የአቤልን አዲሱን ቤት አሳምረን ሚስቱን ሰፕራይዝ አደረግናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 436

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  หลายเดือนก่อน +157

    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @gjgghg
      @gjgghg หลายเดือนก่อน

      ወደ ትግራይ ትወስዳላቹ እንዴ ወንድሜ

    • @WelansDebebe
      @WelansDebebe หลายเดือนก่อน

      Adisye benath haymi tasaznalech bchewan mulu adrguat esuam surprise tderegln

    • @Hanna-w9z7u
      @Hanna-w9z7u หลายเดือนก่อน

      ለየት ያለ የቤተሰብ ፍቅር ሁሌም የምታሰቀኑ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

    • @Aynalemmngeset
      @Aynalemmngeset หลายเดือนก่อน

      Nice

    • @Emmu-v6y
      @Emmu-v6y หลายเดือนก่อน

      Sheeraa

  • @heniandtsi
    @heniandtsi หลายเดือนก่อน +432

    ወንድም መከታ ቆንጆ አደረክለት ምርጥ እቃ ቃል ፈርኒቸር❤

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 หลายเดือนก่อน +2

      Abel gena telik bota new mideresew deg ken yewah melkam lije new egzabeher kenebetesebu yetebekew ❤❤

    • @EmamituMituema
      @EmamituMituema หลายเดือนก่อน +5

      yekalen ehit seriperayez.aderguat hayimin benatachehu singel mam nat kegonua hunu

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 หลายเดือนก่อน +1

      Awo yensun bet edzhe Asmerachu surprise Aderguwachew please

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

      ሄናዬ ❤❤

    • @MrTohm
      @MrTohm หลายเดือนก่อน

      Heninim surprise adergut pls

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h หลายเดือนก่อน +278

    ከድራማ ነፀ የሁነ ቤተሰብ ይመቻችሁ😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌

    • @Selina6648
      @Selina6648 หลายเดือนก่อน +4

      ኪኪኪኪኪ ጂል የት ታውቅያቸዋለሺ አትጃጃይ

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h หลายเดือนก่อน

      @@Selina6648 😏😏😏😏😏

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 หลายเดือนก่อน

      ​@@Selina6648ማለት ምን አለች ከድራማ ነፃ ማለት ከፌክ ድራማ ነፃ የሆኑ ምርጥ ቤተሠብ ነው ያለች ምን ትሳደቢያለሽ ልቦና ይስጥሽ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน

      Eko 😂😂😂😂​@@Selina6648

    • @jjjjmboO
      @jjjjmboO หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ማርያምን ሁሉም ነገራቸው ግልጽ ነው የተባረከ ቤተሰብ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +136

    መነው እዳኔ አቤላን ጋና ሰያው ምያስቃው😂😂😂😂ብቻ ለይክ 🎉❤❤😂😂😂

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ በቅንነት 🎉

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf หลายเดือนก่อน

      ደምርኝውደ

    • @ሚሎና
      @ሚሎና หลายเดือนก่อน

      እረ እኔ በአካል ሳየዉ ሁሌ ሳቄ ነዉ ሚመጣዉ😂😂😂

  • @Tig12342
    @Tig12342 หลายเดือนก่อน +150

    አዲስዬ በእናትክ የቃል እህት ቤቷን አሳምር ሴት ሆና ብቻዋን ከልጃጓ አንጀቴን ትበላለች

    • @mercy7171
      @mercy7171 หลายเดือนก่อน +6

      Tkekel getan😭 single mom nat😭

    • @EmamituMituema
      @EmamituMituema หลายเดือนก่อน +2

      ebakesh kal yemir ehitesh tasazenaleche ebakesh mulo adergat tasazenalech

    • @Selina6648
      @Selina6648 หลายเดือนก่อน +23

      እሱ ለሰዋ ቤተሰብ ሲረዳ አላየንም የእሱን እንጂ 😅😂 ዩቱቭ ግን እኩል ነው የሚሰሩት እሰዋ ሁል ቀን የምታሺቀብጠው ለእሱ ቤተሰቦች ነው የሰዋ ግን ሰትከባከብ ሰትረዳ ሲረዱ አይታይም ከሱ ቤተሰብ ውጪ ማፈርያ ናት እራሰዋን ታሰንቃለች

