ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠለምቴዎችን እንደኔ የሚወዳቸው🎉👍💐🌹
እኔም በስደትነው የሰለምኩት ሀገር ገብቼ የሚገጥመኝን ቻሌጆች ከተወጣሁና መስሊም ወድ አግብቼ የኔመገድላይ ለመቅረብ እፈልጋለው ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ ይሳካል
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ የት ሀገር ተወላጅ ነሽ የሙስሊም እህቴ ነሽና እህቴ ባደርግሽ ደስ ባለኘ
@@እረህመት-ዘ5ተ አሚን የቡታጅራ ውዴ
አብሽሪ አተመኛ ከጀሀነም እሳት ኤይብስ ምንም ፈተና ቢሰላብሽ በሀይማኖታሽ አትድራዴሪ ዱኒያ ፈተናዉ ብዠዉ ዋናይ አሄራና ያሳምርንነ
ኢንሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ
በመስለሟ ምክኒያት በእሳት የተቃጠለችውን ልጅ አቅርቡልን በአላህ
Ba lela media ka qarabch endgana ba minber la min tqrbalach?
ططط
እነአቦኪና ዳዳ ይቱብ ላይ አለ አይደል እዛው ማየት ነው እነሱንም ማድከም ጥሩ አይደለም ዋናው ታሪካቸውንና እውነተኛውን መንገድ መያዛቸው ነው
@@mrsadi3119ትክክል
@@mrsadi3119 እዚ ቡዙ ታመልከች ስላላ ይሸለል
ማሻ አላህ ኢክሩ ድምፅሽ ከሶፊ ጋር ተመሳሰለብኝ ወላሂ ጠያቂዋ እና ተጠያቂዋ ድምፅ ቁጭ አንድ አይነት❤❤
በጣም ይመሳሰላል
ወላሂ በጣም ልፅፍ ነበር ፅፈሻል
Tekekel
ማሻ አላህ አላሁ አክበርከሶፊ ጋር ከመልክ እስከ ድምፅ የተመሳሰለችበት ማነው እንዴኔ
ድምፃቸው ይመሳሰላል
እኔ እናቴ ሰለምቴ ናት በዲኗ ያላት ጥንካሬ ማንም ዳህዋ ሳያረግላት እኛን አላህን እድፈራ አሪጋ ነው ያሳደገችን
ሶፊ በጣም እወድሻለው ለአላህ ብዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበርማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የፈለገዉን ወዳ ተፈጠረበት ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል ኢስለም ሰለም ነዉ አላህ አድ ነዉ
አለባበሳችን እስኪ በሰለምቴዎች እንማር ማሻአላህ
በእሳትየተቃጠለችወ እኮ ማሻአላህ ተረዳች ህክምናም ሳጀምርአትቀረም አልሀምዱሊላህ
ደስ ስትል ይክሩ ሶፊየ የኔ ዉድ ስወድሽ
Sofiye ዛሬ እንደሁሌው ልዮ አበባ መስለሻል ብስሚላህ ማሽ አላህ! አላህ ሀሳብሽን ይሙላልሽ እህቴኢክራም እህታችን እንኳን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ አመጣሽ ማሽአላህ!ኢንሽ አላህ እኔም አንድ ቀን እንዴት ወደ እስልምና እንደመጣው አጫውትሻለው
ማሻ አላህ ደስ ስትል እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራሽ
አስላሙአሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሀትና ወድሞቼ ዱአ አርጉልኝ እህቴን ሂዲየ ስትዋት እድት መለስ ወላሊ ቤትስብ ሁሉ ሙስሊም ነን እስዋ ከኛ ወታ ከፈረቺ እየየሁ መምን ኣቃትኝ😢😢😢 በዱአ እርዱኝ
እኔም የአክስቴ ልጅ አላህ ይመልሳት
አላህ አንችና እኛም ያፅናናን እስሊምና በሂወታችንና እስከምንመት በእስሊምና ይፈፅምሊን ኣምን
@@umumahirእሙሙአዝ አሚንን
የእኛ ቤት ጉድ ሁሉም ጋር አለ ማለት ነው😢
አላህ ወደ ቀልቧ ይመልሳት በሰገድሽ ቁጥር ያአላህ ማንም ስዉ ከቤተስቦቼ ጀነት እንዲጎል አልፈልግም እያልሽ አላህን ጠይቂ ኢንሻአላህ ዱአሽን ይቀበላል
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልሽ ሶፊ የኔ ደርባባ እኔኮ የምወድልሽ እርጋታሽ ስርአትሽ ሁሉ ነገርሽን
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽ ውደ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ
