ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ አስቀድሞ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች የሴቶች ልማደ አንስት- ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 380

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልንወለላይቱ፣ድንግል፣ማርያም፣ባላችሁበት፣ትጠብቅልን፣ተዋህድሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 ปีที่แล้ว +76

    አሜን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ለ ግሸኗ እመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላመት በሰላም ላመቱ ያድርሰን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @azooz7923
      @azooz7923 5 ปีที่แล้ว +1

      Enkun abiro address

    • @eth3816
      @eth3816 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 ปีที่แล้ว +1

      Wyindme be ewinte kale ewite ysmaline ena 1Aline be 7 kine beintmkishe

    • @alemeyk7313
      @alemeyk7313 5 ปีที่แล้ว +1

      Œ

    • @hasetigonderewa1374
      @hasetigonderewa1374 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ⛪️⛪️⛪️⛪️ 🙏🙏🙏🙏

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +44

    አሜን
    ኢትዮጵያኖች እንኳን ለግሸኗ ማርያም አመታዊ ክብረበአሏ በሰላም አደረሰን በረከቷ ባለንበት ይድረሰን በስደት ያለን ልጆቿ በሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ምድር እንድንበቃ በምልጃዋ ትርዳን አሜን ።

  • @tigistsisay7945
    @tigistsisay7945 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልነ መ ምህር በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @signals4686
    @signals4686 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዛቤሄር ይመስገን ወድማችን በኡነት እግዛቤሄር ይባክህ በጣም ልብን የሚማርክ ትምህርት ነው ልቦናቹሁ እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤናውን ያድልን። ሳናውቅ በስተት አውቀን በድፍረት እስካሁን ያደረግነውን ይቅር ይበለን።የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን!

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልኡል አምላክ እግዚአብሄር
    ቃለህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
    በተማርነዉ ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬን አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን እግዚአብሄር ልቦናችንን ያብራልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ መልካም አስተዋይ ልቦናን ስጠን
    አቤቱ አንተን መፍራትን ጨምርልን
    በህግህ እንድንመራ ትዛዝህንም እንድናከብር የልብ ብርሃናችንን አብራልን
    🙏🙏🙏

  • @Abberhe8768
    @Abberhe8768 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር የአግልግሎት ጊዜህን በጥሩ ሁኔታ ይባርክልህ

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi6591 5 ปีที่แล้ว +3

    መምህሮቻችን ሰላማችሁ ይብዛልን።
    እረተው ወጣት እምነታችን እንከታተል አሁን ፖለቲካና ጭፈራ ቢሆን ስንት ሽ ና ሚሊየን ላይክ ይኖር ነበር ወደ ፈጣሪ እንመለስ ወገኖቸ እብደት በቃን የትም አላደረሰነም ሰላምክ ይብዛ የመላክት ጥበቃ አይለይክ መምህር

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንእሜንቃለህይውትያስማልን

  • @qaywsx466
    @qaywsx466 5 ปีที่แล้ว +9

    በውነት ለወንድማችን ዲያቆን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የማታልፈዋ ሀገረ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 👏🌹🌸🌹🌹
    እኛንም የተማርነው የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን

  • @ልቤበአግዚአብሔርጸና
    @ልቤበአግዚአብሔርጸና 5 ปีที่แล้ว +4

    የሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላስተማርን ድያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ ክብረ በኣል አደረሳችሁ

  • @etsubmillion2213
    @etsubmillion2213 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሲሆን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ በምጠቅሱበት ጊዜ ብፆፍልን ጥር ነው

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
    @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ። ብዙ ፍሬ ነገሮችን ታነሳላችሁ በውነት ቀለም ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 5 ปีที่แล้ว +2

    *ለወንድማችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን*
    *ለወንድማችንቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ የምናደረጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን*
    *በሰማነው ቅዱስ ቃል ተለውጠን መልካም ፍሬን እድናፈራ ቸሩ አምላካችን በቸረነቱ ይርዳን አሜን*

  • @የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ
    @የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ 5 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ ቃሉ እንድኑኖር ይርዳን ወንዳማችን ላንተም መደሀንያለም ፀጋውን ያብዛልክ

  • @tgh5347
    @tgh5347 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእደሜና በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ✞⛪💞 ሁል ጊዜ በጉጉት ነዉ እምጠብቃዉ ትምህርቶቻችሁን በየትኛውም አጋጣሚ በርቱልን ድንግል ማርያም ትርዳችሁ✞

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃአለ ህይወት ያአሠማአልን
    በርቱልን በጣአም ጠቃአሚ መልክት ነው አባአታአችን

  • @tewodroseleulseged4409
    @tewodroseleulseged4409 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሠላም ያውለን አሜን

