Ethiopia - የወልቃይት ዘብ አዲስ ጦር እንሰዋለን! | ስለኢትዮጵያ የዩኩሬን ማሳሰቢያ | በሱዳን የተከሰከሰው አውሮፕላን | የሞስኮው ጥቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 108

  • @yazn9575
    @yazn9575 ปีที่แล้ว +1

    ጌታቸው አላህ ከምድረገጥ ያጥፋህ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለአማራ

  • @hakldjows2967
    @hakldjows2967 ปีที่แล้ว +10

    እውነትን የ ያዘ ሰለሚያሸንፍ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አምላካችን ሆይ አርዳን ሀሰተኛን ትእቢተኛን አሰወግደህ ትሁቱን ባርክልን አሜን ።።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ አተው አንሳልን በላአውን

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +4

    የአላህ😢😢😢😢😢 አረ በቃችሁ በለን ያረብ😢

  • @ያፄወቹልጅ
    @ያፄወቹልጅ ปีที่แล้ว +2

    እውነት የላይቤት ቁልፍ ናት

  • @sunnightmohammed8188
    @sunnightmohammed8188 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze ปีที่แล้ว +1

    መዲየ አባቴ ኧረ አተ ምህረትህን ላክልን

  • @የራያውፋኖየምስራቁ
    @የራያውፋኖየምስራቁ ปีที่แล้ว +6

    ድል ለተገፋው አማራ ያሸንፋል

  • @hussankamal1889
    @hussankamal1889 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገር ለወገን

  • @BezabihTaye
    @BezabihTaye ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ በርታ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ መዳኃኒአለም ከክፉ ነገር ጠብቀን💚💛❤

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze ปีที่แล้ว +2

    እፋ በጎርፍ በጂብ😢😢😢😢ነብስ ይማርልን

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራ አመርቂ ስራ እየሰራ ነዉ የማንም ችጋራም እርስታችነን ሊወስድብን አይችልም በጭራሽ ድል ለሰፊዉ ለአማራ ህዝብ

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +2

    አመራነት ወልቃይት❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +1

    የሀገራችን ህዝብ መሞቻስ ብዛቱ የአላህ አንተው ተለመነን ወንጀላችንን አፉ በለን ከኸይሩን ቀን አምጣልን በጎርፍ የተወሰዱትም በጅብ የተበሉትም በጣም አሟሟታቸው ያማል ሀህፃናቶቹ ግን አምስቱም እስኪበሉ የአካባቢው ህዝብ የት ነበር ያሳዝናል

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፈታዴል አሚን ያሰብነዉ ያለምነው ይሳካልን አሚን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ዲያሰፖራ በለዉ በለዉ ቡለዉ ወጣቱን አሰጨርሰዉ አማራን ጨፈጭፈዉ አሰጨፈጭፈዉ ጌታቸዉ ምላሱን በአባ መቀበላቼዉ ያሳዝናል

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara ปีที่แล้ว +21

    አምላኬ ሆይ ለተገፋው ከአማራ ህዝብ ጎን ቁም
    ነፍስ ይማር በጎርፍ ለተወሰዱት እና በጅብ ለተበሉት ወገኖቻችን ሁሉ 🥺🙏

    • @meronambaw8286
      @meronambaw8286 ปีที่แล้ว +2

      amen

    • @NahomKassaye-de4ce
      @NahomKassaye-de4ce ปีที่แล้ว

      ​@@meronambaw8286❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +2

    አሚንንንንን
    ለመላው ለኢትዩፕያ ህዝብ ይሁን አሚን ፈታ

  • @ያፄወቹልጅ
    @ያፄወቹልጅ ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጠክር

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
    እረይብቃን ጦርነት ሰላሙ ያውርድልን🎉

  • @esubalewyigzaw218
    @esubalewyigzaw218 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ስወች ለጠብ እንጂ ለስላም እነ ለትግራይ እነቶች እርሀብ አንድ ብር አያዋጡም

  • @MilonBd-od9jq
    @MilonBd-od9jq ปีที่แล้ว +1

    አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +3

    አረ እኛ ራያ አማራ ነን በቃን እዴ እኛ ራያአላማጣ አማራ ነን

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +8

    በባርነት ከመኖር አስር ግዜ መሞት ራያ ወልቃይት ድጋሚ ባርነት ሙተን ብናልቅ ይሻላል

  • @markos.emanuellemma4005
    @markos.emanuellemma4005 ปีที่แล้ว

    COL. DEMEKE ZEWDU, STAY ALIVE AND LIVE LONG. AMARA’S NEED YOU NOW AND IN THE FUTURE.

