የክርስቲያን ስጋ መብላት ይቻላል vs አይቻልም_ፍጥጫ 1__እንቅጭ_እንቅጯን_yekrstiyan sga meblat ychalal vs aychalm_ftcha 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የክርስቲያን ስጋ ይበላል ወይንስ አይበላም?

ความคิดเห็น • 405

  • @shiffakass7617
    @shiffakass7617 2 ปีที่แล้ว +7

    ክርስቲያን አታረድም የክርስቲያንስጋ አይበልም ክርስቲያን ያረደውነው የሚባለው መጀመሪያ ተማር ሰውአክብር አትዘርጥጥ

    • @user-wd1es6lo4e
      @user-wd1es6lo4e 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል መጀመሪያ አንተ ተማረ ሰው ከመተቸትህ በፊት ውሀ ይብላህና

    • @user-ur6gn2vk1c
      @user-ur6gn2vk1c หลายเดือนก่อน

      ይሄ ከሰዉነት የረደ ሰዉ ነዉ መቸም እድሜዉ ትልቅም ቢሆንም ከኢስላም ክብር አይበልጥም ይሄ የቀን ጅብ ነዉ

    • @AmirAbdela-um1nb
      @AmirAbdela-um1nb 22 วันที่ผ่านมา

      አይበላም አው ነገር ግን ረክሰው እንዲሰደቡ የደረጉን እራሳቸው እነሱ ሼህ ተብያዎች ናቸው

  • @muhameddawd5865
    @muhameddawd5865 2 ปีที่แล้ว +11

    ደሞ ብለው ብለው የክርስቲያን ስጋ ይበላል አሉ አላህ ከበሽታቸው አላህ ይጠብቀን

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v 2 ปีที่แล้ว

      ምንድን ነው ችግሩ አላህ አድነው አይል ስለዚህ ሁሉም የሱ ዋነው ሀላል ነው ሆ

    • @ahmedomar9709
      @ahmedomar9709 2 ปีที่แล้ว

      Allah new yalew wendeme qurean temar

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว +2

      በቁርአን የመፅሀፋ ባለቤቶች ተብሎ ነው የተጠቀሰው። አሁን በዘመናችን ያሉ ክርስቲያኖች የመፅሀፍ ባለቤቶች ናቸው ቢባል እንኳን አሏህ በቁርአን 'ወላ ተእኩሉ ሚማ ለም ዩዝከሪስሙሏሂ አለይህ' ብሏል። ከአሏህ ስም ውጭ ሌላ ተጠርቶበት የታረደን አትብሉ እያለ ክርስቲያኖች በስላሴያቸው ስም ያረዱት ሀላል ነው ትላለህ? ኧረ አሏህን ፍሩ። ከራሳችሁ ውጭ ሌላን የማትሰሙ አትሁኑ። ትጠፉበታላችሁ።

    • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
      @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ปีที่แล้ว

      @@Ehsanrecords ሳህ ትክክል🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏

  • @NaserHussen-r1c
    @NaserHussen-r1c 5 วันที่ผ่านมา +1

    الْيَوْمَ أُحِلَّ لَكُمُ الطَّيِّبَاتُ ۖ وَطَعَامُ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ حِلٌّ لَكُمْ وَطَعَامُكُمْ حِلٌّ لَهُمْ ۖ وَالْمُحْصَنَاتُ مِنَ الْمُؤْمِنَاتِ وَالْمُحْصَنَاتُ مِنَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِنْ قَبْلِكُمْ إِذَا آتَيْتُمُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ مُحْصِنِينَ غَيْرَ مُسَافِحِينَ وَلَا مُتَّخِذِي أَخْدَانٍ ۗ وَمَنْ يَكْفُرْ بِالْإِيمَانِ فَقَدْ حَبِطَ عَمَلُهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
    መጀመርያ ተማር አትዘባርቅ ፍሎወር ለማግኘት ብለህ

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 2 ปีที่แล้ว +7

    ያገኙትን እየበሉ ልባቸው ይዘጋና ሓቅስነ ገራቸው አይረዱም ሱብሓናሏህ

  • @mussabullo6558
    @mussabullo6558 2 ปีที่แล้ว +3

    ደካማ ደሊል ነወ የምትጠቀመው ካለ እውቀተ ዳእዋ አታድርግ ፕሊስ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว

      የቁርአን ማስረጃ እየጠቀስኩልህ ደካማ ደሊል???

