ጽናት ክፍል 10 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 วันที่ผ่านมา +518

    የዚህ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ትልቅ ደስታ ከፋ ያለ እንጀራ ይስጣቹ 🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰

    • @DemewoeAlemu
      @DemewoeAlemu 2 วันที่ผ่านมา +8

      አሚን አሚን ለሁላችንም

    • @سميرهبهيج-ظ8د
      @سميرهبهيج-ظ8د 2 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን (3)🙏❤❤❤

    • @KennaaBiranu
      @KennaaBiranu 2 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲

    • @TifhFjfh-vp4pi
      @TifhFjfh-vp4pi 2 วันที่ผ่านมา +4

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @GudayAwoke
      @GudayAwoke 2 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይሰጠን

  • @Choco_l_ate
    @Choco_l_ate 2 วันที่ผ่านมา +234

    መነው እንደኔ ፅናት የሚወድ❤❤❤

    • @sarah333tom
      @sarah333tom 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ የሷ መጨረሻ ናፈቀኝ

    • @ሰላምሀበሻ
      @ሰላምሀበሻ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

    • @FjRu-t3p
      @FjRu-t3p 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤

    • @zehara5
      @zehara5 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 วันที่ผ่านมา +185

    ኪሩ እና ፅናት አንድ ላይ ይሁኑ ላይክ

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ውድ

    • @ሰላምሀበሻ
      @ሰላምሀበሻ 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ahedu-j7j እሽ

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 2 วันที่ผ่านมา +1

      wow wow wow mad I'm too much I'll let you Arabic cartoon download❤❤❤🎉😂

  • @KennaaBiranu
    @KennaaBiranu 2 วันที่ผ่านมา +219

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ እስቲ

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 2 วันที่ผ่านมา +3

      አለን ✌️

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ ማር

    • @mohiba-w1c
      @mohiba-w1c 2 วันที่ผ่านมา +3

      በቀንበቀንነውእኔየምፈልገው❤❤❤❤

    • @AtsiSisay-y1f
      @AtsiSisay-y1f 2 วันที่ผ่านมา

      እኔምቶሎ እነሱን ስጠብቅነዉ 😅

    • @Ayem-jv5jd
      @Ayem-jv5jd 2 วันที่ผ่านมา

      አወ❤❤❤❤

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 2 วันที่ผ่านมา +412

    ማንነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 🤭🥰

    • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
      @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 2 วันที่ผ่านมา +8

      እኔ ራሡ ሡሥ ሆነብኝ እዉነት ለመናገር ድራማ ተከታትየ አላዉቅም ነበር እደት እዳገኝሁት ራሡ አላዉቅም ላይም የተገደድኩት የኔ እዉነተኝ ታረኬ መሠለኝ

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ😂😂😂

    • @samerasamera4970
      @samerasamera4970 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ❤❤

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😂😂

    • @FdrDrf-xj1wu
      @FdrDrf-xj1wu 2 วันที่ผ่านมา +1

      🙋‍♀️😂😂😂😂

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 2 วันที่ผ่านมา +106

    ፅናትን የሚወድ ብቻ ላይክ❤❤😍😍😍😍

    • @bezuGmelana
      @bezuGmelana 2 วันที่ผ่านมา

      Tenati ewdishalew keliba

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @KadstKedst
      @KadstKedst 2 วันที่ผ่านมา

      @Ahedu-j7j እሺ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 วันที่ผ่านมา +198

    ማነው ዛሬ ኪራ እና ፅናት ሲደንሱ ቤቲ ስትቃጠል ደሥ ያለው በላይክ አሣዩኝ

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 2 วันที่ผ่านมา

      @Ahedu-j7j ደምሬሻለሁ ሀቢቢቲ

    • @Sofeya-wk8gj
      @Sofeya-wk8gj 2 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ልሹፈው😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ ደሞ የኔመሳቀቅሰ😮😂😂😂😂

    • @መሲይወሎየዋ
      @መሲይወሎየዋ 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ😂😂

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 2 วันที่ผ่านมา +227

    የፅናት ወዳጆች👍 ይሄንን ኮመንት የምታዩ አላህ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ይስጣቹህ አሚን በሉ🤲

    • @AskaleHureso
      @AskaleHureso 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ameeeen

    • @tube3337
      @tube3337 2 วันที่ผ่านมา +1

      امن

    • @حياهمحمد-ح1ن
      @حياهمحمد-ح1ن 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @Rahmet-k1p
      @Rahmet-k1p 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤❤❤