ሱብሀን አላህ ድምፃችሁ አንድ አይነት ነው
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ውዶቼ ዑምራችሁ ይርዘም ኢክሩ ሰባት አላህ ይስጥሽ ይስጠን።
ማሻአላህ እኛንም ኢክራምንም በዲነል ኢስላም ላይ ያፅናን🤲🏼
መሸላህ ሰለምቴዎች ትለያላቹ ትግስተቹ ምንደቹን አላህ ካፍ የድርገዉ
አሰላምአለይኩም የኔም ያክስቴ ልጂ ከፍራብኘ ዱአ አርጉልኘ እህቴቸ መቸም የማንያችን ዱአ እደሚሆን አይታወቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይመልሳት ያርብ
Allah hidaya yestat
አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድግልን ያረብብብ
_አህለን ወሳህለን ሚበሮች የኔ መገድ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን_
ማሻ አላህ እኳን ደና መጣቹሁ የኔ መንገድ እና ደሞዜ በጣም ነው የምወደው
ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ የድምፃችሁ መመሳሰል ደግሞ አጃኢብ ሆኖብኛል ማሻአላህ ሌላኛዋ ስፊ❤❤❤❤
ደስ ድትይ የኔ ማር እርጋታሽ እንኳንም ሰለምሽ እህታችን ሆንሽ❤❤❤
እኔ ሠለምቴወቺን ለማየት ሣልሠማ ነዉ እምኮምተዉ
Masha allhe enken wada denle eslam baslam matashe ehthen❤
ማሻአላሕ ተባረክ ረሕማን
ማሻአላህልጅቷ ድምፇ ለጋዜጠኛ የሚሆን ነው ቦታ ካላችሁ ሚንበሮች እናንተ ጋር አሰሯት
ሴት ልጅ ደምፆ ሲማር ወድሚዳያ ተውጣ ያልው ማነው አላህን ፍሩ መጅምሪ ሴት ልጅ በሸሪአ ምን መሁን ምን እደምሰራ እደማሰራ ተቀምጧል ዩቱብላይ ሰርች አርጋችሁ አዳምጡ
ድምፆ ልክ ሶፍን😍
ማሻአላህ ሶፌ የኔቅመም
ማሻ አላህ ደስ ስትል
አህለን ሶፊ አሏህ አከብር አላህ ሀገራችን ስላም አውርድልን ያርብ
አልሀምዱሊላህ 😊🎉
ማሻአሏህ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀዘአኩመላህ ኸይረን ሶፊቲ ቆንጃ 🎉❤
ማሻ አሏህ. አሏህ ያፀናሽ አሏህ መጨረሻችንንን ያሳምረልንን❤
Masha ala dase sitilu
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እህቶቼ ሱብሃን አላህ እኛ በተለይ ማሻአላህ ከሙስሊም ቤተስብ ተወልደን ያደግነው ሀዲሱን በተለያየ አጋጣሜ እንሰማለን ሴት ልጅ በሸሪያ ምን አይነት ልብስ መልበስ አለባት ከሀ - እስከ ፐ በዲናችን ሕግ እንዴት መኖር እንዳለብን በግልዕ ቁጭ ብሎልናል ግን እኛ የነብሲያ እና የሼይጣን መጫወቻ ሆነን ከአለባበሳችን ጀምሮ እራሳችንን እንፈትሽ ከሽሪያው ይልቅ ልታይ ልታይ የምንል በብረቅረቅ ቀሚሳዊ ፋሽን መከተል አላህ በራህመቱ ሂዳያ ይስጠን ማሻአላህ ወደ ኢስልምና የሚመጡ እህቶቻችን ሱብሃን አላህ ዲኑን ወደው አክብረው ስለሚቀበሉ ከአለባበሳቸው ጀምረው ነው ተግባራዊ የሚያደርጉት አላህ በራህመቱ በዲናቸው እንደፀኑ ጀነተል ፈርዶስን ያዘጋጅላቸው አላሁመ አሚን
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
ማሻአላህ እንኩዋን ደህና መጣሽአላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ::አይዞሽ በርችሁሉም አላፊ ነው::ውስጥሸ ያመነበትን ኑሮ እንደማለፍ ምን አስደሳች አለ::
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀዘአኩመላህ ኸይረን በርቱ ሶፊቲ እህት ረለም👍👍👍💝💝💝🌺🌺🌺🇪🇹
አንደኛ ነኝ እኔ የመዳም ቅመም
من يهده الله فلا مضل له ومن يضلل فلا هادي له ) አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን❤
Masallh masallah alhamdulillah Allah keteghnawen menged merash!!!
ande sewu ale wondemachine betam jegna sewu erasum betesebunim yaseleme wundemachine newu betam telqe tarik yalewu sewu newu le mimber tv ( sofi) gabzileye selku be pravite
ሱበሀንላህ ለመጀመራ ግዜ ሶፊ በደመፅ ተመሳሳይ መንገደኛ ስታስተናገጅ እሷማ ዘመደሽ ሳትሆን አትቀረም አላወቀሻት ሁኖ ነወጅ ክክክክ
የዛሬዋ እንግዳ ልዩ ነች የአመቱ ምርጥ እንግዳ ብያታለሁ
የሁለተችሁም ደምፅ ይመሳሰላል ሱበሀንአላህ
አወ አሰገንዛቢ
ኢሻአላህ❤❤አላህይጠብቀን❤
ድምፃቸው አንድ አይነት
ማሻአላህ ኢክራም አላህ ይጠብቅሽ
ማሻ አሏህ ተባረከላህ ማሻአላህ አላህ ይባርክህ ውዴ ❤❤🙏🙏
መሸአሏህ በጣም ይገርማል የአሏህ ጥበብ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ
መሸአለህ የኔ ውድ❤
አሕሌን ምርጡ የሚንበር ፕሮግራምየኔ መንገድ ብዙዎች ለእስልምና የከፈሉትን ዉጣ ዉረድ የምናይበት ጉዞ የራሳችንን ሁኔታ የሚንፈትሽበት ሁልም ራሳችንን የሚንወቅስበት ፕሮግራም😢እክራም የኛ እንቁ አላህ ወዶ የመረጠሽ እንስት ❤አላህ ያጠንክርሽ ደረጃሽን ከፍ ያድርግሶፉ የኔ ጣፋጭ በርቺ የኔ ቆንጆ❤ሚንበሮች እናመሰግናለን ፕሮግራሞችን ቶሎ upload ማድረግ ስለጀመራችሁ በጣም ደስ ብሎናል በዚሁ ቀጥሉ❤
Well come mimberTv.
Mashaa allah tabaraka Allah
ማሻ አላህ ይክራም እንኳን ደህና መጣሽ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
Mashallhe
Masha allah allay ychemrilish❤❤
በጣም የምወደው ፕሮግራም የእኔ መንገድ❤🎉🎉
Masha allah inkon dena metashi ihitee❤❤
መሸ አለህ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አላህ ያፅናሽ ያፅናን አህለን ሶፊ❤
Masha Allah
አህላን ምበሮች በርቱልን ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል
Maashaa Allah
ሱብሀነከ ያረብ
Mashalla ❤❤❤Mashalla
አላሁአክበር ማሻአላህ አላህ የመርጠውን መንገዱን ይከፍትለታል ❤አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
ያገሬ ልጅ ውድ እህቴ እሙ (ኢክራም)ዬ አላህ እስከመጨረሻው በዲነል ኢስላም አስውቦ ያኑርሽ ማሻ አላህ ❤
አህለን እህቴ ሶፊይእንኮን ደህና መጣችሁ እህቶቸ
ማሻአላህ የኔውዲ በጣምነውእምታምሪው❤
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Sofi please make it short when you explain let them talk just give them a clue don't be like seifu fantahun but i aprciate your effort May Allah bles your good deeds
አላህምዱሊላህ እንካንም አላህ ውድእስልምና በስለም መጣሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ማሻአላህ አለባበስ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ግን ድምፃቼው ትንሽ ይቀራረባል❤
ጋዛጤኛ ጎቦዝ ነሽ ግን ስጥጠይቂ ኣንድ ኣድ ጊዜ የትናጎሮው ዲጋሜ ኣትድገምበት ኣሰልቺ ዩሆንል ጥየቀ ኣትር ኣድረሽ ጠይቂ የትናጎ ዲጋም መድገም ትንሽ
ኢክረም ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤አላህ ያዕናን
አህለንን ሳፊዬ
እንካን ደህና መጣሽያኔ ቆንጆ አንደበተ ጠፋጭ ❤❤❤
ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ❤❤
MashaAllah
አህለንሶፊ
Maashaallla❤❤❤❤❤🎉🎉
ሌላግዜ በኤርፎን ነበር ማዳምጠው ነበር ግን ዛሬ የሁለቱም ድምፅ አንድ አይነት ሆነብኝና እያየሁ ማዳመጥን መረጥኩ
አንችንም እኛንም አላህ በዲናችን ያበርታን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ወመርሀበን ፊኩም
አህለን
ማሥታወቄቀንሡ በአላህ እኔ የማልገባው እያሥጠላኝነው በቴሌቪዠን ብቻ አርጉት
ሠለምቴዎችን እንደኔ የሚወዳቸው🎉👍💐🌹
እኔም በስደትነው የሰለምኩት ሀገር ገብቼ የሚገጥመኝን ቻሌጆች ከተወጣሁና መስሊም ወድ አግብቼ የኔመገድላይ ለመቅረብ እፈልጋለው ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ ይሳካል
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ የት ሀገር ተወላጅ ነሽ የሙስሊም እህቴ ነሽና እህቴ ባደርግሽ ደስ ባለኘ
@@እረህመት-ዘ5ተ አሚን የቡታጅራ ውዴ
አብሽሪ አተመኛ ከጀሀነም እሳት ኤይብስ ምንም ፈተና ቢሰላብሽ በሀይማኖታሽ አትድራዴሪ ዱኒያ ፈተናዉ ብዠዉ ዋናይ አሄራና ያሳምርንነ
ኢንሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ
በመስለሟ ምክኒያት በእሳት የተቃጠለችውን ልጅ አቅርቡልን በአላህ
Ba lela media ka qarabch endgana ba minber la min tqrbalach?
ططط
እነአቦኪና ዳዳ ይቱብ ላይ አለ አይደል እዛው ማየት ነው እነሱንም ማድከም ጥሩ አይደለም ዋናው ታሪካቸውንና እውነተኛውን መንገድ መያዛቸው ነው
@@mrsadi3119ትክክል
@@mrsadi3119 እዚ ቡዙ ታመልከች ስላላ ይሸለል
ማሻ አላህ ኢክሩ ድምፅሽ ከሶፊ ጋር ተመሳሰለብኝ ወላሂ ጠያቂዋ እና ተጠያቂዋ ድምፅ ቁጭ አንድ አይነት❤❤
በጣም ይመሳሰላል
ወላሂ በጣም ልፅፍ ነበር ፅፈሻል
ወላሂ በጣም ልፅፍ ነበር ፅፈሻል
Tekekel
በጣም ይመሳሰላል
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
ከሶፊ ጋር ከመልክ እስከ ድምፅ የተመሳሰለችበት ማነው እንዴኔ
ድምፃቸው ይመሳሰላል
እኔ እናቴ ሰለምቴ ናት በዲኗ ያላት ጥንካሬ ማንም ዳህዋ ሳያረግላት እኛን አላህን እድፈራ አሪጋ ነው ያሳደገችን
ሶፊ በጣም እወድሻለው ለአላህ ብዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
አላህ የፈለገዉን ወዳ ተፈጠረበት ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል ኢስለም ሰለም ነዉ አላህ አድ ነዉ
አለባበሳችን እስኪ በሰለምቴዎች እንማር
ማሻአላህ
በእሳትየተቃጠለችወ እኮ ማሻአላህ ተረዳች ህክምናም ሳጀምርአትቀረም አልሀምዱሊላህ
ደስ ስትል ይክሩ ሶፊየ የኔ ዉድ ስወድሽ
Sofiye ዛሬ እንደሁሌው ልዮ አበባ መስለሻል ብስሚላህ ማሽ አላህ! አላህ ሀሳብሽን ይሙላልሽ እህቴ
ኢክራም እህታችን እንኳን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ አመጣሽ ማሽአላህ!