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj294 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን

  • @user-fc1qs5vu8e
    @user-fc1qs5vu8e 2 ปีที่แล้ว +3

    እነ አብደል አዚዝ ቢን ባዝ ምንነት ሳተውቅ

  • @user-nb5sv2ep6j
    @user-nb5sv2ep6j 2 ปีที่แล้ว +13

    ልክ ብለሃል ዉድሜ በጣም ጡሩ ትምርት ነዉ የኛ አብደርይ🥰

  • @user-rl9xn1om1o
    @user-rl9xn1om1o 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህወንድማችንበርታአላህእንዳተያሉመሠሎችህንያብዛልንአላህይጠብቅልንየኛጀግና💚💙💚💙ግንየኛወቹየትናችሁመልሡንለናተ?

  • @aykelgores3397
    @aykelgores3397 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيك وجزاك الله خيراً
    የኔ ልዩ ወድም ወሏሂ አተኮ ትለያለህ አሏህ ይጨምርልህ መሠሎችህን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @khalidhussein5601
    @khalidhussein5601 ปีที่แล้ว +2

    የቁርአኑንአያየትልቀብረውነው።የሼኩንምንግግርደግሞሙሉውንሰምቻለውአላህየፈቀደውነገርነውአሉእንጂየሙስሊምስጋቤትእያለየክርስታንጋርመሄዱአግባብአይደለምብለዋል።በነጭነጫስምአትነግድ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  ปีที่แล้ว

      የሰጠሁህ ማስረጃ እኮ የሸሁ ንግግር ትክክል እንዳልሆነ በግልፅ የሚያሳይ ነው። የክርስቲያን ስጋ መመገብ አይቻልም። የአሏህ ስም ካልተወሳበት አትብሉ ነው ያለው ቁርአን።

  • @user-ol5ix9ny8j
    @user-ol5ix9ny8j 2 ปีที่แล้ว +2

    ረሡሊ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን የምትወድ ከሆንክ እሳቸዉ የፈቀዱትን ሊትቀዉም አትችልም በሸሪአ የተፈቀደ የአህሉል ኪታቦችን ስጋ ይባላል ተቢሏል በመስፈርት ማለት ነዉ

  • @user-cg1hn2xy9t
    @user-cg1hn2xy9t 2 ปีที่แล้ว +4

    ባራካላሁ ፍክ ማሻኣላህ
    ኣላህ ይጠብቃቹ

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul 4 วันที่ผ่านมา

    Alhamdulilah satena lejoche eymtachehulen new

  • @galaxyprime6579
    @galaxyprime6579 2 ปีที่แล้ว +3

    بارك الله فيكم حفيظكم الله حبيبي زادكم الله

  • @zmzm8505
    @zmzm8505 2 ปีที่แล้ว +4

    ❤️❤️❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-rl9xn1om1o
    @user-rl9xn1om1o 2 ปีที่แล้ว +2

    ወለይኩምእሠላምወራህቱላሒወባረካቱአህለንበርታልየኛእንቁ👍👍👍👍👍

  • @user-uu9sx2it4p
    @user-uu9sx2it4p 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩምእሠላምወራህመቱሏአሂ ወበርካቱ አህለንወሰህለንወመራህበን

