|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን በገዳሙ ዛፍ ስር አገኘነው የገዳሙ ቅርሶች ወጥተው የታዩበት ድንቅ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
    የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ !

  • @AdoniyasAskenaw
    @AdoniyasAskenaw 6 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን አባቶች በዚህ ዘመን እኔህን አባቶች የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸውን ያሳድረብን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን!!!

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት ደስ ሲሉ ምን የታደሉ ናቸው በሳቸው የሚማሩ የጎደር ቅርስ ነውት የኔአባት

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኸረ በርቱልን ብዙ ግራ ሚያጋቡን መጥተዋል ገስፁልን!!!

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኛአባት እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ክፋ አይንካብን ደስ ሲሉ ቃሉን ሲያወጡ

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 2 ปีที่แล้ว +3

    Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll 👏👏👏👏👏👏 kale Hiwet yasemalin Abatachin nurulin rejim edme ena Tena ystlin Yfutun enie Weletemariam betseloto yasbun Amen Amen Amen 🤲💕🤲💕🤲

  • @Etho360-f2z
    @Etho360-f2z 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ደስ ይላል በእግዚአብሔር በእውነት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልል በእውነት በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว +4

    ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
    ንበውዕ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር
    ወንሰግድ ውስተ መካን ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ:: መዝ (131:9)..ቃለ ህይወት ያሠማልን ..አምላከ አበው ሊቃዉንቱን ይጠብቅልን ..ጉባኤውንም ያጽናልን ..አባታችንንም እልፍ አእላፍ ልጆችን የሚወልዱ ያድርግልን ።

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው በጌታ እድሜ ይስጥልን

  • @Makesh97
    @Makesh97 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks!

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidan5386
    @kalkidan5386 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ በውነት እነዚህ ሊቃውንት አግቻቸው ቢባርኩኝ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ኸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ኸ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rehimamisbah5279
    @rehimamisbah5279 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአባቶቻችን እድሜን ጤና ይስጥልን አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን

  • @kalkidan5386
    @kalkidan5386 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይድረሰን አባቶቸ አሜን

  • @mulualemeshetu6921
    @mulualemeshetu6921 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ጌታችን መደሀኒታችን እየስሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አገራችን ኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያኗን ቅርሶቿን ህዝቧችንም ይጠብቅልን ፍቅርና ቸርነቱ አይለየን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዘንድ የእናንተ የአባቶቻችን ፅምና ፀሎት ልመናችሁ አይለየን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ኣሜን ኤፈኣሜን ኣሜን ቃል መላእክት ያሰማለኝ ተመሰገንንንንን

  • @asterbirihane860
    @asterbirihane860 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን።
    ኑሩልን ። አገራችን ሰላም ያርግልን።

  • @meseretmengesha7062
    @meseretmengesha7062 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቃውንቱን ያብዛልን

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቹ ይደርብን !!

  • @bisratsintayehu823
    @bisratsintayehu823 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ተመስገን (3)

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል አንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nardos9255
    @nardos9255 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቼ ❤

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
    @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እድሜ ጤናውን ያድልልን

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว +1

    ከማር ከሶከር ይበልጥ ጥዑም!

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ጤናናእድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን🙏

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል እልልልልል እልልልልልል እግዚአብርሔን ይመስገን በጣም ደስይላል በርከታችሁ ይደርብን💚💛 ❤️አሜን፫🙏🙏🙏

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል---------
    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
    የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን
    ኢትዮጵያ ሰላም

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን ሺ አመት ያኑርልን

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen abatachn bereketu ayleyen 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያተ ያዋርስልን አባታቸን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ።

  • @yonatangetachew300
    @yonatangetachew300 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(3)🙏 እልልልልልልል

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። የአባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሰን።

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሠማልን

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 2 ปีที่แล้ว +2

    በአውነት እናንተን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 ปีที่แล้ว +2

    *_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ይለል የህይወትን ቃል ያሠማልን አባቶቻችን ፤ በእድሜ በጤና ይጣብቅልን በረከታችው ይድረሰን አሜን ፫።_*

  • @משהפנטה-צ2ג
    @משהפנטה-צ2ג 2 ปีที่แล้ว

    ቀራንዮ። መድሃኒአለም። ይክበር። ይመስገን። ሃሌ ሉያ

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ኑሩልን በርከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ረጅም የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይሰጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ ቡራኬያችሁ ትድረሰን አሜን

