💫Ab የ ፉፉ እና የፍቅርን ሚስጥር ዘረገፈው💫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @Abukitube40
    @Abukitube40 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ዋለይኩምመሰላም ❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መታገሰ ዋጋለዉ እሚባለዉ ለካ ትክክል ነዉ አጥቢይ ላሰጣህ መጨረሲይ ጠቀመኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በፉፉ በፍቅር ሰም ሰብ አረኩሁ

    • @GantAbaralmu
      @GantAbaralmu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂እኔ ለራሱ

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምን ልቶሆን ብየ ነበር ግን የምር ኣሰደነገጠከኝ ፉፉየ ፍቅርየ የኔ ማሮችየ እድሜ ልክ ነው የሚወዳቹ ምን ግዜም ሰላም ሁንልኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘በኔ ውዶችየ ስብ ኣረኩሁ

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋአልይኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወብራካቱሁ አህልን ወደሜ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሚንንን እዳይለይብን ያርብ በጣም ነዉ እምንዉዳችዉ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ ፈድሻዎች ልዩናቸዉእኮ የነሱን ክፉ መስማት አንፈልግም ልትሰድባቸዉ መስሎኝ ልናገር ነበር ግን እስከመጨረሻዉ መስማቴ ጠቀመኝ ተጎናቸዉ ስለሆንህ ደስ ብሎናል

  • @Tamri-s7t
    @Tamri-s7t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጠቀመህ እስከመጨረሻው ማዳጤ ላጥብ ነበር❤❤❤🎉🎉

  • @mehletyelema
    @mehletyelema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወኔ ትግሰቴን ወደዲኩት ባልጨርሰዉ አጥቤ ላሰጣክነበረ 10q❤🎉🎉

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡፍ ዎንድሜ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ወይኔ ዛሬ አልቆልክ ነበር ቪዲዮውን መጨረሴ ጠቀመክ ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @SiserDraje
      @SiserDraje 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Aow❤️😂💪

  • @Abc-tk5yx
    @Abc-tk5yx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በሳቸው ስም ስብክራብ አደርጌሀለው ድም❤❤❤

    • @ቅሱ-ፐ3ደ
      @ቅሱ-ፐ3ደ 12 นาทีที่ผ่านมา

      ደምርኝ ዉዴ

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በመጀመርያ አስደነገጥከኝ😥 ግን ስለ ስጦታዉ እናመሰግናለን 🙏 ፍቅርዬ እና ፉፉዬ ሁሌም ወደ ፍት ናቸዉ💪❤❤❤❤

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 49 นาทีที่ผ่านมา +1

    🤣🤣🤣🤣🤣ጎግቼ ነበር 🤔🤔♥️

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፉፉ እና ፍቅርዬ የኛ ዳይመንዶች የነሱን ክፉ መስማት አንፈልግም❤❤❤❤

  • @semira-qz4vs
    @semira-qz4vs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አተ የምር ነብስህ አይማርም መጠበቄ

  • @SalamAddis-ou2cx
    @SalamAddis-ou2cx 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ደነግቁት በሰላምናዉ ግን ዎንድሜ ተባረክ 💋💋💋

  • @rimeber669
    @rimeber669 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቁጂናቸው ብቻ በቂ ነው ለዛ አላቸው ስወዳቸው ይቱብ ለነሱ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤ የስድብ ናዳ ላወርድብክ ነበር😂😂😂

  • @إيمانتويوب
    @إيمانتويوب 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አጥቤ ላሰጣህ 😂😂ነበር በፍቅር እና ፉፉ ቀልድየለም😍

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተባረክየኔእንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወላሂ ልሰድባው ነብር ማጥፎ ናጋር ሊናጋር ነው ብዬ😂😂😂😂ማራጋገቴ ጣቃማኝ? ?😮😂😂😂 F&F ስም ሰብስክራይብ አራኩ😊😊😊😊😊

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ድንግል ነበር መጥፎ ነገር ታዋር አለ ብዬ ጠብቄህ ነበረ ግን ስለነሱ መጥፎ ነገር የሚያዋራ ሰው አንወድም ለመንኛለህን 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍 የነሱን ፎቶ ስላየሁን ነው የመጀመሪያ እዝህቤት

  • @lililili7992
    @lililili7992 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዉዉዉ ዛሪ ሳበክራይበ አረኩ ብመጀመርያ ከቡታጆራ ወንደ አክበሩኩህ❤❤❤❤❤

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔደን ያደነገጠ ማነው😮❤❤ወንድሜ ተሪፈህል😂ፉፉ❤ፍቅር ወደ ፍታ የኔ ውድች ❤ በፍቅር &ፉፉ ስም ስቡስክረያብ አሪግህለው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወላሂ ገና ዛሬ ሰብስብክራይብ አረኩህ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንሽ እፈር ወንድማችን ማድነቅ ኣለ ማድነቅ መብትህ ነው ግን የምትናገረው ንግግር እያሰብክ ተናገር ብዙ እየተማረን ነው ሙስሊም እና ክርስትያን ኣብረው መኖር እንደሚች ትላለህ ፈጣሪየ ሆይ 😢ትውልድ ወዴት እየሄደ ነው እንዴት ሁለት የተለያየ ሀይማኖት ኣብሮ መሆን ይችላል ብርሀን ከፀላም ኣማኒ ከከሃዲ ህብረት የለውም ፈጣሪ ልቦና ይስጠህ እስዋ ኣላህ ኣላክብርም ካለች እሱ እድዚኣብሔር ኣላከብርም ካለ ከሀይማኖት ፍቅር እንደት ይቀድማል ሀይማኖ ማለት እኮ ከፍቅር ከሁሉም በላይ ቀድሞ የሚከበር ነው😢 ያሳዝናል ሁለት ቃል ኪዳን ይቻላል ብላቹ ኣሳምኑን ኒካ እና ቃል ኪዳን

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈርዶብህ ነበር አሳልፊ ማየቴ ጠቀመህ ለማንኛውም በፍቅርዬ እና በፉፉዬ ስም ሰብስክራይብ አደረኩህ ♥️♥️♥️🎉🎉

    • @meazaambaye
      @meazaambaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂ልታጥቢው ነበር😂😂😂😂😂

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክበርልኝ ውድሜ ደንግጨነበር❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፉቅርዬዬ እና ፉፉዬዬ የኛ ድምቀቶች የምንወዳቸው ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቅልን ሁለት ታዳጊዮችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡፍ ለካ ትዕግስተኛ ነኝ 😂😂😂
    እኛ በ ፍቅር እና በ ፉፉ ቀልድ አናቅም ❤❤❤እናመሰግናለን bro❤😂😂😂

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂😂😂እኔስ ብቲ ትግስታኛ እዳሆኩ ዛሬ ጋና አዋኩ😮🎉🎉🎉🎉😂

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Aow❤️💪

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምን ልሳማ ነው ብዬ አፈን ከፈቼ ነበር😂😂😂😂😂😂ለስጦታው እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እፍፍፍፍ ፍቅርዬ ፉፉዬ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በርታወድሜ🥰

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስጦታው ምን እንደሆነ ካየው በኃላ ነው ሰብስክራይብ የማደርግህ ብትሸውደንስ😂

    • @meazaambaye
      @meazaambaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የተመታሽ😂❤❤❤❤

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የወሬ ጥማት አለብኝ ምንድነው😂😂😂😂😂

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Cug-zg2qj
      Minimi.yelami.kk

  • @Bortkankorkm
    @Bortkankorkm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አልሠማውም

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Real life ላይ ማ እስላምና ክርስቲያን አንድ ላይ መኖር አይችልም እየመረራቹ ቢሆን ዋጡት Al-Hashr - Verse 20
    لَا يَسْتَوِي أَصْحَابُ النَّارِ وَأَصْحَابُ الْجَنَّةِ أَصْحَابُ الْجَنَّةِ هُمُ الْفَائِزُونَ እንዲህ ይላል አላህ ሱብሃኑ ወታዓላ ስለዚህ ትወልድ አታበላሹ ምንም ቢሆን አይቀየርም ህጉ አስቡት እስኪ በጣም ከምትወዱት ሰው ጋ ሆናቹ እየኖራቹ በሃይማኖት ተለያይታቹ ከአላህ ሌላ ያመለከ ደግሞ የጀሃነም መሆኑን እያውቃቹ እስካልተመለሰ ድረስ እንደገና የሚወለዱት ልጅ ወደ እሳት እየመራናቸው ላ ላ ላ ከላ በጭራሽ አይሆንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን የሚዲያ በለቤቶች የሃይማኖታቹ ህግ አትጣሱ እሺ አንድ ሰው ብቻ አይደለም ምታጠሙት ያያቹሁ ሁሉ ነው ሚጠመው ባለማወቅ የተነሳ እንግዲህ ካጠፋው አፉ በሉኝ

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከነሱምንተማርክ ሀይማንት የማይፈቅደውንነገርእያደረጉ ዝሙትን ስላስተማሩ ባደባባይ 😭😭😭😭 😢😢😢በቃ ቡታጅራ ሀይማኖት ማክበርየለምማለትነው😢😢😢😭😭😭😭 በጣምያሣፍራል

  • @firehiywotዩቱብ
    @firehiywotዩቱብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደቅጫ ነበር 😢ግን መጨረሻውን ሳይ ሰብስክራብአረኩክ❤❤

    • @DawaiAsmara-bj1qy
      @DawaiAsmara-bj1qy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤷🤷

    • @DawaiAsmara-bj1qy
      @DawaiAsmara-bj1qy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🧡🧡🧡🧡💛💛💛💛💛

  • @mehletyelema
    @mehletyelema 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    f❤f❤ ሰላልክ ብቻ ሰብአደረኩክ💪💪🙏

  • @MulusettubeMulusettube-q7l
    @MulusettubeMulusettube-q7l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጨርሸ ማየቴ ጠቀመጭ አልቆልህ ነበር

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ደግጨ አሎ በጣም በነሱ ስም ሰብ እስክራይብ አረገካሎ የምር በጣም ነው የምን ዎዳቾ ምረጥ የሆኑ ጥንዶች ናቾው

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፉፉየፍቅርየ እንወዳትሁ አለን❤❤❤❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    f&f👍👍😘😘😘😘😘😘😘በርታ ሲመጡ ስጣቸው በዛውም ሸር ያደርጉልሀል

  • @CshZvz
    @CshZvz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅😅አረ።አፌን።ከፊቼ።መጠበቄ ኡኡኡኡኡይይይይ

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሳልፌ ማየቴ ጥሩ ነዉ ላጥረገረግህ ነበረ የኔ ወዶች f f

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Fato-oi1no የኔ ውድ እነሱ ትንሽ ነገር ይገንባቸዋል እኔ ስወዳቸው

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fekerlove6881 እኔም በጣም ነዉ እመወዳቸዉ ማሬ

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ምን ሊል ነው ብየ በጥበቃ 😂😂😂❤❤❤F❤f❤❤

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Fufu.fiqre.yene.widochi

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Inem leb qexe new yalew😢😅

  • @RPHC-m8v
    @RPHC-m8v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ልትልነዉ ብዬ😅😅🎉🎉🎉❤❤f❤f❤❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክበርልን ወድማችን የኔ እቁዎች አለሞቼ ትልቅ ደረጃ ድረሱልኝ እውነታዎቼ ውሸት የለለበት ፍቅር ማለት እናተጋ ነው❤❤❤❤

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ፉ$ፍ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nebattt
    @nebattt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow enamesegnalen deg aderk leprku legatewetochu sub aderekuk befkrye sem

  • @DaratoMantana
    @DaratoMantana 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፉፉዬ ፍቅሪዬ🍫🍫🍫🍫የኔ ውዶቺ❤ወድሜ ነረሊንእ❤❤❤❤❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ሊልነዉ ብየ መጥረጊያ ላመጣ ነበር

  • @MalakMalak-ry9vs
    @MalakMalak-ry9vs 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SiserDraje
    @SiserDraje 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰 f❤️f💪💪💪💪💪

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ አተረፈህ😂😂😂😂😂😂

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤😂😂

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ሊናገር ነው ብዬ ሰፍ ብዬ መጠበቄ 🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣

  • @ቅሱ-ፐ3ደ
    @ቅሱ-ፐ3ደ 13 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሳይስክራየብ ኣርጉኝ ዉዶች❤❤

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ❤❤❤❤

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gini.fufu.fiqre.liji.misixiri.yiwixa.wolido.dabiqoli😅❤

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተመታ መጎጎቴ ለመስፋት

  • @Jamiltubeጀሚላ
    @Jamiltubeጀሚላ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @KhgfdGjjg
    @KhgfdGjjg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔማሮች ❤ፍቅርየ ፉፉ የ

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ዳይመዶች F❤F👑💖💖💖

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አተ ልጅ ወላሂ ስጠብቅ ነበር ምድነው 😂😂ብዬ አረ ጉድ ተው😂😂😂

  • @GanatKdouh-eu7zt
    @GanatKdouh-eu7zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉f❤❤f

  • @MohammadMohammad-cr1wi
    @MohammadMohammad-cr1wi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @Radet21
    @Radet21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Oke,😂😂😂😂😂😂😂😂😂atee,uffffff,wayinee,gud😂😂😂😮

  • @zzxx-t2n
    @zzxx-t2n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wa wr wb❤❤❤❤🎉🎉

