በመኪናችን ዳሽቦርድ(ጠብሎን) ላይየሚበሩ ምልክቶች ችግርቻቸው እና መፍትሄዋቻቸው ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @susususu586
    @susususu586 4 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb ahileli abdu sellam sellam mashallah wendme allah yichmrllh zare andga negi be lik👍👍👍👍👍👍

  • @عبدالسلامهولدن
    @عبدالسلامهولدن 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ወሳኝ እና ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር እናመሰግናለን ይመችህ ብሮ 👍👍👍👌

  • @musajemal389
    @musajemal389 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሹኩረን

  • @abduseid9503
    @abduseid9503 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መኪና ሁለየም እንደበራቺ ነዉ አታ ዝገዛት አንስቶ ነዉ ምንም ቺግር የለዉም ግን ቤዝል ፉል አርጌ 300 ኪ/ት ነዉ እምትጓዘዉ በጣም ቤዝል ትጠጣለቺ ያሪስ toyota ነቺ

  • @SffThh
    @SffThh 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባርታ ታምርብሀለዉ

  • @AbdalahiTemam
    @AbdalahiTemam 5 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @መገዲዓድናንሕጊእንዳባና
    @መገዲዓድናንሕጊእንዳባና 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መንድማችን

  • @abdijah5478
    @abdijah5478 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah ymechih betam temechitignal ♥️♥️♥️

  • @AbdulaziyzKemalMohammed-ib4wh
    @AbdulaziyzKemalMohammed-ib4wh ปีที่แล้ว

    Jazaka allha kayre

  • @MagdeZeynu
    @MagdeZeynu 3 หลายเดือนก่อน

    ባርታ ወንድሜ

  • @seirajudeinmohammed338
    @seirajudeinmohammed338 2 ปีที่แล้ว

    O/D light ዳሽቦርድ ላይ ብሊንክ ሲያደርግ የምን ችግር ነው

  • @zebibaahmed1148
    @zebibaahmed1148 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro 👍👍👍

  • @muletaabdeta-zm4qi
    @muletaabdeta-zm4qi 6 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @mohammedabduali9200
    @mohammedabduali9200 3 ปีที่แล้ว

    እየተንተፋተፋብኝ ነው ሳስነሳ እና D,P,R ላይ ሆኖ እየሂድኩ ይንቀጠቀሳል ችግሩን ብትነግረኝ

  • @ኮትእናሱሪ
    @ኮትእናሱሪ 2 ปีที่แล้ว

    Ye suzuki evre wagon 2004 kompeter ena elektrek maggnet alchalkum

  • @yihunawoke3240
    @yihunawoke3240 3 ปีที่แล้ว +2

    Chech engine ምን ሲሆን ነው የሚበራው

    • @offlaautomotive3546
      @offlaautomotive3546  3 ปีที่แล้ว

      አብዛኛው ግዜ የሆነ ሴንሶር ሲበላሽ ይበራል :: መኪናህ ስትነዳው ምንም የተቀየረብህ ነገር ከሌለ ሲመችህ በኮምፒተር ቸክ እስደርገው ::

  • @chernetsol
    @chernetsol 9 หลายเดือนก่อน

    የምትበራበተ ምክኒያት መደነው

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰርቢስ እንጂሱን ወይ የሞተር ምልክት ያላት በርቶ ግን መኪናው ምንም የተቀየረ ነገር ካሌለው ባይጠፋ ችግር አለው?

    • @offlaautomotive3546
      @offlaautomotive3546  3 ปีที่แล้ว +2

      ለምን እንደበራ ቸክ አስደርገህ ካወቅ ቡሀላ ነው የምትወስነው ለተወሰነ ግዜ ግን ብትነዳው ችግር የለውም ... ከሚያስከትሉት ችግር ውስጥ የተወሰነቱን ልጥቀስልህ
      1- የተበላሸ ሴንሶር ሊኖር ይችላል
      2- ቤንዚን ፍጆታ መጨመር
      3- መንተፍተፉ
      4- የአውቴማቲክ ጌር ሽፉትንግ መቀየር መዘግየት ወይም ሽፉት ሲያደርግ ጎዋ ማለት
      5-ሞተር መጥፍት
      6- ከዳሽ ቦርድ ምልክቶች አንዱ መቆም
      የመሳሰሉት ችግር ሊከሰት ይችላል የሞተር ምልክት በርቶ መቅረቱ
      ግን ልክ እንደ ሙቀት መነሳት ዘይት መፉሰስ ወይም ፉሬን ያለመያዝ ችግሮች ባስቸከይ ወደ ሰርቪስ መሄድ አይኖርብህም ግዜ አመቻችተህ መሄድ ይጠብቅብሻል 🙏

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 3 ปีที่แล้ว +1

      @@offlaautomotive3546 አመሰግናለው ወንድም

  • @AbdurahimAwel-bz2il
    @AbdurahimAwel-bz2il ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እኔ ኢንጄክሽን በጃጅ ነበረኝ እና እቺ ምልክት በርታላች እ ና አሁን ደሞ አልነሳ አለ የባትሪ ምልክት ያበራል ምን ላድርግ ኮምፒተርም አለው

  • @premierleaguevsethiopia7190
    @premierleaguevsethiopia7190 3 ปีที่แล้ว

    TNX
    ወይኔ መኪና ቢኖረኝ