  • @RabiaAsn
    @RabiaAsn 2 วันที่ผ่านมา +90

    ጽናት እና ኪራ በጣም ነው ደስ የሚሉት ❤️👍

    • @ttty7839
      @ttty7839 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 2 วันที่ผ่านมา +89

    ፀናትን የሚወድ ብቻ ላይክ 😮❤😂🎉

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 2 วันที่ผ่านมา +59

    ቤቲ መልካም መቃጠል😋😁
    ፅናትዬ ኪራዬ የማወዳቹው ፍቅር ያሸንፋል

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 วันที่ผ่านมา +1

      @Ahedu-j7j እንቺም ደምረኝ ውዴ💚

    • @jemalseyd-k6x
      @jemalseyd-k6x 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😮

  • @Hane933
    @Hane933 2 วันที่ผ่านมา +35

    ማነው እደኔ ገረድ ሲሉት የሚከፍው😭😭👍👍

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢

    • @ዝሀራመሀመዲ
      @ዝሀራመሀመዲ 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ በተለይ ሽቃላ ሲሉ ደሜ ነው የሚፍላው

    • @جنه-ج6و
      @جنه-ج6و วันที่ผ่านมา

      እኔ

  • @WeyMdg
    @WeyMdg 2 วันที่ผ่านมา +52

    ፅናትየ የኔ ጀግና ስወድሽኮ ላች ብየነው የማየው🥺🥺🥺🥺

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

    • @ሰላምሀበሻ
      @ሰላምሀበሻ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @Ayal-u9n
      @Ayal-u9n วันที่ผ่านมา +1

      እኔም 🥰🥰🥰

  • @Yopeesau-tp2mh
    @Yopeesau-tp2mh 2 วันที่ผ่านมา +100

    ታሁን ታሁን ተለቀቁ እያለ አስር ጊዜ ይቱብ የገባ እደኔ😜☺

    • @AnnaGrace-y4j
      @AnnaGrace-y4j 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ ❤️❤️🤣🤣🤣

    • @Hawi_habeshawit-p7z
      @Hawi_habeshawit-p7z 2 วันที่ผ่านมา

      @@Yopeesau-tp2mh አለሁልሽ 24 ሳዓት ሙሉ 🤣🤣🤣

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 2 วันที่ผ่านมา

      ታድለሻልመዳምዬለችምእኔመገልይዣለሁ😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @AlemLove-j4f
      @AlemLove-j4f 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማርያምን 😂😂😂

    • @TBm-m8e
      @TBm-m8e 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @MrmMuh
    @MrmMuh 2 วันที่ผ่านมา +8

    ይሄን ድራማ የምትከታተሉ የስደት እህት ወንድሞቸ ያላሰብነዉን እሪዚቅ አላህ ይስጠንና ከስደት ያዉጣን ጉሉ አሚን🙏

  • @UdUd-jp1tr
    @UdUd-jp1tr 2 วันที่ผ่านมา +7

    ነገ እኮ ቅዱስ ጊወርጊስ ነውየተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ❤❤🙏🙏🙏

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 2 วันที่ผ่านมา +36

    ቤቲን ባገኛት በፅናት ፋታ እኔ በጥፊ ባጠናግርላት ባይ ነኝ😂😂😂😂

    • @adebeb
      @adebeb 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 วันที่ผ่านมา +24

    ይች ቤቲ ተብየዋ ልሙጥ ወጥ እንጨት ባላያት ነፍሴ ፅናትዬ ስወዳት ደሞ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k 2 วันที่ผ่านมา +1

      እደኔ እኔማ አጥት እንንንንዴት እደምጠላት ለንግግርዋ ለከት የሌላት ክፍት

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጽናትዬ የኔቆንጆ ማነው እንደኔ ጽናትን እሚወዳት❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 2 วันที่ผ่านมา +17

    እናት ያላችሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጥላችሁ ለኔ ደሞ. ነብስ ይማር በሉሉኝ ያልታደልኩ. እህታችሁ ስደተኛ 😢😢😢😢

    • @Fatuma-y6s
      @Fatuma-y6s 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሞቱትን ነፍስ ይማርልን አንችም አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢

    • @aeynalemaemogen5744
      @aeynalemaemogen5744 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሄር ያጽናሽ እህቴ ለሞቱትም ነብሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑራቸዉ

    • @meleka1842
      @meleka1842 2 วันที่ผ่านมา +1

      ነፍስ ይማር አይዞሽ😢

    • @sbirein
      @sbirein 2 วันที่ผ่านมา +1

      ነብስ ይማር የኔእህት አያዞን ሁላችንም ወደዛውንን የኔ መልካም😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @AynyeTubeአይንዬቱዩብ
    @AynyeTubeአይንዬቱዩብ 2 วันที่ผ่านมา +32

    የጽናት አድናቂዎች በማርያም ደምሩኝ

  • @سماحهود
    @سماحهود 2 วันที่ผ่านมา +35

    ቤታ እንዴኔ የሚጠላት 😂😂😂😂

  • @MGh-b3v
    @MGh-b3v 2 วันที่ผ่านมา +28

    ውዶቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ በተለይ የማዳም ቅመሞቼ ክፉ አይካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Aziza-q6n
      @Aziza-q6n 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን ❤❤❤

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HawayesufAhmed
      @HawayesufAhmed 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን🎉🎉🎉

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤

    • @AtAl-u3b
      @AtAl-u3b 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @yonasdemeiyesus6073
    @yonasdemeiyesus6073 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከወንዶች ጉዳይ 1 & 2 ቀጥሎ ፣ በጣም ውድድ፣ ኦሪጅናል፣ እኛነታችንን፣ ጓዳችንን፣ ባህላችንን፣ ሰፈራችንን፣ ማህበረሰባችንም የታከለ ድራማ ነው፣ ፅናት!

  • @Hasebe-u4r
    @Hasebe-u4r 2 วันที่ผ่านมา +5

    አይ ሌለው ብቀሪ የመደም ቅማሟችም እብ አለቹ ማለት ነው አረሀ ላይክ አድሪጉኝ ለማየት ብየ ከመደም ጋሪ አኩኩሉ ተጨወቱኩ የኔወች ገባ ባሉ ድል ለፅናት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زهراء-د4ظ3ج
    @زهراء-د4ظ3ج 2 วันที่ผ่านมา +14

    እደኔ ፅናትን የሚወድ👍♥️🎉

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 2 วันที่ผ่านมา +17

    በነገራቹ ላይ ፅናት ድራማ በጣም ነው የምወደው❤

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 วันที่ผ่านมา +23

    ቤቲ መልካም የመጨርጨር ጌዜ አይዞሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ በመድሃኔ ዓለም የጽናት ደስታ መቸ ይሆን ኡፍፍፍ ስታሳዝን😢😢❤🎉

  • @MekiyasherefaMs
    @MekiyasherefaMs 2 วันที่ผ่านมา +30

    እቺ መርዊት ግን በጣም መልካም ሴት ነች የተሰጣት ገፀባህሪዋ እራሱ እራሷን ነው ሚመስለው❤❤❤

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጠርጥራለችመሰልእደሚፋቀሩ😂😂

    • @KdjdIdhd
      @KdjdIdhd 2 วันที่ผ่านมา

      እደ አሁንኮ እየተጫወተች ያለዉ ገጸባህሪዉን ነዉ ግን ከፍልም ዉጪ እንደት ነች

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 2 วันที่ผ่านมา

      @@KdjdIdhd ታቃትእደሁ ክክክ

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 2 วันที่ผ่านมา +27

    የኪራና የፅናት መጨረሻ ናፍቆኛል 🤭🤣

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 วันที่ผ่านมา

      ይጋባሉ😂😂😂ደምሪኝውዴ

    • @Hawi_habeshawit-p7z
      @Hawi_habeshawit-p7z 2 วันที่ผ่านมา

      @@ሀገሬLove እሽ ይጋባሉ ስላልሽ እደምርሻለሁ😁

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@Hawi_habeshawit-p7z

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 2 วันที่ผ่านมา +14

    ትናት ከዝሁር ጀምሬ እስከ ለሊቱ12 ሰኣት ስጠብ ሥጠብቅ ነበር
    ፊልም ማዬት አልወድም ነበር ይሄ ግን ሱስ ህነብኝ በተለይ ነፂ ና ኪሩቤል😢

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 2 วันที่ผ่านมา

      እኔምእዳችውነኝ ሜሬ አብሽሪ አላህያግዘን

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 2 วันที่ผ่านมา +12

    ፅናትይ እኛ የማዳም ቅመሞቺን ተመሠይናለቺ ዋዉ ፅናትይይ❤❤❤

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

  • @wayjowayjo3072
    @wayjowayjo3072 2 วันที่ผ่านมา +18

    የማዳም ቅመሞት በሠላም በጤና ለሀገራችን ያብቃል አሞኛል ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ውዶቸ❤❤😢😢

