ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን ስአዳ አላህ ጀዛሽን ይክፈለው እንዳንቺ ያሉትን የአላህን ደጋግ ባሪያወች አላህ ያብዛልን ያረብብ አላህ ከነ ቤተሠብሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ያኡክቲ አላህ በአዱንያም በአሂራም የተመቻቼ ሂወት ይስጥሽ ያረብብብ ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያፅናችሁ ❤❤❤
ትክክል ❤
በጣም
ፅናት በስለምቴዎች ከባድ ነው፣ማሻላህ ስለምቴዎች ፅናታቸው ሚገርም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
እጂግበጣም🎉😢❤❤❤
Ao mashallah
አሁንም ኑሮ ምካብዳቻው ከሆና ብናግዛቻው❤
በትክክል እንሻ አለህ
tiru hasab new yerasacho sira binorachaw
❤
አዎ ወላሂ
ቅን ልብ ማሻላህ
አልሃምዱሊላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም እሱ ያጠመመውንም ማን አያቀናውም እስልምናን አላህ ለመረጠው ሰው ነው ሚሰጠው አልሃምዱሊላህ አብሽሩ አላህ ፁናቱን ጨምሮ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤ ለቤተሰቦቻቹሁም አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
ማሽ አለህ ትልቅ ተምስሌት ነቹ ስለምቴውች ውስጤ ነቹ ጠከራ ስለሆነቹ በድነቹ በርቱ❤
ሶፊ ማሻአላህ የአንቺ ችሎታ ይገርማል ሁለት ሰውን አይደለም አንድ ሰውን በዚህ ፕሮግራም ማቅረብ ይከብዳል ሁለቱንም እህቶቻችንን ያቀረብሽበት መንገድ እጅግ ይገርማል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
እህት ሰአዲ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይነወር ሀያቲክ ለህታችን ስላደረግሽው ነገር እነዚህን እህቶች እዴት ማግኘት እችላለሁ ሚበሮች ተባበሩኝ
መሻአላህ አላህ ሌሎችንም ወደ ቀጥተኛው መገዲ ይምራቸው ያርብብብብብ መጨርሻችንን ያሳምርው😭😭😭❤❤❤
ልብስ ስፌት ያስተማረቻት መዳም ያአላህ ሰው ናት አላህ ይጨምርላት።እደዚህ አይነት ሰዎችን አላህ ያብዛልን
✅✅✅✅👍👍👍👍
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
ዬኔ ውብ እህቶች 💜😘😍 ማሻአላህ አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያስደስታቹህ አላህ ይጠብቃቹህ💜💜
ማሻአሏህ አላህ የወደደውን ሂዳያ ይሰጣል ከዚህ በላይ ምንደስታ አለ ረበና ያፅናችሁ❤
ማሻአላህ 2 እህታሞች ወደ ቀጥተኞው መንገድ መምጣት መታደል ነው እህቶች በእስልምናችሁ አላህ እስከመጨረሻ ፍፃሜ ያጥናችሁ
አላሁ አክበርአላሁ አክበርአላሁ አክበርማሽ አላህአልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላየኔ ውድድድ እህቴች እንካን ድህና መጣቹህልን ከጨለማ ወደ ብረሀን ወደሆነው ኢስልምና ❤
አሰለም አሌኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ ሴትዮዋም ትቅረብልን የምትሉ ለይክ አድርጉ ደሞ ሶፊ ክፍል አንድን በጉጉት እጣብቃለን😥አለህ የፅናቹ አብሽሩ
ይሄ ክፍል 1 እኮ ነው
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ሲለቁት ታሳስተው ነውጂ ይህ ክፍል 2 ነው
ባአሏህ ሶፊ ሳአዳን አቅርቢልን እንደት አይነት መልካም ሴት ነች ማሻአሏህ እሷን ታቅርብልን የምትሉ እስኪ በላይክ
እህቶቻችን ማሻ አላህ አላሁ አክበር ድንቅ ታሪክ እና ፅናት ነው ያስተማራችሁን አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አሏህ እስልምና ያለዉ ዉበት አደብ እንዴት ደስ ይላል አሏህ ይጨምርላችሁ
Masha allha Allha yabertachu ደሞም እርጋታችሁ ደስ ሲል ማሻአ አላህ❤❤
ድንቅ ሙስሊም እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ በከፍታ ላይ ከፍታን ያጎናፅፋቹ
አልሃምዱ ሊላል ሽኩር ይገባው ላላህ ሱብሃነሁ ተአላ ለሁሉም ትክክለኛውን ምገድ ይምራው የጠነገረ ድንን ይስጠን
አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመት አልኢስላም
አላህ ያፅናችሁ ውድችየ በዱአ አንረሳሳ ያረብ ከሰው ቤት አውጥቶ በራሳችነ ቤት የምንኖር የምንደሰትን ቀን ያቅርብልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን
Ameen yareb alemin
ይህን ሁለት ቀን ተበሽበሽን ማሽ አላህ በሉ ልቀቁልን 😊
Kelal ene ker bye azgne neber
ማሻአሏሀ ጠፍተው ከርመው ነበር😂
የመዳም ቅመሞች አላህ ሀጃችሁን ሁሉ ሞልቶ ቀጣይ ረመዳን ከቤተሰቦቻችን ጋር በደስታ የምንፆም ያድርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም አድርጎ ፆማችንንም ተቀብሎ ከጀሀነም እሳት ነፃ ይበለን አሚን!!