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ የድግል ማርያምልጅ ሰላም እና ፍቅር ስጠን ልጆችህ አለቅን እርስ ተብላልተን አብይ እሚባል ነቀርሳ መጥቶብን አባላን እባክህ እደኛ ሃጥያት ሳይሆን እደአተ ቸርነትይቅር በለን😢😢😢

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว +1

      @@zainabxx7382 አሜን

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 ปีที่แล้ว

    የሀገር ውስጥ መፈናቀል ሰበር ዜና መሰለ

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪዬ ሆይ እለተ ሰኞን ሃገሬና አለም ላይ ቸር ሆኖ መልካሙን የማይበትና የምሰማበት አርግልኝ❤❤❤🙏

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣረዬሆደሃገሬናአለደቸርሆኖ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 ปีที่แล้ว +1

    Berta amarye kegonhe ekomalue 🙏❤️🇪🇹

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    የሞቱትን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን
    መንግሥት ሁሉም ጥሩሱን እንደነከሰበት ስላወቀ ተፋናቃይ ማለት ጀመረ ያስቃል ግራ ገባዋ ብልፅግና ትጠፋላችሁ አጀንዳ ለማስቀየር ነው አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @temesgentadele5811
    @temesgentadele5811 ปีที่แล้ว +2

    ልናይ ኋላ አለ ሰውየው😊😊

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +6

    ፈታየ እንዳፍህ ያድርግልን እውነት መንግስት ልብ ገዝቶ የተፈናቀለውን ሊጎበኝ ጊዜ ሰጥቶ ሊረዳቸው ከረሀብ ከብርድ ሊታደጋቸው ከሆነከመታረድ ከመሳደድ ሊጠብቃቸው ከሆነ እልልልል ውነት ያድርገው እኛም አገሩ ሰላም ከሆነ አገራችን እንገባለን ኢንሻአላ

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 ปีที่แล้ว +1

    Welcome feta daily news

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 ปีที่แล้ว +3

    The respect of Wolkait as Amhara's identity is not negotiable. Every Amhara will pay the price as needed in due time.Colonel Demeke Zeoudu is a genuine leader Wolkait.

    • @ስወርንጉስ
      @ስወርንጉስ ปีที่แล้ว

      ኣንተ በሞቀ ሰፈር ተኝተህ ማንን ልታስጨርስ ነው ወዳጀ በቃን ጠርነት

  • @aschaledagnew
    @aschaledagnew ปีที่แล้ว

    ለወልቃይት ግድ ነው፣ አማራ ከዚህ በኋላ አማራ አይረግጥም

  • @mesy6975
    @mesy6975 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @yieheysalemu6290
    @yieheysalemu6290 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ስንዴ እየላከች ነው

  • @ansha6059
    @ansha6059 ปีที่แล้ว

    ራያ ወልቃይት ሁሉም የአማራ ህዝብ ዘብ መቋም አለበት በአይን ቆራኛ መክታተል አለበት አማራ ንቃ ንቃ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 ปีที่แล้ว

    አንድ /ሁለት የአማራ ትውል ያልቃል እንጅ መላው አማራ በአማራ ፋኖ/ህዝባዊ ግንባር በሚደረገው የህልውና ትግል ከኦሮሙማ/ኦነግ የተነሳን ወረራ ርስት ሀብት ለመውረስ በሚደረገው የህልውና ትግል በተለይ ወልቃይት፣ራያ ከማንኛውም ወረራ ጥቃት ለመከላከል ሀብት፣ንብረት፣ገ ንዘብ፣ የህይወት መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነው ።