    • @MekdiTube-v4j
      @MekdiTube-v4j 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @HabibaShafi
      @HabibaShafi 2 วันที่ผ่านมา

      @@wayjowayjo3072 አይዞሽ የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ

    • @wayjowayjo3072
      @wayjowayjo3072 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ውዴ​@@HabibaShafi

    • @wayjowayjo3072
      @wayjowayjo3072 2 วันที่ผ่านมา

      ​@MekdአሜንiTube-v4j

    • @ZeynebZeyneb1
      @ZeynebZeyneb1 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኧላህ አፈያ ያድረግሽ ው

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 2 วันที่ผ่านมา +19

    ይች ቤቲ እምትባል ዘገምተኛ ወይ ንግግሯ ወይ መልኳ አያምር

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 วันที่ผ่านมา +66

    የመግቢያዉን ፎቶ አይቶ የተደሰተ 😢የኪራና የፅናትዬን❤ላይክ ሳታደርጉ ያለፍችሁኝ ቆመቻሁ ቅሩ😂ተናግሪያለሁ

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @FkirFkir-e8l
      @FkirFkir-e8l 2 วันที่ผ่านมา +2

      😮😂😂

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 2 วันที่ผ่านมา +1

      የተመታሽክክክክክክክ

    • @MinaAlmazrouei
      @MinaAlmazrouei 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @ZinetEdris
      @ZinetEdris 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቱቱቱቱቱቱ😂😮😮😮

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 2 วันที่ผ่านมา +29

    እህት ወድሞቸ ጥርሴን አሞኝል የስደት እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢🙏

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔ ዉድ ❤ሀኪም ቤት ሄደሽ ታከሚ 😢😢

    • @MekdiTube-v4j
      @MekdiTube-v4j 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @Fatuma-y6s
      @Fatuma-y6s 2 วันที่ผ่านมา

      ቁርፍድ ተተቀሚ አይዞሽ 😢😢

    • @SemeraBushra-wl4bj
      @SemeraBushra-wl4bj 2 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ዉዴ አላህ አፍያ ያድርግሽ😢😢😢😢😢

    • @Hiea-c9g
      @Hiea-c9g 2 วันที่ผ่านมา

      @@MekdiTube-v4j አሜን 😭

  • @ዘቢባዩቲብ
    @ዘቢባዩቲብ 2 วันที่ผ่านมา +15

    ይህንፊልምየምታዉሁሉአላህይጠብቃችሁጉሉአሚን

  • @ينمب
    @ينمب 2 วันที่ผ่านมา +29

    ፀናትና ኪራ ቢጋቡ ብሎ የሚያስብ እስኪ በላይ ክ አሳዩኘ❤😂

  • @YordiYo-o9p
    @YordiYo-o9p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tsinatiye
    ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን የኔ ፍቅር እኔ እህትሽ ዎድሻሎ የኔ ልብ አንጠልጣይ ❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 2 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሺ ፂየ ለዝች ለቤቲ እጂእዳሰጭ ይች ወሥፌ ታሸንፊያለሺ የኔቆጆ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 2 วันที่ผ่านมา +9

    ናሆም ግን እኮ ግራ ነው የሚያጋባው ጥሩ ነው እንዳይባል ሾካካ ነው መጥፎ ነው እንዳይባል በመሃል በመሃል የሚናገራቸው ንግግሮች አስተዋይ ይመስላል🙂

    • @AlemLove-j4f
      @AlemLove-j4f 2 วันที่ผ่านมา +2

      እንድህ የሚያደርገው እኮ እልህ እና ፍቅር ነው😂

  • @هلاالعتيبي-ع5ت
    @هلاالعتيبي-ع5ت 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኪራናጽናትአንድላይዪሁኑ❤❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 วันที่ผ่านมา +30

    ኪሩቤል እና ፅናት መጋባታቸው የሚይቀር ነው ደሞ ሚዜ ከኮመንታተሮች ነው የሚመርጡት 😅😅😅😅😂😂

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy 2 วันที่ผ่านมา +1

      1 እኔ አለሁ 😂😂😂😂

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@FatimaFatum-gq5wy እሺ🙌🙌😉😉😆😆🤝🤝

