ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ ትዳር እናቴ ለዚህ ትልቅ ትምህርት ስጣን አልፋለች በጣም ፀባዩ ከባድ የሆነ ባል ይዛ ከ 9 ዓመትዋ ጀምሮ ለ 61 ዓመት በትዕግስት እና በፅናት ,ኑራ አልፋለች እናቴ ነፍስሽን ይማርልን ።
❤❤❤❤❤❤
ነፍሳቸዉን በአብረሀም በይስሀቅ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን
አሜን❤
ለኣባት በምድያ እንድህ ኣይባልም ነውር ነው። ሃላ ይፀፅትሻል።ነፍሳቸው ይማርልን
❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤እውነት ነው እናቶቻችን እጅግ ታጋሽና አስተዋይ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
አላገባሁም. እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጥሽ በሉኝ. 2017ጥር ላይ በተክሊልል ላገባ ወስኛለሁ. ይሳካልሽ ቡሉኝ. በቸኝነት መሮኛል.
ይሳካልሽ ደንግል ማርያም ከፌትሽ ትቅደም ተባርከሽ የርብቃና የይሳቅ ትዳር ትስጥሽ እስከ ሽምገልና 💙🥰
@@ebrahit55 አሜን አሜን አሜን' አምላክ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እመአምላክ የተባረከ ትዳር ትስጥሽ እህቴ 😢❤️❤️☦️
ይሳካልሽ ዉዴ እህቴ ድንግል ማርያም ኳትርዳሽ
እውነት የሰውን ሐጢያት ስንፅፍና ባላወቅነው ጉዳይ ስናማ ከምንውል የራሳችንን ሐጢያት እያሰብን ብናለቅስ ክንፍ ያወጣ መልአክ እንሆን ነበር
መምህር ቃለህይወት ይስጥልንእኛም ማስተዋል ማገናዘብ ጥበብ ይስጠንእድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርትልቅ ትምህርት ነው
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክብሩን ያድልልኝ ተመስገን አምላኬ በናንተ ሚድያ ህይወቴ ተቀይሯል ተመስጊን🙏🙏🙏
የህወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ❤ ኪዳነ ምህረት እናቴ አደራሽን ጠንካራ አድርጊኝ እሚጠቅመኝን ስጭኝ😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫
በእዉነትአባታችንቃቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ትምህርታቸው እኮ ሲጣፍጥ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቃል 30_60_100 ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናንተን ስለሰጠን አምላክ ይመስገንልን 🌻🌻🌻🌻💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ድንቅ ትምህርት በጣም ልብን ውስጥን የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሄር አምላክ ስምተን እንድንተገብረው ይርዳን የፈለገ ስልጣኔ ቢበዛ የድሮን የሚተካ ምንም የለም? ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን::
ቃለ ኒወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ደስ የሚል ትምህት ነው
አሜንን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን😢😢😢እውነት ነው ሱባዬ ነው ትዳር በትክክል እግዚአብሔር ለኛም ያድለን ቅዱስ ሩፋኤል ❤❤❤ መምህር ምትኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናንተ ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን ድንቅ ትምህርት
Amen amen amen 🙏
በእውነት ለመምህረችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምህራቺን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን እንደ ቃሉ እንደ ስርአቱ እድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን 💚💛💛
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን
Bewunet Kal hiwot yasemalen mamerachen 🙏👏👏❤️❤️
እወነት ቃለሕይወት ያሰማልን።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
እግዚአብሔር ያድነናል
Egzaber yesten mimrachin kal hiwten yamalen
አባቶቻኝን መምህራችን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለሃሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤🙏
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን
I am Protestant but I love teaching about wife and husband's!
