Spark plug (ካንዴለ )ላይ ዘይት ስናይ ለምን ፋሻ ተበቦቱዋንል ሞተር መውረድ አለበት ይሉናል ?!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @offlaautomotive3546
    @offlaautomotive3546  3 ปีที่แล้ว +5

    ከአብዲ ቤት እና ባጋጣሚ ይህንን ቪድዮ ዩቱብ ላይ ተመልክታችሁ ልታበረታቱኝ ሰብስክራይፕ እያደረጋችሁ ያላችሁ እህትወንድሞች በጣም ነው የማመሰግነው 😍🙏

    • @borenatube2379
      @borenatube2379 3 ปีที่แล้ว +1

      ይገባሀል ሲያንስ ነው እባካችሁ ቅን ሰወችን አበረታቱ ውድ የሀገሪልጆች

    • @user-xz1lo7co1q
      @user-xz1lo7co1q 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ ላይክ ሸር እናረጋለን የገባሀል ወንድማችን አቢዲ እንዴት ነወ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 ปีที่แล้ว +11

    በርታልን የኛ ወንድም ከአብድ ወሎ ቤት ነው የመጣሁት

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +12

    👍👍👍👍👍ከአብዲ ቤት ነዉ የመጣነዉ በርታ ደምሬሃለሁ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +5

    በርታ ወንድማችን መልካምነትህን ከአብዲ ቤት ሰምቼ ነው የመጣሁት ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛቸው

  • @user-xz1lo7co1q
    @user-xz1lo7co1q 3 ปีที่แล้ว +1

    ከወደ ደረሴ ከጀበሉ ጀገና ነወ ከች ያለኩት በረታ አብዲን ሰላሰጠጋሀወ አላህ ጨማምሮ የሰጠህ

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i 3 ปีที่แล้ว +5

    ወድማችን ስላስጠጋህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ማን ነዉባኑ ስዓት እሚያስጠጋ ክፉ አይካህ

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አውሮባ ነወ የምኖረወ ለጊዜወ መኪና የለኘም ሰለመኪና ማወቅ ደሰይለኝል አከታተላለሁ እከታተላለሁ አብሸር በርታ የአላህ ፋራቻም አለህ ሰለዚህ አላህ ያገዘሀል በርታ በተረፋ ሰላምህ ብዘት ይበል አላህ ካንተ ጋር ይሁን።🦁🦁🦁👍👍💪✋

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 3 ปีที่แล้ว +4

    በረታ ወድሜ አብድን ቤት ያላህ ነው ስላልከው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ
    እራስህን ጠብቅ አተን የሚያውቁ እዳያሰብሩብህ ሀበሻ መሆኖ ታውቋል ጠቋሚው

  • @zuzumohammad7403
    @zuzumohammad7403 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ በረታ ወንድማችን ከአብድ ቤት ነው የመጣሁት

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም በዝህ ስአት ቤት ለእንቦሳ ማለትህ ጡሩ ሰው ነህ ደምሬሀለሁ በርታ

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአብዲ ቤት ነው የመጣሁ በርታ ወድማችን

  • @user-vp4ml7sv3m
    @user-vp4ml7sv3m 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በርታ ከወንድም አብዱ ቤት ነው የተላኩት👍👌

  • @ethio1822
    @ethio1822 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን በስደት ላይ ለዛውም በሳኡዲ የራስን ስራ መስራት ከባድ ነው ኑርልን

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
    በርታ ወድሜ ከወስላታው አብድ የደረሳው ቤት ነው የመጣሁት

  • @abduendris3807
    @abduendris3807 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወድሜ ካአብዲ ቤት መጥቸ ነው ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ በርታ

  • @sususeid7027
    @sususeid7027 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድሜ ከአብዲ ወስላታው ቤት ነው የመጣሁት ጀዛከላህ ኸይር

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልክ ወንድሜ ወንድምህን ስላስጠጋህልን አላህ ይስጥህ

  • @sofitube7061
    @sofitube7061 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሰላታው ቤት ነው የመጣሁት በርታ ወንድም

  • @henokasfaw7326
    @henokasfaw7326 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም በጣም ነው የምናመሰግነው ለትምህርቱ

  • @TadeseBeyene-o3u
    @TadeseBeyene-o3u 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ pcv እና pcv valve ብታብራራልን አማማርህ ደስ ይላል

  • @nakiamohammed7653
    @nakiamohammed7653 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድሜ ከደርሳዉ ቤት ነዉ የመጣሁት👍👍

  • @user-eu5hw8hm6h
    @user-eu5hw8hm6h 3 ปีที่แล้ว +1

    በረታ ወድም ከአብዲ ቤት ነው የመጣሁት

  • @የኛከወሎ
    @የኛከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ወንድም በርታ ከአብድ ቤትነው

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርታ ከአብዲ ወሎ ቤት ነው የመጥሁት

  • @user-of7cf8ss7k
    @user-of7cf8ss7k 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድም ከዴረሴው ቤት ነው የመጣሁት😋

  • @wesilatueb919
    @wesilatueb919 3 ปีที่แล้ว +3

    ደማርኩህ ከአብዲ ቤት

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ የለሳብካዉ ነገር ይስጥህ አብዲን ሰለራደሃዉ አሏህይርዳ

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድሜ ከአብዲ ቤት መጣሁ

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድም ከአብዲ ወሎ ቤት ተልኬ ነው

  • @kesirMedia
    @kesirMedia 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን ወንድማችን ከአብዲ ወሎ ቤት ነው የመጣሁት