  • @hawwahawwa8258
    @hawwahawwa8258 2 ปีที่แล้ว +3

    ባረከሏሁ ፊኩም

  • @JrJx
    @JrJx 6 วันที่ผ่านมา

    ውሀብያ ሰባልው ስሳጣለይኝ አህባሽይ ማሽአላህ ነው አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd2js6wz3k
    @user-yd2js6wz3k 2 ปีที่แล้ว +3

    ውሀብያ ሲባል ሆድጅ ምን ያውቃሉ

  • @user-wg4me5vu1l
    @user-wg4me5vu1l หลายเดือนก่อน

    ሱረቱል ማይዳህ 5:5

  • @naseemayousuf1765
    @naseemayousuf1765 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah Allah yebareke wedo 🧡🌹❤️🧡🌹🌹❤️

  • @ksabd7669
    @ksabd7669 2 ปีที่แล้ว +2

    لا اله الا الله محمد رسول الله سبحان الله عجيب سبحان الله العظيم الله يحمينا من كل شر يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤔

  • @HnanAhmd-l1m
    @HnanAhmd-l1m หลายเดือนก่อน

    Masha aellah wndimachin bertaln ❤❤❤❤❤❤

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 2 ปีที่แล้ว +2

    Baraka Allahu fik wandmchen Allah yexbqln sawn adnzzut eko denzezaw lersachw Allah yaxfachew

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 ปีที่แล้ว +3

    ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሸዓላህ በርቱልን የእኛ እንቁዎች ሀቂቃ ዘንድሮ ልቢ በደስታ ተሞልቷል ማለትም ብዙ እንቁ የጀማዓ ወንድሞቻችን እያፋጠጡልን ነው በርቱልን እነሱንም አሏህ ልቦና ይስጣቸው🤲

  • @abdulrahmankh2935
    @abdulrahmankh2935 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tudo525
    @tudo525 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيكم وجزا كم الله خيرااحسن الجزاء
    لاإله إلا الله محمد رسول الله
    سبحان الله عجائب

  • @user-nb5sv2ep6j
    @user-nb5sv2ep6j 2 ปีที่แล้ว +7

    ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ ያረብ አሏህ ከሸራቸዉ ይጠብቀን ሱባሃን አሏህ ❤

  • @kassawyibre8159
    @kassawyibre8159 ปีที่แล้ว

    አላማረብህም ሸሪአላይ ሎጂክ አይሰራም
    እስቲ ልጠይቆ በስላሴ የማያምን ነሷራ ወይም አህለልኪታብ አለወይ? ?
    መልስልኝ

  • @rahemamuhammad34
    @rahemamuhammad34 2 ปีที่แล้ว +3

    Jzk Allah kayir ✅✅✅✅

  • @AsrarHamdu
    @AsrarHamdu 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላ.ወድሜ

  • @ridhvanr1746
    @ridhvanr1746 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሙ አሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱሁ በረክ አለሁ ፊኩም ወጀኩሙአለሁ ከይረን አለህ ይጨምሪልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei หลายเดือนก่อน

    ኡዙቐቢላ
    የክሪሥታንሥጋ,እሣቸዉምክርሥቲያንናቸዉ

  • @fadeselman6288
    @fadeselman6288 2 ปีที่แล้ว +2

    Subhanalla
    Ye cafir yaredw
    Allahe yitebken

  • @nesrumohammedmustefa9704
    @nesrumohammedmustefa9704 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥያቄ ቁርአኑ አህለል ኪታብ የሚላቸው እነማን ናቸው በዚህ ዘመን የሉም ወይ ከሌሉስ ከደምት የነበሩት አስተራረዳቸው እንዴት ነበር በአላህ ስም ነበር ወይ? ግልፅ እንዲሆንልኝ ነው።ነቢያችንስ ሰአወ የተጋበዙት የአይሁዳዊት ስጋ በአላህ ስም ነበር የታረደው? ለማወቅ።