  • @saraseyoum246
    @saraseyoum246 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @menbarkwt7436
    @menbarkwt7436 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ
    @ወለተእየሱስየድንግልልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይኑሩልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቹን ከጤና ጋር ያራዝምልን እንኳን አደረሳቹሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታች ጊሽና ከረቢ ማርያም አመትዊ ከበረ በአል

  • @woyniadis7302
    @woyniadis7302 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ለእመቤታችን አመታዊ በአል አደረሳችሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @menberewoldegiorgis9335
    @menberewoldegiorgis9335 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አስፈላጊ ነው ትለቅ ተምህርት ነው ቃለ ሂወት yademalen

  • @arontsegai
    @arontsegai 5 ปีที่แล้ว +19

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁለት ጥያቄ ኣሉኝ ከዚህ ትምህርት ጋራ በተያያዘ፡
    1. በአዘቦት ቀን ዝንዬት ሲያጋጥመን ለጸሎት ከመቆማችን በፊት ምን ማድረግ ኣለብን፡ ምናልባት ስለቤተክርስትያን መሄድ ብቻ ስልተማርን።
    2. ቤተ መቅደስ ከመግባታችን በፊት ስንቴ መስገድ ኣለብን? ምን እያልን? ሰንበት እንደመሆኑ ጉልበታችንን ብቻ በማስነካት ነው ወይስ መሬቱን፡ ምንጣፉን በመሳለም። ምንአልባት በቀጣይ መርኃ ግብር ቢመለስ፡ ብዙ ጊዜ ጥያቄ ሆኖ ስለሚቀርብ ነው። እናመሰግናለን

    • @ጎዶሊያስኑርጋ
      @ጎዶሊያስኑርጋ 5 ปีที่แล้ว +15

      1,በአዘቦት ቀን ዝንየት ሲያጋጥመን እና በግኑኝነት በኋላም ከተቻለን መሉ ሰውነታችንን መታጠብ ካልተቻለን ከወገብ በታች መታጠብ በተጨማሪም የነግህ(የጠዋት ፀሎት)ጊዜም ፊታችንን ታጥበን ከእግዚአብሔር ጋር እንደምንነጋገር ተረተን በንፁህ ልቦና ለፀሎት መቆም እንጂ ምክንያት በማድረግ ፀሎታችንን ማቋረጥ የለብንም ።
      2, ወደ ቤተክርስቲያን ከመግባታችን በፊት፦ ቤተክርስቲያን ሲገባ በመጀመሪያ ደጁና የቅዳሴ ማህሌቱን መግቢያ ለይ ቆም ብሎ (ሰላም ለኪ ቤተክርስቲያን ቅድስት አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ዘቀደስኪ ክርስቶስ በደሙ ንፅህት በማለት በትምህርተ መስቀል ምልክት በማማተብ ለቤተክርስቲያን ይሰገዳል!!!
      የሐዋ ስራ 18÷22,ኢሳ 45÷23 ,መዝዳ 80÷9
      ቤተክርሰቲያን በምንገባበት ጊዜ ፦ 1,ቅኔ ማህሌቱን አልፎ ሁለተኛው ክፍል ቅድስቱ መግቢያ ላይ ቆም ብሎ በማማተብ "ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ" ብሎ አንድ ጊዜ መስገድ!!
      2, የቅድስቱን ክፍል አልፎ ከመቅደሱ በር ላይ (ድርገት መውረጃው)በታቦተ ህጉ ወይም በታቦተ ምሰዋው አንፃር ቆሞ በማማተብ "ለአብ እሰግዳለሁ "
      "ለወልድ እሰግዳለሁ "
      "ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ " በማለት 3ጊዜ መሰገድ ። ዘፀ 33÷10
      ሶስት ጊዜ የምንሰግድበት ምክንያት እግዚአብሔር በስጋም በመንፈስም ማምለካችንን ለመግለጽ። 1ተኛ ተሰ 5÷23
      ይህንን ከአባቶቼ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ብራቸውን ,ወርቅ የሆነ ሰአታቸውን ስይሰስቱ ለእኛ በስደት ያለነው ወንድሞች, እናትችና አህቶች በአለማዊ ነገር ተስበን አንዳንጠፋባቸው ብለው ያስተማሩን ትምህርት በጨረፍታውን ነዉ እንጂ እኔ ደካማና ሐጥያቴ እንደ ሰማይ ክዋክብትና እንደ ምድር አሻዋ የበዛ ነውና ከኔ የበረታችሁ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!!!!