    • @hhabeshawit5917
      @hhabeshawit5917 2 วันที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣💃💃

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @QatarDoha-p3u
      @QatarDoha-p3u 2 วันที่ผ่านมา +2

      ከመዳም ቅመሞች ነዋ የሚመረጠው ሚዜማ

  • @Meazadagnubermaji
    @Meazadagnubermaji 2 วันที่ผ่านมา +3

    Warii film kana ilalatan waqayyoo issa yadan hunda isinif haa guttural bahanii hafuu isiin haa olchuu ❤amen

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 2 วันที่ผ่านมา +19

    ዛሬ 7ተኛ ነክ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞቼ ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው❤❤❤❤❤

  • @Habtam-e3t
    @Habtam-e3t 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኪራ ንገራት ፅናት ቆንጅ❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 วันที่ผ่านมา +13

    ስሙማ ማነው እንደኔ ሰራተኛ ሲሉ ቅጥል የሚል ወላሂ እኔማ ሸቃላ ሲሉ በሪሉ ስሜቱን ስለማቀው ሀተ በድራማ ቅጥል እላለሁ

    • @ZeynebZeyneb1
      @ZeynebZeyneb1 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም ነወ የምናደደው.

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 2 วันที่ผ่านมา

      እኔም እናደዳለሁ😢😢

    • @AnwarEshetu-v5x
      @AnwarEshetu-v5x วันที่ผ่านมา

      እኔ ራሡ ደሜ ነው የሚፈላው😊😊😊

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄንድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ፈጣሪአግኝቶ ከማጣት ይጠብቃችሁ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 2 วันที่ผ่านมา +5

    _የኔ ፅናት ተሰቃየች እኮ ኪራ ግን መቼ ነው የውስጥህን ስሜት ሰምተህ ምታተገብረው ለብቻዋ ሌላ ከሰው ጋር ሌላ ገና ሳልገባ ተቃሽፈው ሳይ ደሞ የእውነት መስሎኝ መደሰቴ😢_

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬ እንኳን ቢለቀቅ ባይለቀቅ የምር ጣጣ አይሠጠኝም
    የምር የንስር አይን ያለበትን ሁኔታ ሳስበው ሳልፈልግ አለቅሳለሁ ግን ምን ያደርጋል ድካም ብቻ😢😢😢😊

  • @Zewdazewdatlaye
    @Zewdazewdatlaye 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፅናትን የሚወድ❤❤

  • @HasnaHani-kp4nl
    @HasnaHani-kp4nl 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኪሩ እና ፅናት ድስ ይምለች ላይክ ❤️

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 2 วันที่ผ่านมา +7

    አንዳንድ ሚድያዎች ለተመልካች ክብር የላቸውም አስተያየት አያነቡም ለምን ቶቶሎ አትለቁልንም😮😮😮

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፅናት የኒዉድ ሁሉምያልፋል በጉጉት ስጠብቃችሁነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 2 วันที่ผ่านมา +18

    ኪራና ፅኑ ይጋቡ ወጪ በኔ ነው 🎉😊❤😅😂

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ አግዝሻለሁ ወጭውን😂😂😂😂😂ደምሪኝ

    • @ganatiAltzit-h1n
      @ganatiAltzit-h1n 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @HASSINASIRAJ
      @HASSINASIRAJ 2 วันที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@ሀገሬLove ishi ema anchim 😊

    • @AnwarEshetu-v5x
      @AnwarEshetu-v5x วันที่ผ่านมา

      ቬሎውን እኔ ነኝ የምችለው😅😅😅

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፅናትየ ኪሩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደት እንደምወዳችዉ አረ ይችን ቤቲ የምትባል ልጂ እንደኔ ዲራማ እንደሆነ እያወቀ የዉነት የሚመሥለዉ አይይይ

  • @Asia-sz1vr
    @Asia-sz1vr 2 วันที่ผ่านมา +7

    ከምር እኔና ባሌ እደፅናት እና እደኪራነው ሂወታችን ውሰጣችን ተዋዶ ላያችን መጨቃጨቅ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Cgggyh
      @Cgggyh 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ለመግባባት ሙክሪ ተስፋ አትቀረጭ😢😢

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 2 วันที่ผ่านมา

      ጭቅጭቅእኮ ደስይላል😊

  • @سيمرهاحم
    @سيمرهاحم 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፅናትን በጣም ነው እምወዳትን ፅናትን እምትወዱ ❤❤❤❤❤

  • @Ksa-ov2bc
    @Ksa-ov2bc 2 วันที่ผ่านมา +8

    ግን ለምንድነው እስካሁን አላረገዘችም እዴ ጵነት ማነው እደኔ ጥያቄ የሆነበት😅😅😅😅

    • @MesyeMenbere
      @MesyeMenbere 2 วันที่ผ่านมา +2

      ኩፍ ለምን ታርግዛልች ወድ ኣረብ ሃግር እየሄዴች እኮ ነው

  • @FaizaFaiza-rl5cj
    @FaizaFaiza-rl5cj 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔፅናትየ፡፡ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የኔሴቶቹ❤❤❤

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፅናትዬ የኔ መልእክት ኪራይ እዴት እደምውዳቹ ብታዩ ቤት የምትባለው ዘጊ ዝገምተኛ ንነች😢😢😢😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zaharaabdela1663
    @zaharaabdela1663 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ፅናትየ መልካም ሠውነሽ❤❤❤

  • @ኢክራምሙሀመድ-ዐ3ሐ
    @ኢክራምሙሀመድ-ዐ3ሐ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፅናትየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedዜድ-m1r
    @zedዜድ-m1r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጽናት ዬ የኔ ሆደባሻ ሊችነው የማየው 🥺🥺🥺🥺🥰

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ፍቅር ለአለሙ ሁሉ ይሁን ጽናት ድራማ የተመቸዉ 👍💚💛❤️

  • @genetBerihun-e9l
    @genetBerihun-e9l 2 วันที่ผ่านมา +9

    ትላን ጀምሬ ነበር ስጠብቅ የነበረዉ

  • @ነገንበተስፍ
    @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา +10

    የነገውሰማእቱቅዱስጊወርጊስከክፉሁሉይጠብቀን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @SeadaAyalew
    @SeadaAyalew 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማነው እንደኔ ሱስ የሆነበት ይሄ ድራማ የደመወዜን ቀን እንኳ እንደዚህ ቆጥሬ አላቅም😁❤

    • @AnwarEshetu-v5x
      @AnwarEshetu-v5x วันที่ผ่านมา

      የት ነሽ በአላህ ሥምሽ እሥከአባትሽ የማቅሽ መሠለኝ

    • @SeadaAyalew
      @SeadaAyalew วันที่ผ่านมา

      @AnwarEshetu-v5x ወደ ወሎ ነኝ ከየት ነህ አንተ

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኪራና ጽናትን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fነኝተስፈኛዋ-i2s
    @Fነኝተስፈኛዋ-i2s 2 วันที่ผ่านมา

    ፅናትእና ኪራባንድይሁኑ በሆኖ ያለኝደስታወላ❤❤

  • @agurashabate
    @agurashabate 2 วันที่ผ่านมา +9

    ፅናትንና ምሩን የሚወድ ብቻ 👍ደምሩኝ

  • @MobiZone-be9vt
    @MobiZone-be9vt 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው እንደ እኔ ፅናት የሚውድ❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጉጉት ስጠብቅ ስጠብቅ የኔ ውዶች ፅናትየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YoujadcellYoujadcell-sf8pr
    @YoujadcellYoujadcell-sf8pr วันที่ผ่านมา

    ቤቴ መልካም የሚያቃጥለው ዘመን ይሆንልሺ ኪራና ጽላት ወደ ፊት❤❤😂😂😂😂

  • @SamsungNew12
    @SamsungNew12 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማነው እደኔ ፀናትና ኪራ ባድ መሆናቸው ያስደሰተው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማር

  • @OmOm-p6z
    @OmOm-p6z วันที่ผ่านมา

    ኪራና ፅናት አድይሁኑ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 2 วันที่ผ่านมา +8

    😂😂😂ደስ ብሎኛል ዋው ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው😊

    • @BemnetDerese-d4p
      @BemnetDerese-d4p 2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነትኮ ነው እውነት ደስ የሚል ስቃይ❤❤

  • @AbabechiAbe
    @AbabechiAbe 2 วันที่ผ่านมา

    ኪራ በ ጌታ ጽናትን አታሰቃይ ፍቂርን ግለጽላት ምክንያቱ እሱዋ ፈርታለቺ ያለቺ ሂዎት አተን አፈቂራሎ የሚያስብል አይደለምና እራሱዋን ዝቂ አርጋ እያየቺ ናት