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ ปีที่แล้ว

    እረ ካፃዱ በኃላ ማንም ተቀባይ የለም ሁሉም ባለ አገር ነው።

  • @Fobs2022
    @Fobs2022 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ጉድ ልናይ ነው ! ነቀዝ የበላው ስንዴ ነው የሚቀርብን ያለው ማነው ????? ነቀዝ የበላው ስንዴም ሊቀር ነው :: ፋኖ እንግዲህ ምን ሊበላ ነው ??? ምን ችግር አለ ! እነሺመልስን ..... !!!!!

  • @mekugirma
    @mekugirma ปีที่แล้ว

    You couldn't tell us specifically where Getachew showed up.

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube ปีที่แล้ว

    Bravo Wellkait ❤❤❤❤❤❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 ปีที่แล้ว

    የጀግና አቀባበል እንዴት ነው የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ወደ አሜሪካ ምን ታስቦ ነው ጠርጥር

  • @እናአለምቲዩብ
    @እናአለምቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    አይ ቀልድ አፈናቅሎ መልሰን እጠብቃለን ግን አይጋጭም እረ አተስ ምኑን ሰጠህ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 ปีที่แล้ว

    ህውሃትም አለ አሁንስ ተስፋዬ ማነው ወልቃይት አይደለምን??

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ የተፈናቃይ ቁጥር ከሁለት ሚሊዮን በላይ ነው የትግራይ ተፈናቃይ ብቻ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ነው የአማራን የኦሮሚያን የቤንሻጉልን የጋንቤላን የአፋርን ደምሩበት አይብዛ እንጂ በሱማሌና በደቡብም ማፈናቀል አለ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 ปีที่แล้ว +3

    The wolkeyt and Raya issue was created by Azeb (meles wife)

  • @alietopi1629
    @alietopi1629 ปีที่แล้ว

    አይ ይህደንቆሮ ያወራውን መችይተገብራል አፋርሠናታልሢል አልነበረም እንደ ምንምግሥትየለንም አደሥኩሩመንግሥት የለም

  • @tabotuaraya4860
    @tabotuaraya4860 ปีที่แล้ว +1

    Gaetcho our hero&pride.we like&respect him long life with full health for Gaetcho❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @Boru-Meda
    @Boru-Meda ปีที่แล้ว

    የምን ረቂቅ ነው የምትለው?

  • @selamethiopia8730
    @selamethiopia8730 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መንግስት ይህን አሰበ በውኔ ወይስ በህልሜ አምላኬ በውንሽ ነው በለኝ! 😊

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ ปีที่แล้ว +1

    ዋይ ጁንቲት ሀገር ስታፈርሱ ተባበሩን እናፍርስ ስታለሙም ተባበሩን እዋይ ኢትዮጵያ ን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንገባለን ዋይ ዋይ😂😂

    • @membarpti5612
      @membarpti5612 ปีที่แล้ว

      እንደዛ የሚል ንግግር አሳይን አህያ ውሸታም

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 ปีที่แล้ว

    How many times was Gecho dead ????

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ስንዴ ኤክስፖርት እያደረገች እንዴትስ በኡክራይን ስንዴ በምርት እጥረት ትጎዳለች ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልጎዱ ይችላሉ እንጂ