    • @ydudif7r756
      @ydudif7r756 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጎዶሊያስኑርጋ ebakish ehite buzu mitayeksh nega alegne silkishen lakilegni bagzeber sem

    • @ጎዶሊያስኑርጋ
      @ጎዶሊያስኑርጋ 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት እኔ ደካማና ሐጥያአቴ እንደ ሰማይ ክዋክብትና እንደ ምድር አሻዋ የበዛ ነውና ጥያቄሽን ለመመለስ አቅሙም የለኝም እኔም እግዚአብሔር በፈቀደልኝ ሰአት ከአባቶቼ ከሚለቀቁት ትምህርት ላይ ነው እንጂ (ቤተክርስቲያን በሄድኩኝ ሰአት አባቶችን ጠይቄ ነው የምረዳው) ምን አልባት 0506246865 ነው

    • @arontsegai
      @arontsegai 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጎዶሊያስኑርጋ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወለተ ኢየሱስ።

    • @debriingida4773
      @debriingida4773 5 ปีที่แล้ว

      Aron Tesfasilassie ..አሜን አሜን.አሜን.ወንድማችን.ቃለህይወትን ያሰማልን.ገነት .መንግስተ.ሰማያትን.ያውርስልን .ፀጋውን ያብዛልህ.እግዚአብሔር.!!

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว +4

    አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ቃላት ያንሰኛል ለምታቀርብል ትምህርቶችህ በጣም ነው ምናመስግነው በሉኡል እግዛቤር ስም ዲያቆንጥበብ ማሞ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @edenabreshgemach8140
    @edenabreshgemach8140 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህሆት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል፡
    የኦቶዶክስ ልጆች ሁሉ መናፍቅ ወስዶ የጨረሳቸው በዚህ የተነሳ ነው እንደዚ ከመሰረቱ ጀምሮ የሚያስተምር ቢኖር ኑኖ እሔንን ያክል እህቶቻችን ወንድሞቻች አይጠፊም ነበረ፡
    ከነገርከን ሁሉ ሁለት ነገሮች በጣም እቸገር ነበረ ፡ዋናው ነጥብ አራስ ቤት ከተገባ ቤተክርስቲያን አይገባም የሚለው ብዙ ሰው ሴተክርሲቲያን እያስቀረ ነው እሔንን ሁሉም እንደሚሰማው ተስፋ አደርጋሀሉ ፡ግን አባቶች ለምን አይነግሩንም አራስ ቤት ሔጀአልሁ ፀበል እርጩኝ ስንላቸው እሺ ብሎ ይረጩናል ፡መግባት ይቻላል ብሎ አይነግሩንም በጣም ያሳዝናል፡
    :::::እኔ በዚ የተነሳ በፆም ወቅት ቅዳሴ አቃርጫ ስንት ቀን ቤት ተቀመጡክ ያሳዝናል፡
    የክብር በአል ግዜ ምግብ ሰርቼ ሔጄ አራስ ቤት ስለገባሁ አትገቢም ብላ የከለከለችን ሴት አለች ከነምግቤ ያሳዝናል፡
    አንደኛ ፀሎት ማድረግ እንደሚቻል እና የጸሎት መፃፍ ማንበብ እንደሚቻል ሌለላም ወዘ....
    ወንዶማችን ከቻልክ መጀመሪያ ጀምሮ ጸሎት ምን ብለን እንደምንፀሊይ እና ስግደት ብዙ ስግደት አለ ግን ቀደም ተከተሎን ፡

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ የስተማረን የገሰፀን የልዑላን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን እኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ላማላጃችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፀሎቷ በረከቷ የናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜንን

  • @ahmedcharif1481
    @ahmedcharif1481 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን። አሚን

  • @pozorkpp6698
    @pozorkpp6698 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሄር ያክብርልንንን

  • @ማሪቱየጎደርልጁእናቴህወቴ
    @ማሪቱየጎደርልጁእናቴህወቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላህ ውድማችን

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ለወድማችን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኝም ስም ብቻ ሳንሆን ተግባርወችም ያድራገን አሜን ፫

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ የየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @asterkassaye6692
    @asterkassaye6692 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen . Egizeyabhier edimena tena yistik! Kale hiwot yasemalen !!! Tilk timihirt new.

  • @የጳውሎስፍሬነኝ
    @የጳውሎስፍሬነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን ጥበበ ማሞ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @መልካም-ጰ1ቸ
    @መልካም-ጰ1ቸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዉርስልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @abiytinsae8107
    @abiytinsae8107 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sarademsimekonen1821
    @sarademsimekonen1821 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen, kale hiwet yasemaln, wendmachn, yekidist dingl mariam amalajinet ayleyen.

  • @hayatahmed310
    @hayatahmed310 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እደናተ ያሉን ያብዛክን እኔ በብዙነገር ደካማነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰበት

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @rozazarga7562
    @rozazarga7562 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል
    @የማርያምብቸኛዋየድንግልል 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል እንኳን ለንጽህተ ንጹሃን ድግል ማርያም እናታችን ለአመተ በአሏ አደረሰን ለከርሞም በሰላም እና በጤና ትጠብቀን ታድርሰን አሜን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን! እንኳን አደረሳቹ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባህል!!!!! ለወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅሙን እድሜ ጤናውን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኑን ያብዛልን!!!