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፍቅርዬ❤❤❤❤ፉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesFelek
    @YohannesFelek ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Muslim Enna kirstyan abro yigaba yemil aymanot yelam ka hullu befit aymanot yiqadmall wandmme atisasat

  • @HananKadir-z7j
    @HananKadir-z7j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Fufu fkrye 💪💪❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግስቴን ወደድኩት😂😂😂
    በነሱ ስም ሰብ አረኩህ

  • @MaryamMaryam-g6r
    @MaryamMaryam-g6r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፍቅር ፉፉ የኔ ሰሰቶች 😢❤️❤️❤️💪

  • @BaidaBh
    @BaidaBh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሀን

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደሞ በነዚህ መጣህ አይ አጨብጫቢ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልትሰደብመስሎኝ ላጥብህነበር 😂 በፍቅርስም ሰብስክራይብ አድረጊህ አለሁ 🥰🥰🥰

  • @dinikolove4185
    @dinikolove4185 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Uuuuuufffff dengetkuyn😢

  • @amaamm-xj3ib
    @amaamm-xj3ib 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Atesii-e6f
    @Atesii-e6f ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @DawaiAsmara-bj1qy
    @DawaiAsmara-bj1qy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝

  • @fዩእህትየጀግናዋ
    @fዩእህትየጀግናዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምደንገጤምድነው😢😢😢የኔማሮችምድነውምንሆኑብኝ😢

  • @RozaMohammed-s7w
    @RozaMohammed-s7w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤f❤❤❤f❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምን ልትል ነው ብዪ ሰፋ ብዬነበር 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊

  • @MelatMelat-fo5sm
    @MelatMelat-fo5sm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    F&f❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawaiAsmara-bj1qy
    @DawaiAsmara-bj1qy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😍😍😍😍😍😍😍👌👌

  • @Sumia-f4h
    @Sumia-f4h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Fiqiriyee yene jagana Fufu yene jagana swdachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HahmadhHanaan
    @HahmadhHanaan 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    F❤f sim saba❤areku

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂 ሚስጥሩግን ይከብዳል👍

  • @MashiEthiopian
    @MashiEthiopian 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Indaw age kurut yibelih ine demo mn litil new biye f f❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመቸኸኝ በነሡስም ሰብ አደረኩህ

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኮመንት አንብቤ ማየቴን አቋረጥኩ😂😂😂

  • @AhmedSeid-uz1uo
    @AhmedSeid-uz1uo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልሳደብ ገብቸ ኮሜት ሳይ ተውኩት

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅርዬ ❤❤❤❤

  • @Slaim5-hp6qt
    @Slaim5-hp6qt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yamachah abo

  • @ዜድሸው
    @ዜድሸው 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምንድነው😢😢😂😂😂😂

  • @GffGgj-k3f
    @GffGgj-k3f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @UHh-j1h
    @UHh-j1h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አልሰማዉም ዉሸትነዉ😂😂😂

  • @aimmay45
    @aimmay45 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቦ ዋሬ ታዉና ዋዳ ጋዳለ ግባ

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከእነሱ ብዙ ታምረናላ ምን ተማርክ እስላምና ክርስቲያን አንድ ላይ በመኖር የምር ይቅር ይበለህ የትኛው አንቀጽ ቁርአን ላይ ነው ሙስሊምና ክርስቲያን ባንድ ይኖሩ ብሎ ያዘዘው እወዳቸዋለሁ ብትል ሄዳል ግን አስተምረውናል እንዳልከው ቃላት የማያሲድ ነው???

    • @ibrahimfatuma
      @ibrahimfatuma 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ ሁለቱንም እወዳችኋለሁ ግን በዙሪያችን ወይንም ወንድም ክርስቲያን ይኖራሉ እንደዛ አይነት ግን በሙስሊሞችም ሆነ በክርስትያኖች በጣም ከባድ ነው ስለዚህ አስተምረውናል ይቅር ይበልህ ፈጣሪህን ፍራ መለያችን ሀይማኖት ነው ☝️☝️☝️

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሀገር አንድ ነው ሀይማኑት ያግል ነው ለነሱ ተይለቸው ያቅነት መፈስ ይተውጋይሁን😂ፉፉ&ፍቅር ያሚተስቀኑ ጥምድች ነቹ❤❤❤​@@ibrahimfatuma

    • @fዩእህትየጀግናዋ
      @fዩእህትየጀግናዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@GjgJf-k8b የኔዋይመችሽ😘😘😘😘😂😂😂