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح ปีที่แล้ว

    እዴው እነዚህ ትግሬዎች ሰው ቢሞት ጣጣ የላቸው

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 ปีที่แล้ว

    እጅግ የማዝነው ምንም የኢትዮጲያዊ ሰሜት የሌለው ትናትና መለስ ቀጥሎ ዶር ደብረፅዮን አሁን ጌቾ ሰለተቸገሩ ሰላም አሉ እንዴት ነው የጌቾን የአባቱ ሀገር የሆነው የባይደን ግዛት በሲአኤ የተጠበቀው ጌቾ ከናቀው ሀገር በጀት ሲጠይቅ ያሳዝናል ይሁን ፖለቲከኛ ገዢዎች ሰለ ኢትዮጲያ በሰልፍ ይሁን ሰለሀገር ጉዳይ የኢሱ ሀገር ዜጎች የኢትዮጲያ ሰንደቅ አላማችን ይዘው ይታያሉ አባቶችን የናቀ የራሳችን ፖትሪያርክ ለሾመ ከኢትዮ መገንጠላቸውን በቻይንኛ ለሚነግሩን ጠቅላዩ ሰለነሱ ሲንገበገቡላቸው ይታያሉ ሰለሀገር የቃተተ የሞተ ሀገረ አፍራሽን ያፈረሰ ሊያፈረስ ቀን ለሚጠብቁ የኢትዮጠላት አያለ አልፈታም ላለ ኢትዮ ጦር ይሰበቅበታል ሰለ ኢትዮ ግድ የማይለው በጀት ይሰጠዋል አዬ ተፅፎ ሰለናንተ አያልቅም መጨረሻቸውን ፈጣሪ ያሳየን አሜን።

  • @firdowsayuzarsif1643
    @firdowsayuzarsif1643 ปีที่แล้ว

    yemimeretew sendeyachen yelem ende?

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 ปีที่แล้ว

    ሰሞኑን በገፍ ያፈናቅላሉ ማለት ነው ከዚህ መንግስት በሃሪ የተረዳነው አንዋጋም ካለ ይዋጋል ስለተፈናቃይ ካወራ ያፈናቅላል ስለ ጭፍጨፋ ካወራ ይጨፈጭፋል ያርዳል በአምስት አመት አገዛዙ ከታዘብነው

  • @marshetfilm4942
    @marshetfilm4942 ปีที่แล้ว

    ይህች ራያንናወልቃይትን ለማሥወረር ነው እንጅ ሸገር ከተማ ተብሎ በተቋቋመው የአአ ክፍል የተፈናቀለው ህዝብ እንደማይመለሱ እናውቃለን።

  • @UnusualEra
    @UnusualEra ปีที่แล้ว

    Who is displayed by the people? Isn't he the one?

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou ปีที่แล้ว

    ስለ ትግራይ ስለህውሃት ከዚህ ሚዲያ መልካም ነገር አይሰማም ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ዲያስፖራ ከጠበቀው በላይ ጥሩ አቀባበልና ስኬት ነው ያገኘው ዛራ ሚዲያን ኢትዮ ፎረምን ኩሽና ሌሎች ሚዲያዎች ዘግበዋል

  • @HayelomNawy-sh6dj
    @HayelomNawy-sh6dj ปีที่แล้ว

    Tgray chegna nennn 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 ปีที่แล้ว

    አፈናቃዩ ማነውና ያንድ ሰሞን ማደንዘዛ ወሬ ነው

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق ปีที่แล้ว

    እረተዉ ለገበሬዉ ያፍር ማዳበራ ይገበለት በላቻሁ ለምን ድምፀ አተሆኑምእር

  • @girmaamen
    @girmaamen ปีที่แล้ว +1

    ማስተካከያ ከዩክሬን የሚላከው ስንዴ ግብፅን ሳይጨምር ለ12 ወራት የነበረው 3%ብቻ ነበር የሄንን የአፍሪካ ፍጆታ ሞስኮ በነጻ እንደምትልክ አስታውቃለች🙏ስለዚህ ምንም የሚቀየር ነገር የለም 🙏

  • @belaytegegne2696
    @belaytegegne2696 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ ምን ሆነው ነው አሁን ምን ተገኝና ነው 😂😂 በኮሚቴ ሚቆም መፈናቀል አለ ወይ ?
    የትኛው ኮሚቴ የትኛውን ችግር መፍትሖ አምጥቶ ያውቃል !!
    ሸገር ከተማ ብለው 700 ሽህ አፈናቅሎ አሁን ለሕዝብ አሳቢና ተቆርቋሪ ለመምሰል ነው ....!