  • @ווסןטפרה
    @ווסןטפרה 2 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃልዎት ያሰማልን በረከታቸው አይለየን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የኔታ የሁላችሁም አባቶቻችን ቡራኬ ይድረሰን እንኳን ደስ ያልዎት አባታችን

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @kaleabmesele5008
    @kaleabmesele5008 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቹ ይደርብን በፀሎታቹ አስቡን ወለተ ሚካኤል

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜውን ጰጋውን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልነ።

  • @fekaduketema8347
    @fekaduketema8347 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasmalen regem edma yestelen

  • @yonatangetachew300
    @yonatangetachew300 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል በረከቱ ይደርብን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል
    ይፍቱን ይባርኩን ሊቀ ሊቃውብ እዝራ ሀዲስ
    ሹሙት ይገባወን ለ አባ ገብረኪዳን
    ያገልግሎት ዘመንንዎትን ይባርክልን አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን፡፡

  • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
    @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 2 ปีที่แล้ว

    ABATOCHACHN EGZIABHER TSEGAWN YABZALACHU BEREKETACHU YDERBN AMEN AMEN AMEN

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ አባቶቺ አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ይሰማልን ❤❤❤

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 2 ปีที่แล้ว

    Aynachin tebareke joroachin tebareke 🙏

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን። የኢትዮጵያ ትዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። አጽራረ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይገስጽልን።

  • @diana-lm2xe
    @diana-lm2xe 2 ปีที่แล้ว

    Egzeabher yimesgen, elelele abatochachin bereketachu yiderbn.

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว

    Egzahabhir yemesegen 🙏
    Amen 🙏 qalehiwet yasemaln 🙏

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 2 ปีที่แล้ว

    ቅኔው ያለበትን እደት ላግኘው እህህህ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው

  • @fekaduketema8347
    @fekaduketema8347 2 ปีที่แล้ว

    Egazbhare yemsegen regem edma yestelen

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 2 ปีที่แล้ว

    Aye tetena!!! Temesgen

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ZainZain-ql8hh
    @ZainZain-ql8hh 2 ปีที่แล้ว

    እፋፋፋፋፋ ጎደር በተወለድኩ በይ ተመኘሁ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የቅዱስ ያሬድ መስቀል መታደልነው መታደልነው ድጓው

  • @tigist1146
    @tigist1146 2 ปีที่แล้ว

    Egzybher yetbekachu Abtachen

  • @aschu07wolde83
    @aschu07wolde83 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት መመረጥ ነው እግዚኣብሄር ይመስገን
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    ታብቢያለሽ ገና

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን ጉባኤ ቤት የቻልነዉን ለማገዝ አካዉንት ካለ ማስቀመጥ ብትችሉ

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ታድለው ቀናሁ የአባቶች ቁጥር ስጡኝ እባካችሁ

  • @משהפנטה-צ2ג
    @משהפנטה-צ2ג 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ። ልል። በሉ። ቃለ ህይወት። ያሰማልን። እልልልልል

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 2 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏🙏🙏⛪⛪😘

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @shimmak7397
    @shimmak7397 2 ปีที่แล้ว

    Please let us contribute to the Monastery, who can take the initiative?

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 ปีที่แล้ว +1

    ልቤ በደስታ ተሞላ

  • @aberrakeraga4860
    @aberrakeraga4860 2 ปีที่แล้ว +1

    መሆን የለበትም።
    የእስካሁኑ ትክክል ነው። የቀደሙ አባቶች ውግዘት ገንዘብ በሰጠች ሴት እንዴት ታስፈታለህ መምህር ዲ/ብርሃኑ??? በቃ መቀራረብ መቻል እንደዚህ የድፍረት ኃጢአት ያሰራል???

  • @diana-lm2xe
    @diana-lm2xe 2 ปีที่แล้ว

    Yet new gedamu?

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 2 ปีที่แล้ว

    Abatoche bereketachew yederebn, yenanten dekam asbo “ Medehanialem” hagerachenn yemarlen, kezi mekera yetadegen. Amen! Please, kebereketu endendatef ye bank info or telephone number asawekun.

  • @gracefilmproduction1114
    @gracefilmproduction1114 2 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/9x6Aeph5qeU/w-d-xo.html
    👆👆👆 የውጪ ዜጎችን የፈተነው አስገራሚው የኦሞ ጎርፍ

  • @getachewtesfahun2185
    @getachewtesfahun2185 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ::

  • @ZainZain-ql8hh
    @ZainZain-ql8hh 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማን አባቶችቸን በረከታችዉ ይደረብን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቼ ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችው ይደርብን 🙏አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እንዴት ደስስስ ይላን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን