ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር -ምዕራፍ ሁለት ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 เม.ย. 2024
  • ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ ሁለት ክፍል አራት ሙሉ ፕሮግራም፡፡ የዕለቱ ተወዳዳሪዎች ዶ/ር ዘይኑ ዙቤር የአጥንት ቀዶ-ህክምና መሳሪያ፤ ሚሺሶ ደሳለኝ መዳረሻ የሞባይል መተግበሪያ እና አስናቀ በፍቃዱ አኘሊኬሽን ይወዳደራሉ፡፡ ዳኞች ኢ/ር ቢጃይ ናይከር፣ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ፣ ኢ/ር ጌቱ ከበደ፣ ዶ/ር ሐውለት አህመድ እና አቶ ፍጹም ንጉሴ፡፡ Negadras entrepreneurship TV show. #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia

ความคิดเห็น • 29

  • @user-ho2yp2mu9v
    @user-ho2yp2mu9v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ዘይኑ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ማድረግ አለብን

  • @HasenHusein
    @HasenHusein 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታ አርጉልኝና ኢ/ር ፀደቀ ለዳኝነት ሚሆን ሰው አይመስልም

  • @lelisagetaneh8709
    @lelisagetaneh8709 3 หลายเดือนก่อน +2

    Why he didn't accept the given comments but? They commented well, especially related to approval!

  • @betelhemandarge3846
    @betelhemandarge3846 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር የሽታ ማጥፊያ ሱፐር ማርኬት አግኝቼው ተጠቅሚያለው ይህንን ውድድር ሳላይ ኮንደሚንየም የምትኖሩ ታቁታላቹ የሽንት ቤት ሽታ ከዛን ቀን ጀምሮ ሽታ ሚባል የለም ልሞክረው ብዮ ነበር የገዛሁት
    ምርቱን ወድጄዋለሁ ዛሬ ሳየው ገርሞኛል

    • @hannazenebe1571
      @hannazenebe1571 3 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነው ያገኘሽው

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 3 หลายเดือนก่อน

      pls የት ነው የሚገኘው

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እናተጋ ልመጣ በይቱብ እናተንም ማት ትከብዳላችሁ 😢

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከቢጂይ በስተቀር ያሉት ዳኞች ግን ብቃታቸው ብቻ ሳይሆን ኢጎዋቸው እራሱ ከባድ ደረጃላይ ነው

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ጭንቅላታቸውን ክፍት አይደለም አዲስ ሀሳብ ለመቀበል።

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ግን መንግስት የለንም ይሄ የሀገር ሀብት እኮ ነው ወይ ገንዘብ ማጣት

  • @bestsongs7689
    @bestsongs7689 3 หลายเดือนก่อน

    think beyond both positive and negative side

  • @amarewaleayalew3598
    @amarewaleayalew3598 3 หลายเดือนก่อน

    engineer Getu, wawo. engineer Bejai Nerash Naiker, Engineer tsedeke wawu. wawu wawu wawu wawu

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢ/ር ፀደቀ ምን ዓይነት ኢጎ ያለው?

  • @Teshomefikadu-yq2ux
    @Teshomefikadu-yq2ux 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ የሚያዉቀዉ

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኞች ገን ለፈጠራ ቅርብ የሆነ ሰው ቢሆን

  • @AsnakechGirma-iv5cg
    @AsnakechGirma-iv5cg 3 หลายเดือนก่อน

    How can i register on this program?

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 3 หลายเดือนก่อน +4

    Flintstone..owner Ato tedeke is negative thinker..shouldnot be here

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      አቶ የፊት ድንጋይ
      በጨለማ መንገድ ሲሄድ ጉድጎድ መኖሩን አሸትቼ እደርሰበታለሁ ብሎ ቁጭ

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 I don't understand u even you don't understand yourself

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      @@merhabatube219
      እኔ ታላቅ ክብርና ፈቅር አለኝ እንተም የዉሻ ዘር ነህ እንዴ በማታ በሸታ ለሚያዩ

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 2 หลายเดือนก่อน +1

    ራሱን ሞከሪያ አድርጎ የመጣ ሰውን መምከር አትችሉም ወሬ ብቻ

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ዳኞች ታሸማቅቃላችሁ ሳይሱ ላይ ግግም አላችሁሳ አስቡበት

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 3 หลายเดือนก่อน

    Sidisit Woyi Sebat Woyi Zetegni Bitonu Buzu Botawochi Yitayachu Nebe Bizu Higawi Negerochininim Yitayachu Neber LE SIRA MASHINOCHIN fetariwochi Seftiwochi

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመሸጡ ተናደሀል ንግግር አያምርም

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 3 หลายเดือนก่อน

    For God sake get rid of tseseke please, he is so discouraging both the audience and the participants. I wonder what he did in the past and is doing besides building stupid bricks.