    • @NamusNamus-by9fo
      @NamusNamus-by9fo หลายเดือนก่อน

      የመፀፉ,በለቤት,ሚበሉት,በተዉረት,በእንጅ,የሚመሩት,በሁን,ዘመን,ዬሉም,ይፈቀደል,የለዉ,ሳዉዬ,በጠም,እገርመል,,አለቅም,ቢል,ሚነለ

  • @user-yd2js6wz3k
    @user-yd2js6wz3k 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ እቁ ወድም

    • @user-qn2di1te7y
      @user-qn2di1te7y 2 ปีที่แล้ว

      ተጠቀቁት

    • @user-yd2js6wz3k
      @user-yd2js6wz3k 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qn2di1te7y ኧረ እኔ ውሀብያን በደንብ አውቃቸዋለሁ እነዚህ ነጃሶች

  • @AA-qj5cx
    @AA-qj5cx 2 ปีที่แล้ว +3

    ajaeb gize dersanal

  • @fuadnuradin6654
    @fuadnuradin6654 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እኔ የቀራሁ ሰዉ አይደለሁም ግን እዚጋ አተ እደዚ ስላወራ አላምንህም ቲክቶከር ያልከዉን ልጅ ጋብዘዉና ተወያይታችሁ ተማምናቹ አሳዩን በቁርአን ማለት ነዉ የራሴ ጥያቄ ነዉ ? ይሄ ጥያቄ ደሞ ላተ ነዉ እኔ መገደኛነኝ አንድ አከባቢ ደርሻለሁ እና እዛ አከባቢ አንድ ምግብ ቤት ብቻ ነዉ ያለዉ ያደሞ የክርስቲያን ምግብ ቤት ነዉ ያምግብ ቤት እያለ መሞት አለብኝ ይሄንን ደሞ በቁርአን አስደግፈ መልስልኝ ።ልከራከርህ አይደለም የጠየኩ ዉዱ ወድሜ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว

      ያለህበት ብታ ላይ ምንም አይነት የሚበላ ምግብ ከሌለ ራብህን ለማስታገስ ብቻ ልትበላ ትችላለህ። ነገር ግን ሽሮ መብላት እየቻልክ፣ በየአይነት መብላት እየቻልክ የሙስሊም ስጋ ቤት ስለሌለ የክርስቲያን ስጋ ቤት መብላትህ ሀራም ነው። ደግም የትኛው ሀገር ላይ ነው ሌላ አማራጭ ምግብ ሳይኖር የክርስቲያን ስጋ ብቻ የሚሸጥበት? አሏህን እንፍራ_ሞት አለ

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 ปีที่แล้ว +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FuadJemalmustefa
    @FuadJemalmustefa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድማ ቅራ ወነድድሜ

  • @seidmuhamed9654
    @seidmuhamed9654 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሒዳያውን ይስጥህ
    በየትኛው አቅምህ ነው እነዚህን ኡለማ ይምትተቸው

  • @mustefamohammed9777
    @mustefamohammed9777 2 ปีที่แล้ว +2

    You are right masha Allah

  • @user-vv3np6lf7y
    @user-vv3np6lf7y 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም አላህ ያብዛልን ጠንክር

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ🎉🎉🎉🎉ሰብ ላይክ

  • @user-ty4tz1ls1i
    @user-ty4tz1ls1i 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርሙጉዱች

  • @dargiekaled6038
    @dargiekaled6038 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጭመርሏቹሁ በርቱ

  • @ebrahimgatie1056
    @ebrahimgatie1056 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላማው ህቅ የሆነውን ነገር ማሳውቅ ነው

  • @kheyriamohamed7747
    @kheyriamohamed7747 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha’Allah tabarak Allah 💖💖💖💖💞💞💞💞☪️