ኢንሽ አላህ እኔም አንድ ቀን እንዴት ወደ እስልምና እንደመጣው አጫውትሻለው
ማሻ አላህ ደስ ስትል እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራሽ
አስላሙአሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሀትና ወድሞቼ ዱአ አርጉልኝ እህቴን ሂዲየ ስትዋት እድት መለስ ወላሊ ቤትስብ ሁሉ ሙስሊም ነን እስዋ ከኛ ወታ ከፈረቺ እየየሁ መምን ኣቃትኝ😢😢😢 በዱአ እርዱኝ
እኔም የአክስቴ ልጅ አላህ ይመልሳት
አላህ አንችና እኛም ያፅናናን እስሊምና በሂወታችንና እስከምንመት በእስሊምና ይፈፅምሊን ኣምን
@@umumahirእሙሙአዝ አሚንን
የእኛ ቤት ጉድ ሁሉም ጋር አለ ማለት ነው😢
አላህ ወደ ቀልቧ ይመልሳት በሰገድሽ ቁጥር ያአላህ ማንም ስዉ ከቤተስቦቼ ጀነት እንዲጎል አልፈልግም እያልሽ አላህን ጠይቂ ኢንሻአላህ ዱአሽን ይቀበላል
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልሽ ሶፊ የኔ ደርባባ እኔኮ የምወድልሽ እርጋታሽ ስርአትሽ ሁሉ ነገርሽን
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽ ውደ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ
ሱብሀን አላህ ድምፃችሁ አንድ አይነት ነው
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ውዶቼ ዑምራችሁ ይርዘም ኢክሩ ሰባት አላህ ይስጥሽ ይስጠን።
ማሻአላህ እኛንም ኢክራምንም በዲነል ኢስላም ላይ ያፅናን🤲🏼
መሸላህ ሰለምቴዎች ትለያላቹ ትግስተቹ ምንደቹን አላህ ካፍ የድርገዉ
አሰላምአለይኩም የኔም ያክስቴ ልጂ ከፍራብኘ ዱአ አርጉልኘ እህቴቸ መቸም የማንያችን ዱአ እደሚሆን አይታወቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይመልሳት ያርብ
Allah hidaya yestat
አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድግልን ያረብብብ
_አህለን ወሳህለን ሚበሮች የኔ መገድ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን_
ማሻ አላህ እኳን ደና መጣቹሁ የኔ መንገድ እና ደሞዜ በጣም ነው የምወደው
ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ የድምፃችሁ መመሳሰል ደግሞ አጃኢብ ሆኖብኛል ማሻአላህ ሌላኛዋ ስፊ❤❤❤❤
ደስ ድትይ የኔ ማር እርጋታሽ እንኳንም ሰለምሽ እህታችን ሆንሽ❤❤❤
እኔ ሠለምቴወቺን ለማየት ሣልሠማ ነዉ እምኮምተዉ
Masha allhe enken wada denle eslam baslam matashe ehthen❤
ማሻአላሕ ተባረክ ረሕማን
ማሻአላህ
ልጅቷ ድምፇ ለጋዜጠኛ የሚሆን ነው ቦታ ካላችሁ ሚንበሮች እናንተ ጋር አሰሯት
ሴት ልጅ ደምፆ ሲማር ወድሚዳያ ተውጣ ያልው ማነው አላህን ፍሩ መጅምሪ ሴት ልጅ በሸሪአ ምን መሁን ምን እደምሰራ እደማሰራ ተቀምጧል ዩቱብላይ ሰርች አርጋችሁ አዳምጡ
ድምፆ ልክ ሶፍን😍
ማሻአላህ ሶፌ የኔቅመም
ማሻ አላህ ደስ ስትል
አህለን ሶፊ አሏህ አከብር አላህ ሀገራችን ስላም አውርድልን ያርብ
አልሀምዱሊላህ 😊🎉
ማሻአሏህ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀዘአኩመላህ ኸይረን ሶፊቲ ቆንጃ 🎉❤