thank you too, keep it up👏👏
Amen amen amen kale yiwet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያስተማሩንን የመከሩንን በልባችን ጽላት ጽፎ ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍረ እንድናፈራ የቅድሳን አምላክ የእርሶም አምላክ ይርዳን በእውነት ❤❤❤
Amen amen amen kalehwate yasemalin mamerachen 🙏🙏🙏🌼🌻🌼🌻
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡፡
ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ መምህርነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ 😢❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህሪዬ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ነገር ግን አባቶቻችን ጊዜው አልገባቸውም ወይም ቤ/ክ ላይ እያላገጡ ይመስለኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሥጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🙏
ቃለህይወት ያሰማልን❤
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፠ያሰማልን፦አባታችን፧
እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውንያብዛልህ መምህር
Amen kelhiwot yasamaln 🎉🎉🎉🎉❤Mamehir temeritachun sisama namis dis yelataleee
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር💚🙏😊😊
በእውነት መህምራችንቃለ ህይወት ያሰማልን
እወንት ነወ ሰምቶ ክመጥፋት እግዚያአብሔር ያደንን😢😢😢😢አሜን በእወንት
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🤲❤️❤️👏👏🥰🥰🥰
Kale.hiwet.yasemalen🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህርየ
በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ደስ የምል ትምህርት ነዉ እድመና ጤና ይስጥልን🌷🌷🌷
ቃለ ህይወት የሠመልን አበታችን ራዥም እድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
Kale.hiwet.yasemalinn.memhir
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህሪ ቀለ ህዎት የሴመልን እኛም 30/ 60/100 ያመረ ፊሬ የምነፈረ የድሪገን አሜን🎉🎉🎉🎉
ቃለህይውትን ያስማልን
አሜን በውንት ቃል ሕይወት ያሰማልን mamirachin 💐💐🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿
❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህወትያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏
አርሴ ማአሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን ❤️❤️❤️አሜን ✝️✝️✝️አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን
Ameeeen ameeeen ameeeen 🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤ ቅል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🌻🌼🌾🌻🌼🌾
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን ❤❤❤❤😢😢ልባም ሴት አደርገን ነው
❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይዉት ይሰማለን🙏🙏🙏
Kale hiwot yasrmalin memhrachn
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እዉነት
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ለትዳራችን ታማኝ ያድርገን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖኖ ቅድስ እግዚአብሔር ይባርክልን
Memher kalehuywet yasemalen, bewenet leben seresero yemegeba temehert nw beteleye lenga lewetatochi
ሰላም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🌺👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏🙏ቃለ እዮትን ያሳማልን 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤kalhiwotyasmaln❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
መምህር አባታችን እድሜው 55 ነው አራት ልጅ ወልዷል እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ 25 አመቴ ነው ሁላችንም ወንድማማቾች በሁለት አመት በአንድ አመት በሶስት አመት ነው ምንለያየው የመጀመሪያው ወንድማችን 31 አመቱ ነው አግብቷል ልልህ የፈለግኩት ኢሄን ያህል ትልቅ ቤተሰብ መስርቶ እስካሁን አልበሰለም አይሰክርም ከምልህ በላይ እኛን ለማሳደግ ዋጋ ከፍሏል እንደውም ለቤተሰብ ዋጋ መክፈልን ከርሱ በላይ ለኔ አርአያ ሊሆን ሚችል የለም ግን ኢሄን ሁሉ ፍቅር ኢሄን ሁሉ ዋጋ emotional stability ሚባል ነገር የለውም በቃ እኛና አባታችን ቤት ውስጥ በፍቅር እያሳለፍን ድንገት የሆነ ሰው ከመጣ የሚናገረውን መቆጣጠር ካለመቻሉ የተነሳ ይሁን አላውቅም አጥንት የሚጠዘጥዝ ቃላት መናገር ይጀምራል በተለይ እናታችንን ጥምብእርኩሷን ነው ሚያወጣው በቃ ፀያፍ ስድብ እስከመሳደብ ይገርምሀል እሷ ግን ስቃ ነው ምታሳልፈው ከምንም አትቆጥረውም እንደው ምን አይነት ትግስት ይሆን ያላት አንዳንዴ ፈጣሪን እንደሷ ትእግስትን አድለኝ እለዋለው
ስለ ትዳር እናቴ ለዚህ ትልቅ ትምህርት ስጣን አልፋለች በጣም ፀባዩ ከባድ የሆነ ባል ይዛ ከ 9 ዓመትዋ ጀምሮ ለ 61 ዓመት በትዕግስት እና በፅናት ,ኑራ አልፋለች እናቴ ነፍስሽን ይማርልን ።
❤❤❤❤❤❤
ነፍሳቸዉን በአብረሀም በይስሀቅ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን
አሜን❤
ለኣባት በምድያ እንድህ ኣይባልም ነውር ነው። ሃላ ይፀፅትሻል።
ነፍሳቸው ይማርልን
❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤እውነት ነው እናቶቻችን እጅግ ታጋሽና አስተዋይ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
አላገባሁም. እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጥሽ በሉኝ. 2017ጥር ላይ በተክሊልል ላገባ ወስኛለሁ. ይሳካልሽ ቡሉኝ. በቸኝነት መሮኛል.