  • @user-xq7en4kc9n
    @user-xq7en4kc9n 2 ปีที่แล้ว +12

    እንቁ ወንድማችን ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህለን እናኒህን የገሙ ተዋቸው ማየትም መስማትም ነው ያስጠሉኝ ከብት ይላልዴ ለራሱ ከብት አጅብ ነው ወላሂ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን እንኳን እያወቅን ሳናውቅም አደራውን አላህ ይጠብቀን ውሀብይ ጅብ ነው ጅብ ነው ያገኘውን የሚበላ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว +1

      ሀቅ ነው

    • @roshan1550
      @roshan1550 ปีที่แล้ว

      ከአንድ ሙስሊም ይሄ አይጠበቅም እህት ሩቂ

  • @ZuZU-e5y
    @ZuZU-e5y หลายเดือนก่อน

    masha Allah❤❤

  • @abdulhakimnurabesh
    @abdulhakimnurabesh 2 ปีที่แล้ว +2

    Hilaf yalebet rees eyanesak viewr lemabzat ena comment lemesebseb batmoker yeshalal wendemm....

  • @user-ty4tz1ls1i
    @user-ty4tz1ls1i 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @ENDRIS53
    @ENDRIS53 3 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah❤

  • @awelseid9472
    @awelseid9472 2 ปีที่แล้ว +1

    መጠጥ ቤት ያልካት ጥሩ ማስረጃ ነች፡፡ ግን እነሱ በጥቅሉ የአህሉል ኪታብ ስጋ መብላት ይቻላል ነው እንጂ ያሉት ስለቦታው አላወሩም፤ አልተጠየቁም፡፡

  • @mohamadferga3754
    @mohamadferga3754 ปีที่แล้ว

    እስታዝ ሰይሆን ራሱ መጠራት አለበት እንከን አህላል ክታብ መሆነቸውን በምን ይታወቃል

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ የኔ ጀግና ወንድም እንደሱ አዋርድልኝ እስኪ

  • @user-eo5mt8dx4h
    @user-eo5mt8dx4h 3 หลายเดือนก่อน

    ያሠላም አረጉረነዉ እያዲር ምንመጣ አረጉርነዉ ለመሆኖቀርተሀል ታተሥእምነትይጠብቀን አረነዝህ ዉሀብይች ምንአመጡ አረሠዉች እንቃ
    እደት እሚሉትባጡ የክርስታን ይበላል ይላሉ ወድምችንበረከላሁዉፊኪ እነዝህን ዉሀብይች አሏህያጥፋልን ያረብ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ አሏህ ያሣድግህ ወንድም አለም ባረከሏህ ፊክ
    ይህ የቲክታክ ንጉስ ነው ተወወው ሸሁ ግን ምን ነካው??

  • @nasrehnasreh7591
    @nasrehnasreh7591 2 ปีที่แล้ว +1

    بارك الله فيكم

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y ปีที่แล้ว +2

    ደርስኩብህ ምጅመሪያ አቂዳህን አስትካክል ወንድም ገድ በሉ አላሉም አትዋሺ አላህን ፍራ የአህባሽ ሁለም ሀቅን አትቅበሉም ዘም ያልሰላምሆን ነብዩصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم

    • @sadaoumer4932
      @sadaoumer4932 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር ሁሱ ያለውኮ ክርስቲን ያረደውንመብላት ይቻላል ግን ቢስሚላህካለ ብቻ ነው ያሉት እሱ ግን ቀርጦአመጣው ወላሂ እኔ ተከታትየዋለሁ

    • @user-tb3dz1hp1f
      @user-tb3dz1hp1f 11 หลายเดือนก่อน +1

      Kafrochi kamachi jamiro new bismila malate yajamarut

  • @rahatube6385
    @rahatube6385 2 ปีที่แล้ว

    Masreja

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    ሀጢያት ሲያሳፍር ከሀገራችን የአላህን ስም ቅድስት ሥላሴ ያጥፉልን

  • @seyaraja4051
    @seyaraja4051 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የሚገርመኝ እንኳን አደረሳችሁ ክልክል ሁኖ መብላቱ የተፈቀደበት ምክኒያት ነው ያልገባኝ ከአላህ ስም ውጭ ከታረደ በክት ነው