    • @FasikaAlemante
      @FasikaAlemante หลายเดือนก่อน

      ቱ ኸረ ተው ጎበዝ​@@Selina6648

    • @Bayuayelu
      @Bayuayelu หลายเดือนก่อน +2

      Ere ayibalm kenu alaleke

  • @ARITi01
    @ARITi01 หลายเดือนก่อน +33

    እስቲ ለሄኖክም ይቀየርለት የምትሉ በላይክ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @hailuabu4100
    @hailuabu4100 หลายเดือนก่อน +14

    እንደው ደስ ስትሉ እኮ እናንተን ያፈራች ማህፀን ምንኛ የታደለች ነች ተባረኩ።

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 หลายเดือนก่อน +29

    ትክክለኛ የሚዲያ ሰዎች እናተ ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ በቅንነት ልበ

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ​@@Neshenesh-sow1619

  • @Edtankua
    @Edtankua หลายเดือนก่อน +56

    መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ😍😍😍

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት ልበ

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ ደምርኝውደ

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube หลายเดือนก่อน +26

    ወይኔ በሳቅ መግቢያውላይ በጣም ነው ያሳቁኝ ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተሰብ ምንኛ ያማረ ነው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኛ በቅንነት 🎉❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +20

    ይሄ ቤተሠብ እኮ ይለያል ማርያምን ፍቅርና ትሁት የሆናችሁ ቤተሠቦች❤❤❤❤🎉🎉

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉❤

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera หลายเดือนก่อน +8

    ነፂዬ እመብርሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ በጣም ያምራል ቤቱ❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 หลายเดือนก่อน +44

    ሚድያዉን እናተ ብቻ ተጠቀሙት ጀግኖች

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

    • @emebetali-i3p
      @emebetali-i3p หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y หลายเดือนก่อน +2

      በጣም😂😂

  • @FhrjhfyfFid
    @FhrjhfyfFid หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር እስከ ልጅ ልጅ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @BirtukanBirahanu
    @BirtukanBirahanu หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ቀሚስሽ ሲያምር

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ หลายเดือนก่อน +10

    ነጺ የዋህ ነገር ነች ቃል ልቅምቅም ያለች ቆንጆ እንኳንም ደስ አላችሁ ሰው ያሰበው ሲሳካለት ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ማርያምን ገና ቤታቸዉ ስገባ ያስቁኛን በጣም ነዉ የሚያስቁኝ😂😂😂😂😂ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤❤

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p หลายเดือนก่อน +11

    አቤት መከባበር መረዳዳት መፈቃቀር መዋደድ ያለበት ያለበት ቤተሰብ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 หลายเดือนก่อน +33

    አደኛነኝ ለይኩኝ❤❤❤❤ እንኮን ደና መጣችሁ የኖናየ አባትና እናት❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน +8

    እውኑተኛ ህይወት የምታሳዩ እንቁዎች❤

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረካችሁ ናችሁ

  • @MimiTube1234
    @MimiTube1234 หลายเดือนก่อน +5

    አበል ግን ጋና ስጃምር ምያስቃን ምን ጉድ ነው ሳያዋራ እኮ ነው ምስቃው ሚስቱም ባዛው ልክ ❤️❤️❤️❤️

  • @YesheGetahun
    @YesheGetahun หลายเดือนก่อน +2

    ቃል አምሮብሻል ቀሚሷ አደኛ ነች

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 หลายเดือนก่อน +40

    እፍፍፍ ይህ ቤተሰብኮ ይለያል😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤አቦ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ እንደምድር አሻዋ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚሉ ወንድማማቾች እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በአዲስ ቤት ከሀገር ከሁለተኛ ልጅ ጋ ትልቅ በረከት ይዞ ይምጣ በሰላም እመቤቴ ማርያም ትገላግልሽ ሶፋው በጣም ነው የሚያምረው 👌👌👌👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ እናተም በደስታ ኑሩበት❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ አይ ጨዋታ😂😂😂 ዘና ነው እረ ሁሌ ስሩልን❤❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያላችሁ ቤት ለእምቦሳ ብለናል። ማርያም በሰላም ትገላግልሽ።

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እወዳችሀለሁ ልጆቼ❤❤❤

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x หลายเดือนก่อน +9

    ከድራማ የናፀ ቤተሰብ እወደቹሃለሁ በርቱ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx หลายเดือนก่อน +8