  • @SeadaSeid-b2y
    @SeadaSeid-b2y 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፅናት የኔ አምሳል 😢😢😢😢

  • @TadalTadal-um6bp
    @TadalTadal-um6bp 2 วันที่ผ่านมา +1

    .ደስይላልኪሪእናፅናትአድላይይሁኒ❤

  • @NemiaSeid-r5n
    @NemiaSeid-r5n 2 วันที่ผ่านมา +7

    ፅናትና ኪራ የምትሉ👍👍

  • @ባላገሯይቶብ
    @ባላገሯይቶብ 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄፊልም በሳምን 4 ቀን ይሁንልን ወደድናቸውኮ ፅናትንና ክሩቤልን❤

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 2 วันที่ผ่านมา +11

    ምጣም ደስ የምል ፍልም ግን ተሎ ተሎ ልቅልን ❤❤❤❤ፅናትየ መአረይ❤❤❤❤

  • @KahsuBrhanu-c1v
    @KahsuBrhanu-c1v 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏ላንተም

  • @FiromDures-x6d
    @FiromDures-x6d 2 วันที่ผ่านมา +16

    Mee worii dirmaa Kan jalata oro koo jirtuu jiraa jedha 🎉😅

    • @hawwitube7353
      @hawwitube7353 2 วันที่ผ่านมา +1

      Jiraa Lubbuu ❤️❤️😂😂

    • @AbbaayTosona
      @AbbaayTosona 2 วันที่ผ่านมา

      Jirra lubbuu 😂

    • @FiromDures-x6d
      @FiromDures-x6d 2 วันที่ผ่านมา

      Baga jirtan ujollee tenyaa❤❤🎉🎉

    • @MisraKemal-n2w
      @MisraKemal-n2w 2 วันที่ผ่านมา

      Jirra wan ofii❤😊

    • @HhvsbGhns
      @HhvsbGhns 2 วันที่ผ่านมา +1

      Jiraa lubbu😂😂.dafanii gadii dhisuu diidan malee😂😂😂

  • @TeruSera-v1s
    @TeruSera-v1s วันที่ผ่านมา

    ህይወታችን ሙሉ በፅናት የተሞላች መሆኗ ነው የሚያጅበኝ😊

  • @SemiraAdem-b1n
    @SemiraAdem-b1n วันที่ผ่านมา +3

    በየቀኑይለቀቅልን

  • @SerkalemAessfa
    @SerkalemAessfa วันที่ผ่านมา

    እኔም በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ድራማ ነው እርዕሱን

  • @Shewa-lt2rc
    @Shewa-lt2rc 2 วันที่ผ่านมา +8

    ማነው እደኔ ጥናት ነብሰጡር እደሆነች የሚገምት ያው ግምት ነው😅😅😅

    • @WabresAmen
      @WabresAmen 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ አለሁ

  • @ZaburaAhamed
    @ZaburaAhamed 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኪራ ቅናት የሚመቸው ካለ ላይክ በማድረግ አሳዩኝ😂😂

  • @RozaAhmid
    @RozaAhmid 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ወድጀዋለሁ ቶሎቶሎ ቢለቀቅ የምትሉ ላይክ አድትጉ

  • @SayedAhmada-c8t
    @SayedAhmada-c8t 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የፅናት ድራማ ተከታታይ ነኝ ቶሎቶሎ ይለቀቅ በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madiishow
    @madiishow 2 วันที่ผ่านมา +8

    Faxari hoyii tsinat ina kira mateqaqefachew des yalew like argung❤😊

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 2 วันที่ผ่านมา

    ድራማ ማየት ትቸው ነበር ይህን ድራማ ግን ሳምንቱ ምጥ ያህል ይሰማኛል😂❤❤🎉

  • @Zzzzzz-e1k
    @Zzzzzz-e1k 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አስታራቂ አላህ ያሺርሺ

  • @Tareeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
    @Tareeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee วันที่ผ่านมา

    🥰❤️ የ ጽናት መቸረሻ ኪራ ሲታገባ መሆን እመናሎ

  • @Itopeya222Itopeya
    @Itopeya222Itopeya 2 วันที่ผ่านมา +11

    ወይ የኔ መዳም ድራማ ሲጀምር ታውቀዋለች ይነሳባታል አስር ጊዜ ትጠራኛለች

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኪሩ ለፅናት ክብር ይኑርህጰ