ማሻ አሏህ. አሏህ ያፀናሽ
አሏህ መጨረሻችንንን ያሳምረልንን❤
Masha ala dase sitilu
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያጀመአ እህቶቼ ሱብሃን አላህ እኛ በተለይ ማሻአላህ ከሙስሊም ቤተስብ ተወልደን ያደግነው ሀዲሱን በተለያየ አጋጣሜ እንሰማለን ሴት ልጅ በሸሪያ ምን አይነት ልብስ መልበስ አለባት ከሀ - እስከ ፐ በዲናችን ሕግ እንዴት መኖር እንዳለብን በግልዕ ቁጭ ብሎልናል ግን እኛ የነብሲያ እና የሼይጣን መጫወቻ ሆነን ከአለባበሳችን ጀምሮ እራሳችንን እንፈትሽ ከሽሪያው ይልቅ ልታይ ልታይ የምንል በብረቅረቅ ቀሚሳዊ ፋሽን መከተል አላህ በራህመቱ ሂዳያ ይስጠን ማሻአላህ ወደ ኢስልምና የሚመጡ እህቶቻችን ሱብሃን አላህ ዲኑን ወደው አክብረው ስለሚቀበሉ ከአለባበሳቸው ጀምረው ነው ተግባራዊ የሚያደርጉት አላህ በራህመቱ በዲናቸው እንደፀኑ ጀነተል ፈርዶስን ያዘጋጅላቸው አላሁመ አሚን
ማሻ አላህ ተባረከላህ
አላህ የሻውን ይመራል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
ማሻአላህ እንኩዋን ደህና መጣሽ
አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ::አይዞሽ በርች
ሁሉም አላፊ ነው::ውስጥሸ ያመነበትን ኑሮ እንደማለፍ ምን አስደሳች አለ::
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀዘአኩመላህ ኸይረን በርቱ ሶፊቲ እህት ረለም👍👍👍💝💝💝🌺🌺🌺🇪🇹
አንደኛ ነኝ እኔ የመዳም ቅመም
من يهده الله فلا مضل له ومن يضلل فلا هادي له ) አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን❤
Masallh masallah alhamdulillah Allah keteghnawen menged merash!!!
ande sewu ale wondemachine betam jegna sewu erasum betesebunim yaseleme wundemachine newu betam telqe tarik yalewu sewu newu le mim
ber tv ( sofi) gabzileye selku be pravite
ሱበሀንላህ ለመጀመራ ግዜ ሶፊ በደመፅ ተመሳሳይ መንገደኛ ስታስተናገጅ እሷማ ዘመደሽ ሳትሆን አትቀረም አላወቀሻት ሁኖ ነወጅ ክክክክ
የዛሬዋ እንግዳ ልዩ ነች የአመቱ ምርጥ እንግዳ ብያታለሁ
የሁለተችሁም ደምፅ ይመሳሰላል ሱበሀንአላህ
አወ አሰገንዛቢ
ኢሻአላህ❤❤አላህይጠብቀን❤
ድምፃቸው አንድ አይነት
ማሻአላህ ኢክራም አላህ ይጠብቅሽ
ማሻ አሏህ ተባረከላህ ማሻአላህ አላህ ይባርክህ ውዴ ❤❤🙏🙏
መሸአሏህ በጣም ይገርማል የአሏህ ጥበብ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ
መሸአለህ የኔ ውድ❤
አሕሌን ምርጡ የሚንበር ፕሮግራም
የኔ መንገድ ብዙዎች ለእስልምና የከፈሉትን ዉጣ ዉረድ የምናይበት ጉዞ
የራሳችንን ሁኔታ የሚንፈትሽበት ሁልም ራሳችንን የሚንወቅስበት ፕሮግራም😢
እክራም የኛ እንቁ አላህ ወዶ የመረጠሽ እንስት ❤
አላህ ያጠንክርሽ ደረጃሽን ከፍ ያድርግ
ሶፉ የኔ ጣፋጭ በርቺ የኔ ቆንጆ❤
ሚንበሮች እናመሰግናለን ፕሮግራሞችን ቶሎ upload ማድረግ ስለጀመራችሁ በጣም ደስ ብሎናል በዚሁ ቀጥሉ❤