መንግስት ከፋኖ እና OLA ጋር መደራደር አለበት | አሻም ወቅታዊ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
- መንግስት ከፋኖ እና OLA ጋር መደራደር አለበት | አሻም ወቅታዊ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
ከእናት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዳዊት ብርሃኑ ጋር የተደረገ ቆይታ
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
TH-cam. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ
እስካሁን አማራ ሲገደልና ሲፈናቀል አንድ ቀን ድምፅ ያላሰማ ሁሉ አሁን አማራ ክንዱን ሲያነሳ ተደራደሩ ባዩ በዛ!!!
እናት ፓርቲ እስቲ ሰልፍ እንድንወጣ በደንብ አስተባብሩን !
ኢዜማ ካደን!
አብን ካደን!
ብልፅግና ስልጣን አቀመሳቸውና ተፍረከረኩ ለእናንተስ ስልጣን እንዴት አላቀማሳቹም ?ወይስ እምቢ ብላችሁ ነው ?
ነገም ስልጣን ሊያቀምሳችሁ ቢሞክር ውሰጥ ገብቶ ሊሰነጣጥቅ እንጂ የእውነት አለመሆኑን ተረድተናል ።
አብይ በእጅ ዙር የላከው የአብይ ፓንት ነው ፋኖ ከገዳይ ጋር አይደራደርም
ኦላ ደሞ ማነው ?! በመንግስት መዋቀር ከላይ እስከታች የሚደገፈውና የመግስት ተብየውን የነውር ስራ በየወቅቱ ፈጸመ የሚባለው ተላካሻ ቡድን ከሆነ በምንም መመዘኛ ከፋኖ ጋር እኩል ስሙን ልትጠሩት አይገባም:: ኤሄ ቀሽም ፎልስ ኢኩቫለንስ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ ላይ እንኩዋ ሊቆም
ይገባዋል::
0LA = PROSPERITY no different !
ድርድር የሚለው ሁሉ የገዳዩን መንግስት እድሜ ለማራዘም ነው
የዕምነት ተቋማት አልከኝ !
የሙስሊሙ ብልፅግና ኮሚቴን እንዳትለኝ !
መቼም ኦርቶዶክስን እንኳን ሊያጠፋ ስለተዘጋጀ አይታሰብም !
አሻሞች የብልጽግና ሚዲያ ዲስኩር አንገፍግፎን ነበር እንኳን ሌላ ሃሳብ ለመስማት አበቃችሁን!
አውሬው እና ጋላው ስልጣኑን ባስቸኳይ ይልቀቅ በደም የተጨማለቀ የሰው ጅብ አንፈልግም
ወይ እናት ፓርቲ ! በ60 ዓመቱ የፖለቲካ ትግል ዉስጥ የምንወድዉን ፓርቲ ስም መጽሃፎችን ባገላብጥ አጣሁ፤ እባካችሁን የዚህን ፓርቲ የትግል ታሪክ አስረዱን ፤ የትግል ታሪካችዉ ይደበቃል የሚል ስጋት ስላለን ነዉ። ብዙ አባላቱ ሲዋጉ ተሰዉተዋል የሚባል ጭምጭታ....
Funo,,is,angry,after,his,genocide,war,,on,tegarue,,,after,the,peace,,he,just,confused,,b,c,nothing,for,him,,,become,garbage,,,,
እንኳን በብልፅግና ስልጣን አልተነካካችሁ!
Mengest yelem eko amhara oromya tgeray yelem hulum yeferse nw
መልካም ውይይት
ምድረ ደደብ ሁሉ ለሀገር ምታስቡ ከሆነ ገዳዩ መንግስት እንዲወገድ መስራት አለባችሁ እንጅ ገዳዩ ስልጣኑ እንዲቀጥል ድርድር ትላላችሁ እንዴ አይ ሀገሬ ሰው አጣሽ
አይ መሬት ያለ ሰዉ
እንዴኔ አመለካከት እናት ፓርቲ ጥሩ ሀሳብ አለው ቀጥሉበት ወደፊት እናንተን እንድንመረጥ❤
Asham tv best media
ጥፉ ምድረ መሃይም!!
ከጽንፈኛ የተለያየ የአማራ ድርጅቶች የምትለዩበት ምንድነው? የቀድሞውን የጨቋኝ ስርአት ለመመለስ ስም መቀያየር መፍትሄ አያመጣም። እናት ፓርቲ የማህበረ ቅዱሳን የፖለቲካ ክንፍ ነው።
አሸባሪ ከሽብር ውጭ ሌላ አያስብም የድሮ ስረዓት እንዴት ይመለሳል ይቻላልስ ???
አሸባሪዎች