    ዉይ ሲያምር ቤቱ. ቃልየ ደግሞ እምር ብሎብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

  • @rahima2765
    @rahima2765 หลายเดือนก่อน +12

    ዋውውው ፍቅር የሆኑ ቤተስብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

  • @ያህዌቲዩብያህዌቲዩብ
    @ያህዌቲዩብያህዌቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችዉ ግን በጣምም ትቀናናላችዉ እነ አቤል የቤት እቃ ሲቀይሩ እነ ቃልም ቀየሩ

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu หลายเดือนก่อน +13

    እንዴት እንደምታስቀኑ ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤በሰላም ሀገር ልግባና ከቃል ፈርኒቸር ነው ቤቴን የማሳምረዉ እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤ ዋዉዉዉ ሲያምር❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabeher yetebekachu bewenet fekerachu yebezalen ❤❤❤❤

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 หลายเดือนก่อน +6

    ደሥ የሚል ቤተሠብ እራሣቸው ብቻቸውን የውጭ ሠው አያሥገቡ ዋው ክፉ አይንካችሁ

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b หลายเดือนก่อน

    የምር ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halima-g7d
    @Halima-g7d หลายเดือนก่อน +6

    እጃችሁ ይባረክ ሀሪፍ ሶፋ ነዉ ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @OseboGirma
    @OseboGirma หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ቤተሠብ ስወዳችሁ የፍቅር ተመሰሌቶች ናቸው በዛ ደግሞ የአቤል ጨዋታ❤❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ልጂ ተባረክ እጂግ ዪባረክ

  • @ረቡኒቲዩብ
    @ረቡኒቲዩብ หลายเดือนก่อน +10

    አዲስናቃል ስወዳችሁ እማዬ አባዬ አትባባሉ በጣም ከይቅርታ ጋር❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን หลายเดือนก่อน +4

    ብታጅራዎች ከነዚህ ፍቅር ከሆኑ ቤተሠቦች ተምረው ተውሸት አለም ይውጡ የምትሉ😂 ላይክ

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውነው ከለሩን ወደድኩት

  • @hggff9535
    @hggff9535 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @عبدالرحمنحبشي-ذ6ق
    @عبدالرحمنحبشي-ذ6ق หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢ያው ይደርስሻል ትብዬ አልደርስኝም ቤት በየ ውሩ የከፍልኩ ነው ቢደርስኝ ከእናንተ ነበር ምገዛው ቀልጥፍ ያለ ሶፎ ገን የድሃ ብር የስበስብ በስደት ሽንት ቤትም ያጠቡ ይደርሳችሃል ትብሎ መዝግቦን ያው በየ ውሩ የከፍልኩ😢😢 ገን እንደ አትመዘገብ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 หลายเดือนก่อน

    የምወዳቸው ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ደሥ ሥትሉ ከነዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሠብ ተማሩ ዩቲበርተብየ የምትጰቃጨቁ ሠወች ከነዚህ ውድ ቤተሠቦች ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሯ ጨምሯ ይሥጣችሁ❤❤❤❤

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኛ በቅንነት ❤

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት የዝህ ቤተሰብ እንዴት እምውዳችው ❤ ፈጣረ ከክፉ ነገር ይጠንቃቹሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk หลายเดือนก่อน +3

    የምር ምርጥ ቤተስብ ደስትላላችሁ

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d หลายเดือนก่อน +2

    ቃልየ እደት እዳሞረብሽ ፍክት ነዉ ያልሽዉ በተረፈ እወዳቹኆለሁ❤❤❤

  • @SPhonetastic-r7t
    @SPhonetastic-r7t หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው ታምራላችው❤❤

  • @Ziz-m1i
    @Ziz-m1i หลายเดือนก่อน +1

    ፈቅራችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @EdenTasawe
    @EdenTasawe หลายเดือนก่อน

    ማርያምን እዴት እደምወዳው ቤሰብን ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @EluamareworkuEluAmareworku
    @EluamareworkuEluAmareworku หลายเดือนก่อน

    Ke አናት አባታቹህ ጀምሮ እስከ lijochu min ayinet የተባረከ ye fikir ተምሳለቶች nachuh ዘራቹህ ይብዛ betam ወዳቹሃለው አቀብራቹሃለው wenet fikir ታስተምራላቹህ tebareku