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏✝️⛪💞

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ::እኔ ለፀሎት በምነሳበት ጊዜ ያስለቅሰኛል በጣም ::እረሰዋለው ፀሎቱን እዚያው እንደቆምኩ አለማዊ ነገር አስባለሁ እስኪ እርዱኝ እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እግዚአብሄር ያስብሽ ያለማቆም ጸልዪ ካንቺ የበረታሁ ግን አይደለሁም፡፡ አስተውዪ የስጋ ፍላጎታችንና የጥንት ጠላታችን ዲያቢሎስ እና ሰራዊቱ ዊጊያቸው ቀላል አይደለም፡፡

    • @weyinshetasrat1483
      @weyinshetasrat1483 5 ปีที่แล้ว

      @@mulunehtessema9481 ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @ጎዶሊያስኑርጋ
      @ጎዶሊያስኑርጋ 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ ያስሽ(ያስብህ) እንደዚህ አይነት ፈተና የዳቢሎስ ስራ ስለህነ እጅ አለመስጠት በንፁህ ህሊና ሆኖ ከፀሎት ከመጀመር በፊትና ከፀሎት በኋላ መስገድ ነው።
      2, ደግሞ ከፀሎት ከመጀመር በፊት የእግዚአብሔር መከራውን መቀበሉን ስቅለቱን ለኛ ብሎ መንገላታቱን የሚገልፁ የንስሀ መዝሙሮችን ማዳመጥ ይሄ የአለምን ከንቱ የሆነውን ሀሳብ እንድንረሳ ይረዳናል ይሄ ከአባቶች ከተሰጠኝ ተሞክሮ ነው እኔም ለውጥ ስላመጣሁበት ነው !!!!!!!

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 ปีที่แล้ว

      @@weyinshetasrat1483 አሜን!! አመሰግናለሁ፡፡

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 ปีที่แล้ว

      @@ጎዶሊያስኑርጋ በትክክል አምናለሁ፡፡

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወትን ያሰማል በእውነት ፀጋውን ያብዛልን

  • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
    @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @workinishbalyeneh1011
    @workinishbalyeneh1011 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሜህረርችን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @merimeri7719
    @merimeri7719 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይባርክል

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለሒወትያሰማልንለመምህራችን።ፀጋውንይጨምርልን።ለኝኛምልቦናይስጠን።

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
    እኛም የሰማነው ለመተግበር ያብቃን አሜን፫

  • @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
    @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርብን አሜን፫

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdiasefaa4900
    @mekdiasefaa4900 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale hiwoten yasemalen 🙏🏻❤️✝️✝️

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    Kalewotin yasemalin wandimachin D/n tibabu Egzhaber yebark.

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @samuelgebremichael4268
    @samuelgebremichael4268 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አንዳንድ የማናዉቀዉ ነገር እያሳወቅከንነዉ በርታ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว +6

    Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln Memhrachin.

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች እያስተላለፋቹ ስለ ሆናቹ እግዚ አብሔር ያክብርልን ።

  • @ሚካኤልረዳቴ
    @ሚካኤልረዳቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንደና መጣህ ወንድማችን ዶቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @destalehul5009
    @destalehul5009 5 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን!!!

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውይት ያሰማልን በእውነት የልቤን ነው ያገኝሁት ፀጋው ያብዛላችሁ!!!

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃወ ህይወት ያሰማልን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +3

    Bewnet Wondemachn Egzabher ybarklen Kale hyiwten yasemalen very important and useful teaching. May God continue to bless you 👍 Bertulen Amen Amen Amen.

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln wendmachen

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn kale hiwot yasemalen egzabeher yeagalgilot thagawun yabzaln mahamerachen✝️🤲💞💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ
    @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @seblehaylu8748
    @seblehaylu8748 5 ปีที่แล้ว +2

    kale Hiwet Yasemalin Memhirachin Yageligilot Zemenwen Yarzimlin Amen

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
    @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዉይ ሰጣፍጥ ምክርህ ሰንትነገር ማያዉቀዉ አዉቄለዉ ተባረክ ልጅ ብኒ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalin edmena tena yistih bezihu ketilu tiru sibket new ameseginalehu.

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ውንደማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mayeamichael6450
    @mayeamichael6450 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwoten yasemalen.

  • @chaggatamirat5444
    @chaggatamirat5444 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ይህይዎትን ያስማልን

  • @meketawqs2936
    @meketawqs2936 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን✝️🇧🇯

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያሰማልን እኝም እንድንጣቀምባት እግዚአብሄር አይና ልቦናችንን ያብራልን

  • @unitedunitrd5812
    @unitedunitrd5812 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen.kale hiyotin yasemalen wedimachin