  • @lookmobe277
    @lookmobe277 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አብዲ የመኪናየ ድፍርንሻል ድምፅ ያስማል ጋራጅ ስሄድ ሙሉ ድፍርንሻል ቀይር አሉኝ

  • @user-qh9vc9eo5m
    @user-qh9vc9eo5m 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታወንዲሜ አላህትልቅደረጃያዲርስህ ያሰብከው ሁሉአላህያሳካልህ በሰላም ለሀገርህያብቃህ በጣምጥሩልጂነህ በዚህሰአት አብዲን ከፀሀይአውጥተህ መውሰዲህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @user-gh2zk9ds2v
    @user-gh2zk9ds2v 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታካአብዲቤት👍

  • @user-il7zd4li9c
    @user-il7zd4li9c 3 ปีที่แล้ว +1

    በረታወንድም ከአብዲ ቤትነዉ የመጣሁት

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 3 ปีที่แล้ว +1

    ወ አ ወ ወ ማሸ አለ በርታ ወንድም ከአብዲ ቤት ነው

  • @user-nj5ym3cj7f
    @user-nj5ym3cj7f 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአብዲ ቤት ነዉ ጎራ ያልኩት በርታ

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ከብድ ቤት ነው

  • @hani4428
    @hani4428 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን

  • @sultanalghaithi1531
    @sultanalghaithi1531 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናየ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድም👍👍ከአብዱቤትነው የመጣሁት

  • @fathimafathima2617
    @fathimafathima2617 3 ปีที่แล้ว +3

    ከአቡድ ቤት ተልኬ ነው

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማችን ከአብድ ቤት ነው

  • @abdujemal6737
    @abdujemal6737 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምርጥ ማብራሪያ ነው

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይሥጥህ ወሥላታውን ከዛ ቦታ አውጥተህ ሥለሥጠጋኸው ጀዛህን አላህ ይክፍልን

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአብዲ ቤት ብቅ ብለናል በርታ

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ያበርታህ ወድም የኔም ባልተቤት እዳተ መኪና ነዉ ስራዉ መአረድ ነዉ እሚሸጠዉ

  • @tigistbirara2094
    @tigistbirara2094 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ አብሮቴን ልገልፅልህ እወዳለው ትግስት እባላለሁ ።ዲያና የጭነት የድሮ ሞዴል ናት እና የክንውን ችግር የሚነግረኝ መካኒክ አጣው እባክህ መኪና ፋሻ ያስፈልጋል የሚባል ምን ሲሆን ነው ከቻልክ ስልክህን

  • @sultanalghaithi1531
    @sultanalghaithi1531 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወድም

  • @user-uv9jg2kl3p
    @user-uv9jg2kl3p 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታወዲም ካብዲቤትነዉ የመጣሁት

  • @user-wr8rb3oo5m
    @user-wr8rb3oo5m 3 ปีที่แล้ว +3

    ከአብዲ ቤት መጣን በርታ

  • @user-yg4dv7ed9s
    @user-yg4dv7ed9s 3 ปีที่แล้ว +1

    መተናል በርታ ወድሜ

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን የደረሳው እግዶች ነን

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታዉንዴሚካአብዱዉሎቤትነዉየመጣሁታ

  • @wollo2871
    @wollo2871 3 ปีที่แล้ว +2

    Kederawu abdi bet new yemetahut berta

  • @user-pm2jm9qw9e
    @user-pm2jm9qw9e 3 ปีที่แล้ว +2

    ከአብዲ ወሎ ቱዩብ ነው የመጣሁት ወንድም አህለን

  • @shshsbs6860
    @shshsbs6860 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ካብድ ቤትነዉ የመጣሁት ድምሪሀለሁ

  • @user-zf1ho6qf8q
    @user-zf1ho6qf8q 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአብዲ ቤት ተልኪ ነዉ የመጣሁት ግን ምን እደተላኩ ጠፍብኚ

  • @hailuteka3143
    @hailuteka3143 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-nk7pw8wm9l
    @user-nk7pw8wm9l 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ

  • @arhibutube6566
    @arhibutube6566 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአብዲ ወሎ ቤት

  • @semu.weloyewa.youtube377
    @semu.weloyewa.youtube377 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta keaebdbit newu y/hu

  • @zaynabahmed8659
    @zaynabahmed8659 3 ปีที่แล้ว +1

    ማነዊእንደኔከአብድወሎቤትየመጣ

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ🙏

  • @user-xw5eg6pw2g
    @user-xw5eg6pw2g 3 ปีที่แล้ว +1

    አሕለን

  • @tameneteshome9980
    @tameneteshome9980 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 3 ปีที่แล้ว +1

    ካቢድ የመጣ😁 ማነዉ

  • @user-mb1kk1ki6w
    @user-mb1kk1ki6w 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔሥ መኪና ሥገዛ አይሀለሁ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 3 ปีที่แล้ว +1

    እን ደማመር

  • @bereketworku6032
    @bereketworku6032 3 ปีที่แล้ว

    ብሮ ብዙ ጊዜ ካንዴላ ይረጥብብኛል ቀላል መፍትሄ አለው

  • @ekramek8697
    @ekramek8697 3 ปีที่แล้ว +1

    berta wndem

  • @makemeka4708
    @makemeka4708 3 ปีที่แล้ว +1

    ደመርኩህ
    በርታ ጠንክር

  • @user-rw1ux8og5p
    @user-rw1ux8og5p 11 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን ብታሳውቀን

  • @user-ki9tx6zh5r
    @user-ki9tx6zh5r 3 ปีที่แล้ว +1

    በረት ገበዝ