Gete Aniley - Wey Bire - ጌቴ አንለይ - ወይ ብሬ - Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @slimshady-de5wz
    @slimshady-de5wz ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም መልእክት ያለው ሙዚቃ ለምን ብዙ አድማጭ እንዳልደረሰ ነው የማይገባኝ ጌቴ አንለይ ድንቅ ድምፃዊ 🎉🎉🎉

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +12

    የኤልያስ መልካ የልፋት ውጤት ነው ኤሉዬ ነፍስ ይማር ጌቲ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +13

    ኤልያስ መልካ ሁሌም ልዩ ነህ

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 3 ปีที่แล้ว +14

    መታሰቢያነቱ በዋጋ ግሽበት በየቀኑ ለሚመታው ብራችን ይሁን ?

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +12

    የ ጊታሩ ድምፅ ሊገለኝ ነው

    • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
      @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

      የጊታሩ ጉስ ኤሉ ስለሆነ ነዋ

    • @Messay2012
      @Messay2012 3 หลายเดือนก่อน

      በፈጠራቹ የዘንድሮን አቀናባሪዎችን ጥሩልኝ ከዚ ትራክ በክሪዲት ኮርስ ይውሰዱ

  • @lalabre382
    @lalabre382 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ልክ፣የኔ ትክክል፣የኔ የምንግዜም ምርጥ ዘፋኝ❤❤

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚ ዘፈን አሁን ነው የገባኝ ጌቴ ጀግና ዘፋኝ ነክ ወንድሜ

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 7 หลายเดือนก่อน

    Omg በጣም የምወደው ዘፋኝ ጌትሽዬ አይ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ን ከጤና ጋር ያድልልኝ ።

  • @natnayelzewdu89
    @natnayelzewdu89 3 ปีที่แล้ว +31

    ይሄ ሙዚቃ ከ 5አመት በሁአላ ይፈምሳል

  • @bereketageru8427
    @bereketageru8427 ปีที่แล้ว +1

    ጌቱ ቢያንስ 60kውን እኔ ነኝ የሰማውልህ ፣ ለማንኛውም ትመቸኛለህ

  • @ETHIOMovierecap
    @ETHIOMovierecap 4 ปีที่แล้ว +6

    Great job Elias melka R.I.P
    Gete 👍👍

  • @exodus134
    @exodus134 ปีที่แล้ว +1

    በስማም በስማም 😍

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 5 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ነው ለሚገባው

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele 3 ปีที่แล้ว +2

    ምቱ 👌

  • @makeda2211
    @makeda2211 2 ปีที่แล้ว +1

    I Like this music am proud of you Gete

  • @NahomSintayehu-qk1ek
    @NahomSintayehu-qk1ek 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ብሬ ኡኡኡኡኡኡ

  • @amanaman7156
    @amanaman7156 ปีที่แล้ว +2

    Meaning full lyrics

  • @wondealemu2946
    @wondealemu2946 3 ปีที่แล้ว +1

    this is an exact replica of Ali farkah toure Song, but still the music is very good

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ጌትሽ 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ASeriousBlack
    @ASeriousBlack ปีที่แล้ว

    ት።ች።ላ።ለ።ህ። 🎶🖤🎶🖤🎶🖤🎶

  • @asefaselamawit2952
    @asefaselamawit2952 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ብሬ ወይኔ ብሬ ከማለት ወይኔ ልጆቸ 4ት ነጥብ ወይኔ ሃፍቴ ላንተ ኣዲስ ነው ኣልቕስ ለኔ ግን ኣዲስ ኣይደለም ቡዙ ኣልቕሸ ኣለው በግዜው ኣሁን ግን የማሳቔ የደስታ የእረፍት ከባርነት የወጣሁት ግዜን ነው

    • @jibrilmustefa8281
      @jibrilmustefa8281 2 ปีที่แล้ว +2

      አልገባሽም እስኪ ደግመሽ በጥሞና አዳምጪው።

  • @africayean1311
    @africayean1311 2 ปีที่แล้ว +1

    ye Ethio telecome tekekami sethone

  • @mosthos7941
    @mosthos7941 8 หลายเดือนก่อน +1

    This is mens world ....by jemes brown

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ ปีที่แล้ว

    like adrgut

  • @YihuneZewdie
    @YihuneZewdie ปีที่แล้ว

    በ vamos ነው😂

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ይህን ሙዚቃ እወደዋለው ። እና ደግሞ የዚህን ሙዚቃ ሪትም ያአፋሪካ ሙዚቃ ታይትሉን ላኩልኝ እባካችሁን መስማት ፈልጌ ነው በጣም የምወደው ነው ?

  • @musietesfay4303
    @musietesfay4303 12 วันที่ผ่านมา

    Elias melka. UFO!!!

  • @gabrielsisay2110
    @gabrielsisay2110 4 ปีที่แล้ว +1

    I don't get it the layric but melody is dope.

    • @lidyayismaw
      @lidyayismaw 2 ปีที่แล้ว +1

      Its about birr"money"

  • @fanuelseboka7910
    @fanuelseboka7910 3 ปีที่แล้ว +1

    Is he singing 🎤 to Ethiopia 🇪🇹?

    • @ramadankareem5995
      @ramadankareem5995 3 ปีที่แล้ว

      brother fanuel in my sense Na it's for obsession of money

  • @zerekokeb5735
    @zerekokeb5735 2 ปีที่แล้ว

    ⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @biniyamgetu1568
    @biniyamgetu1568 2 ปีที่แล้ว +1

    #Yoni Brather 10q i remember it 😂

  • @mahletaddis7993
    @mahletaddis7993 4 ปีที่แล้ว +2

    Merte melket nw legebaw

  • @SamiHair-o1z
    @SamiHair-o1z ปีที่แล้ว

    fiyas

  • @ጎፈር
    @ጎፈር 5 ปีที่แล้ว +1

    first

  • @mitikudejen2360
    @mitikudejen2360 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @aklilubizuayehu8429
    @aklilubizuayehu8429 3 ปีที่แล้ว

    love the music and its a powerful melody, but I wish if it was about a missing girl friend or a wife.

  • @yesheworkanley4489
    @yesheworkanley4489 3 ปีที่แล้ว

    betam mert zefen nw eyeqoye yemisema

  • @kalidabdukalido9167
    @kalidabdukalido9167 2 ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃ ከፍታው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስጠላ ሙዚቃ ነው ቤትዘፍን ይሻልሃል

    • @ETHIOMovierecap
      @ETHIOMovierecap 4 ปีที่แล้ว +2

      Alefebgnem nww yemibalew . U don't know music.

    • @eneyeenu5788
      @eneyeenu5788 4 ปีที่แล้ว

      A I m e nefesawi

    • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
      @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +3

      ይህንን አይነት ጆሮ ይዘህ ባታዳም ይሻልህ ነበር ደቆሮ ምርጥ ሙዚቃ ከሚባሉት መካከል አንዱ ነው