    • @mamilaziz6600
      @mamilaziz6600 ปีที่แล้ว +1

      ለበአላቸው የታረደውን መብላት አይቻልም

  • @NamusNamus-by9fo
    @NamusNamus-by9fo หลายเดือนก่อน

    በጠም,ከበድነዉ,የለንበት,ዘመን,ጭረሸ,ከፍር,የረደዉ,እፈቀደል,አለን

  • @user-wg4me5vu1l
    @user-wg4me5vu1l หลายเดือนก่อน

    ከመናገር በፊት እውቀት ይቀድማል ።ተማር ሎጂክ ማስረጃ አይሆንም።ማስረጃ አቀረቡብህ

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 2 ปีที่แล้ว +4

    አኡዙ፡ቢላሂ

  • @hamdiabdulhamid8226
    @hamdiabdulhamid8226 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah, Allah yebrak fik

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 6 วันที่ผ่านมา

    ኣዑዝቢላህ 👊 አረ ኡኡኡኡኡ 😳🤭🤣 ወሏህ 🤣 ዋሃቢያ ኣሁንስ ጠናቸዉ አረ ቶዉ ጊን ተማሩ ገደል ጊቡ ዋሃቢያ 🤨🤨

  • @user-hd9zo5qo3p
    @user-hd9zo5qo3p หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ቅራ በዴብ እነሱበማስረጃ ነዉ የሚናገሩት ዝብብለዉ አያቀርቡም ዝብብለህ እዉቅ ሳታቅ ብዙአትናገር

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድማችን አላህ ያበርታህ ቀጥልበት እየመረጥክ አውጣቸው ሙጀሲሙችን

  • @user-je8ks8kw8i
    @user-je8ks8kw8i หลายเดือนก่อน +1

    ወሀብያ የዲን ጠላት

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላይኩም ሳላም ወረማቱላህ
    አላህ ይጣብቃን አኡዙቢላህ

  • @emukiya822
    @emukiya822 ปีที่แล้ว

    ሁሱ ሁሌም አለ ለምን መተህ አትከራከረውም ቲክ ቶክ ላይ እሱ ለማለት የፈለገው ነገር ይኖራል ለመልሱ ሁሌም ሌላ ቢድዮ እንጠብቅ

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw หลายเดือนก่อน

    መረጃ ይኑርህ ፈትዋ እየሰጠህ ነው?

  • @user-sr9dr2tt7x
    @user-sr9dr2tt7x 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን በርታልን አላህ ያቆይህ

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀነሏህ እሚገረም ነዉኮ የዉሀብያነገረ

    • @habesha99
      @habesha99 ปีที่แล้ว

      ውሃ ይውሰድሽ

  • @abuilham5806
    @abuilham5806 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካሏህሀይር❤

  • @abuzel2288
    @abuzel2288 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ወሀብያ እያልክ አህባሽነትህን ግልጽ አታውጣ በአእምሮክ ማሰብ ጀምር

    • @AmirAbdela-um1nb
      @AmirAbdela-um1nb 22 วันที่ผ่านมา

      የክርስታን ስጋ መብላት ያለመደው ሰው ፁሁፉ

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 ปีที่แล้ว

    በርታ አሏህ ከውሀብያ ተንኮል ይጠብቅህ

  • @abdulkaadir8925
    @abdulkaadir8925 2 ปีที่แล้ว +2

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የምታምን ከሆንክ ብላ ሙሽሪክ ነህና በተረፈ ትክክለ ኛ አህላል ኪ ታበ በሀገራችን የለምተ ጠንቀቅ!ሆዳም አትሁን!

  • @semiraseid5295
    @semiraseid5295 หลายเดือนก่อน

    ኸረ አላህን ፍራ ከነሱ የበለጠ አዋቂ ነህ ማለት ነዎ?