ይሳካልሽ ደንግል ማርያም ከፌትሽ ትቅደም ተባርከሽ የርብቃና የይሳቅ ትዳር ትስጥሽ እስከ ሽምገልና 💙🥰
@@ebrahit55 አሜን አሜን አሜን' አምላክ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እመአምላክ የተባረከ ትዳር ትስጥሽ እህቴ 😢❤️❤️☦️
ይሳካልሽ ዉዴ እህቴ ድንግል ማርያም ኳትርዳሽ
እውነት የሰውን ሐጢያት ስንፅፍና ባላወቅነው ጉዳይ ስናማ ከምንውል የራሳችንን ሐጢያት እያሰብን ብናለቅስ ክንፍ ያወጣ መልአክ እንሆን ነበር
መምህር ቃለህይወት ይስጥልን
እኛም ማስተዋል ማገናዘብ ጥበብ ይስጠን
እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር
ትልቅ ትምህርት ነው
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክብሩን ያድልልኝ ተመስገን አምላኬ በናንተ ሚድያ ህይወቴ ተቀይሯል ተመስጊን🙏🙏🙏
የህወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ❤ ኪዳነ ምህረት እናቴ አደራሽን ጠንካራ አድርጊኝ እሚጠቅመኝን ስጭኝ😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫
በእዉነትአባታችንቃቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ትምህርታቸው እኮ ሲጣፍጥ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቃል 30_60_100 ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናንተን ስለሰጠን አምላክ ይመስገንልን 🌻🌻🌻🌻💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ድንቅ ትምህርት በጣም ልብን ውስጥን የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሄር አምላክ ስምተን እንድንተገብረው ይርዳን የፈለገ ስልጣኔ ቢበዛ የድሮን የሚተካ ምንም የለም? ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን::
ቃለ ኒወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ደስ የሚል ትምህት ነው
አሜንን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን😢😢😢እውነት ነው ሱባዬ ነው ትዳር በትክክል እግዚአብሔር ለኛም ያድለን ቅዱስ ሩፋኤል ❤❤❤ መምህር ምትኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናንተ ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን ድንቅ ትምህርት
Amen amen amen 🙏
በእውነት ለመምህረችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምህራቺን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን እንደ ቃሉ እንደ ስርአቱ እድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን 💚💛💛
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን
Bewunet Kal hiwot yasemalen mamerachen 🙏👏👏❤️❤️
እወነት ቃለሕይወት ያሰማልን።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
እግዚአብሔር ያድነናል
Egzaber yesten mimrachin kal hiwten yamalen
አባቶቻኝን መምህራችን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለሃሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤🙏
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን
I am Protestant but I love teaching about wife and husband's!
thank you too, keep it up👏👏
Amen amen amen kale yiwet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያስተማሩንን የመከሩንን በልባችን ጽላት ጽፎ ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍረ እንድናፈራ የቅድሳን አምላክ የእርሶም አምላክ ይርዳን በእውነት ❤❤❤
Amen amen amen kalehwate yasemalin mamerachen 🙏🙏🙏🌼🌻🌼🌻
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡፡
ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ መምህርነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ 😢❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህሪዬ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ነገር ግን አባቶቻችን ጊዜው አልገባቸውም ወይም ቤ/ክ ላይ እያላገጡ ይመስለኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሥጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🙏
ቃለህይወት ያሰማልን❤
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፠ያሰማልን፦አባታችን፧
እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን
ያብዛልህ መምህር
Amen kelhiwot yasamaln 🎉🎉🎉🎉❤
Mamehir temeritachun sisama namis dis yelataleee