ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ይቺናት ሀገሬ ምትፈካ ማለዳ-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ค. 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን!
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 9:00 (LT) on Abbay TV.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #መሰንቆ #Azmari #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

ความคิดเห็น • 20

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎንደር ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ያብዛልኝ በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን 😢😢😢

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏😰😰

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-tp3vv5jd4x አሚንን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲሎየ የኔ ድምፃም እንደው ድምፅህን ስወደው❤❤❤🎉🎉🎉
    ሚሚየ የኔ ደርባባ ደማምየ ❤❤❤😘😘💐💐💐

  • @wakakindey
    @wakakindey 2 หลายเดือนก่อน +1

    አገሬ ናፈቅሽኝኝ😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመልስልኝ በጣም ናፍቆኛል ሀገሬ ሚሚየ ና ፋሲል በጣም አምሮባችሆል ❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገሬ ሲነሳ ልቤ ይሸበራል ጎንደር ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቀጫጫ የሽየ ሳቅሽ እንድደት ያምራል ❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘

  • @mekdes3228
    @mekdes3228 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሜሾ ❤❤❤❤

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 หลายเดือนก่อน

    Yewof ansa lig nat kechacha behilmua,
    Wore-tan satmeles Mimi hona gedelua!!
    🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በጣም ግሩም ነው እንደወረደ ነው የተቀበላችሁት። በዚሁ ቀጥሉ።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 หลายเดือนก่อน

    Mimi der babawa kechachan anguta,
    Ehit abat alech ABAT askereta,
    Nigus bemaleda yemata yeemata!!❤😂🎉

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Agernshe
    @Agernshe 2 หลายเดือนก่อน

    Mimiy gondrwa

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 หลายเดือนก่อน

    Mime❤😂mossaba

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haneenzaubi496
    @haneenzaubi496 2 หลายเดือนก่อน

    Ageri deze nafeqegh

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 หลายเดือนก่อน

    LE mimi semunee befeleg atahugn,
    Hamisa shemagele anden agegnehugn!!😂

  • @desalegnyilma1530
    @desalegnyilma1530 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሚ እና ፋሲል የዛሬው ልብሳችሁ ምን ሆናችሁ ነዉ መስቀል ዘቅዝቃችሁ።