  • @yegerfaw
    @yegerfaw 6 หลายเดือนก่อน

    የመፃሀፍ ባለቤት ለመሆን በዘር ነው የሚሔደው

  • @abdulraheem2602
    @abdulraheem2602 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው የምትሻሉ ከሆነ በቁራን ነው እየተናገረ ያለው ከመናገራቹ ገብታቹ ቁራኑን ማየት ይቀላል

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዓለይኩምሰላምወረሕመቱሏሂወበረካቱሁ

  • @semirnasri5274
    @semirnasri5274 2 ปีที่แล้ว +13

    ጀዛከላህ ወንድማችን ፡ ሃቁን እያፍረጠረጣቹባቸው ዘንድሮ መግቢያ መውጫ ጠቦባቸዋል በርቱልን አላህ ያግዛቹ

  • @idehwhhsg4297
    @idehwhhsg4297 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም ወድሜ ኣሏህ ይጨምርልህ

  • @user-fl9nk8bb7c
    @user-fl9nk8bb7c 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أخي

  • @miftahkasim2185
    @miftahkasim2185 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትክክል ነህ ወድሜ አሳሳቢ ጉዳይ ነው ያነሳሀው አላህ ይርዳህ በርታልን። ሰዎች ሼር እና ላይክ በማድረግ እናግዘው።

  • @ahimedmohommadahimedmohoma1737
    @ahimedmohommadahimedmohoma1737 2 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ዎጠጥየ እንስማ ዎይስ ቁርአንን እንከተል አህያ ብላ ብለኝ ኑሮ ቁርአን በበላሁ ነበር ቁርአን ኔው ያለው

  • @hassensiraj1633
    @hassensiraj1633 3 หลายเดือนก่อน

    yifekedal chigr yelawm

  • @zebibaibrahim2304
    @zebibaibrahim2304 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @merkezalhikmahtube2157
    @merkezalhikmahtube2157 2 ปีที่แล้ว

    ለነቢዩ ኪታቢዮች ስጋ ሲያመጡላቸው ምን ብላችሁ ነው ያረዳችሁት ብለው ጠይቀው ያውቃሉ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  2 ปีที่แล้ว

      ውስጥህን ለምን ትሸውዳለህ? ምን ብለው እንደሚያርዱትኮ ታውቃለህ። ምን ብለው እንዳረዱት ሳትጠይቁ ያገኛችሁትን ብሉ የሚል ሸሪዓ አለ እንዴ?

  • @user-lv6yw5ot8f
    @user-lv6yw5ot8f 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሓናላህ ወንድሜ በርታ ሀቁን ለመናገር ወደሃላ እዳትሉ በርቱ👍👏💪💪💓💝

  • @user-rs8tc3ky9z
    @user-rs8tc3ky9z 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏሕ ይጠብቅሕ ትክክል። ወድም በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ahmedismael6970
    @ahmedismael6970 ปีที่แล้ว

    Suratul Maida anbeb
    Read suratul Maida quran kerim

  • @rhjfjfjfjfjkf6444
    @rhjfjfjfjfjkf6444 2 ปีที่แล้ว +2

    Allah yirdah wendeme haqun bedenb afertw

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke1337 2 ปีที่แล้ว

    ለምታወራው ማስረጃ ማቅረብ ትችላለህ ወይስ የግል ስሜትህ? የቁርአን ጥቅስ ልታረገው ነው🤔🤔🤔?

  • @tofikhajbegen8997
    @tofikhajbegen8997 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ሀይረን ወንድሜ ከምንም በላይ ያቀረብክበት መንገድ ተመችቶኛል(ከስሜት, ከቁጣ, ከስድብና ከመሳሰሉት ነገር ) ነጣ ሆነህ ያቀረብቅበት መንገድ አሪፍ ነዉ በዚው ቀጥል በርታ 👍