesus

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww ❤❤❤❤❤

  • @mihiretdinku9253
    @mihiretdinku9253 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen yehunelete🎉

  • @meseretyilma6076
    @meseretyilma6076 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሆነ ሆነሆነሆነሆነ

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታን እማያቅ ስው አግብትሼ ነው ጌታ ስጠኜ እያልሽ ነው እረ ጉድ ትገረመላቹ ኦርቶዶክስ እርርርርርር ጉድ