  • @salame-girma
    @salame-girma หลายเดือนก่อน +3

    ቃልዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ሶፋ ነው ግን ትራስ ጨርቁ የሶፋውን ውበት ሸፍኖታል በተረፈ በርቱ

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦሽ ከዉሸትና ከማስመሰል የፀዳችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማማቾች ከነዚህ ልጆች ተምራችሁ ተፋቀሩ አትገዳደሉ

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 หลายเดือนก่อน

    ዋው በፈጣሪ ሲያምር❤

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ካለ እግዚአብሔር አለ

  • @TgtaMal-ky4kl
    @TgtaMal-ky4kl หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @DegDegyouTube
    @DegDegyouTube หลายเดือนก่อน

    yebarekew beteseb des tlalachu❤❤❤❤❤❤

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ልጆች ናቸው ደስ ስሉ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማርያምን ኡፍ

  • @mekdes6191
    @mekdes6191 หลายเดือนก่อน +3

    ማነዉ ይሄን ቤተሠብ እንደእኔ በጣም የሚናፍቅ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉድ🎉🎉🎉

  • @mulkenmekuriy
    @mulkenmekuriy หลายเดือนก่อน

    ዋው ቃል ፈርኒቸር ትለያላቹ

  • @DaniAbe-kh6nk
    @DaniAbe-kh6nk หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed หลายเดือนก่อน

    አዲስ አስታዋይ❤❤❤ ጎበዝ

  • @ZeinabaHussain
    @ZeinabaHussain หลายเดือนก่อน

    ፍቅራችው በጣም ደስ ይላል የአለም ያርገው❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id หลายเดือนก่อน

    እውነት የዚህ ቤት በተሰብ. ይለያል ይመቻችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg หลายเดือนก่อน

    ዋው ነው በጣም ያምራል ቃል እና አዲሥ በርቱ 🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ቤተሰብ በጣም ያስቀናሉ እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤

  • @BHzxb
    @BHzxb หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦሽ ከዉሸትና ከማስመሰል የፀዳችሁ አላህ ይጨምርላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Neshenesh-sow1619
      @Neshenesh-sow1619 หลายเดือนก่อน

      ደምርኛ በቅንነት 🎉

  • @Bekidevi
    @Bekidevi หลายเดือนก่อน

    በጣም የምዎዳችሁ ቤተስቦች ❤️❤️❤️🎉🎉

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    ሶፍው ሲምርርርር ዋውውው ውብ ቤተሰብ

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ❤❤❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah 👋👋👋

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d หลายเดือนก่อน

    ዬኔ ምሪጦች ስዎዳቹ❤❤❤❤

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እኮ ናችሁ ❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም หลายเดือนก่อน

    ደሰ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎊 👏 💐 such a blessed 🙌 family. May God pour out His blessings in your new 🙏 home.

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያምራል❤❤❤

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 หลายเดือนก่อน

    የተባረካች ቤተሰብች

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ የኔ ማሮች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyutube3139
    @eyutube3139 หลายเดือนก่อน

    ታድላቹ ደስየምትሉ ቤተሰብ ናቹ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin หลายเดือนก่อน

    እኔም አገር ሠላም ይሁንና እናቴን ሠር ፕራይዝ ታደርጉልኛላቺሁ

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ዬሚል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ውድድድ ነው የማረጋቹሁ 🎉❤❤❤❤

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b หลายเดือนก่อน +1

    በርተ ወንድም መከታ ነዉ

  • @genatgiza
    @genatgiza หลายเดือนก่อน +11

    የመዳም ቅመሞች እረስ በረሳችን እንቀረታታ

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉የታደለ ቤተሰብ

  • @sead-w6s
    @sead-w6s หลายเดือนก่อน +16

    ውይ ፍቅር የሆነ ፋሚሊ ❤❤❤

  • @kukuberhane
    @kukuberhane หลายเดือนก่อน

    ወንድም መከታ ነው ተባረክ።

  • @IthuPia-i5f
    @IthuPia-i5f หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚሉ ውንዲማሞች አይለያቹሁ ፍቅራችሁ አንዲነታቹሁ መተሳሰባቹሁ ሁሉየ አይለያቹሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 የሶፋው ዋጋው ግን ስንት ነው እስከ ስንት አለ❤❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፍቅሪችሁ እኔም ለወድሞቸ እዲህ ነኝ😂