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym ปีที่แล้ว

    አይ አብይ የልቡን ካደረስ ውዲህ የገደለውን ገድሎ ያስረውን አስሮ ያፈናቅለውን እፈናቅሎ ሲሀበቃ ረቂቅ አዋጅ በሚለው መጣ ላንተስ አስቡነላህ ውኒመል ውኪል 😢😢

  • @absh4628
    @absh4628 ปีที่แล้ว

    እንተዛዘን ሀበሻ ትናንት ዛሬ ወደፊት ይፈጠራል ይገጥመናል ዋጋ እንከፍላለን ማን ምን አላማ ይዞ እንደመጣ የጥፋት ቲም እነማን እንደሆኑ የታየኝን ሁሉ ከአመታት በፊት ስፅፍ ነበር ዛሬ ያልኳት ሁሉ ደረጃ በደረጃ ሲሆን አይተናል ስታጎበጉቡ የነበራቹ እና ኢትዮጵያ ዛሬ ስለደረሰችበት መሰላልና ድልድይ የሆናችሁ ከ 100ሚሊዮን በላይ በሚሆነው ህዝብ ህይወት የፈረዳቹ እግዚአብሔር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላችዋል በእርሱ አምናለው ዋጋ ትከፍላላቹ። አምላክ ሆይ ከዚህ የከፋ አይገባንም በቃቹ በለን🙏

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 ปีที่แล้ว

    America Be Police metebek berek aydelem esketekefelu deres enem behed yetebekugnal😁😁🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @Birhane-e4d
    @Birhane-e4d ปีที่แล้ว

    እንሰዋለን ምናምን የሚለውን ኑዛዜ ተወውና ህይወትህን አሁኑኑ አድን:: ይህን ጦርነት እንኳን ሻዕቢያ ያሰለጠነው ሊያሸንፈው ቀርቶ ሻዕቢያ ራሱ ተዋግቶም አፈር ሆኖ ነው የቀረው!!😢😢

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 ปีที่แล้ว

    ጁንታዎች የእፉኝት ልጆች.

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 ปีที่แล้ว

    Endet getachew reda bikedenem Amara New tegere adelem banda new 😂😂😂😂😮😮😮

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 ปีที่แล้ว +1

    ቅማንት ክልል

  • @ethiopianvegiteriancooking1293
    @ethiopianvegiteriancooking1293 ปีที่แล้ว

    ዴንቨሮች ለሞቱት ተጋሩ ይነሳሉ ብላቺሁ ድግስ ደገሳችሁ 😂 ሙታን ይፋረዱቹ

  • @zmack1830
    @zmack1830 ปีที่แล้ว +1

    Feta daily ye Ganelu Ye Abiy Ahmed Gered.....Abiy Letefenaqayoch Azene kkkkkkkk.....Abiy Ahmed WRED......diskur selchitonal!!

  • @ethiopianvegiteriancooking1293
    @ethiopianvegiteriancooking1293 ปีที่แล้ว

    ወደ ኢትዮጵያ በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አንዳትጠቀሙ ስትመጡ በሌላ ቦታ ዞርክ መቀሌ ትገባለክ service አንሰጥም አምበጣ በሊታ ሁላ

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 ปีที่แล้ว

    😅😅😅menegest letefenakay tekuret leset new 😅😅 ye Abiy kebetu menegest mechem lehizeb yemitekem neger serto ayawekem

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 ปีที่แล้ว

    ውሸት ነው. አታደነናግሩን

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j ปีที่แล้ว

    አፈናቅሎ ገሎ ከጨረሰ በኋላ ነዉ እንደ ወሬኛ ነዉ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 ปีที่แล้ว +1

    ሻቢያ ያስመረቃችው ሰውች ምዕራብ ትግራይ

  • @fantish7680
    @fantish7680 ปีที่แล้ว

    ዋናው አፈናቃይ የአብይ አህመድ አሊ ኦነግ ብልፅግና ነው

  • @EnanaWelkaitAmhara
    @EnanaWelkaitAmhara ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ለተገፋው ከአማራ ህዝብ ጎን ቁም
    ነፍስ ይማር በጎርፍ ለተወሰዱት እና በጅብ ለተበሉት ወገኖቻችን ሁሉ 🥺🙏