❤❤❤❤
እንዴዚህ አይነት ደግ ሰው አለ በዚ ዘመን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
የኔ ውቦች አላህ ያጠንክራችሁ ያረብ የተሻለ ሒወት ይስጣችሁ ይረብ❤❤❤
ማሻ አላህ እታማማቾች ናቸው አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
ማሻ አላህ የኔ መንገድ በጣም ደስ ይላሉ ሶፊ ተናፍቀሽ ነበር ጠንክሩ ጎበዞች ናቹ አላህ አይለያቹ ያረቢ❤❤❤❤❤
እርጋታቸው ማሻአላሀ ነው አላሁ ውክብር
ማሻአላህ ማሻአላህ ሰዓዳ ትቅረብ😒 ልጆቹ ግን ደስ ሲሉ
አልሃምዱሊላህ የኔ መንገድ ፕሮግራምን ደግመን ለመከታተል ያበቃን አላህ 😢ሁሌም ቅዳሜ ቅዳሜ ገብቼ እፈልግ ነበረ ግን ክፍል አንድ ለምን አልቀደመም ከመጀመሪያው እንድንከታተል😢ክፍል አንድ ይለቀቅ😢እናመሰግናለን🎉
እኔም ፈለኩት አጣሁት 😂😂
እይ ወላ የለም እኔም አላገኘሁትም
አላር አለ ክፍል አንድ
@@ffbd1768 መጀመሪያ አልነበረም በነጋታው ነው የተለቀቀው እይዉ ቀኑን
@@wllatube2938 አለ ወላሂ እኔ አለሁት ፈልጊ ደህና አረገሽ😂
ያሠላም ማሻ አሏህ ጀግንነት ማለት እናተ ናችሁ
ሡብሀናአላህ አላህጀዛዋንይክፈላት አለህ ብዙደጋግ ባሮች አሉት ብሪታቱን ይስጣቹሁ
اللهم ثبتنا وإياهم على الإسلام وأمتنا على الإسلام ورزقنا الفردوس الأعلى🤲
آمين يارب
Aamiin yaa rabbiii 🤲🤲🤲
መሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ከችግር በኅላ ምቾት ከሀዘን በኅላ ደስታ አለ አይዟችሁ በርቱ ፅናታችሁ ይገርማል
ማሻ አለህ በጣም ይገርማል ወዉዉዉዉ አለህ መጫረሽችን ያሳምርልንንንን
አለባበስ መሻአሏህ ናችሁ አሏህ ያግዛችሁ ውዶችዬ
መሸአሏ የኔ እህቶች አሏህ ያጠክራችሁ ጀግና ናችሁ መሸአሏ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you and your life will make you happy
አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ምርጦች ❤
ትሴትዬዋጋ አቅርቢልን መሸለም ያለባት ድግ ሰዋች ናችው ትነባሏ ቢያስ እንኳን መመስገን አለባችው በአደባባይ ዳግግ ሰው ጠፍቷል ማሳያናችው
ማሻአላህ ሶፊየ የኔ እንቁ የኔ አደኛ ጠክሪ ሀቢበቲ አላህ ሁላችንንም በጀነት ያሰባስበን የኔልዩ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
የሳኒየ አሳር እድሜሽን አለህ የሪዝመው❤ ለኔ ግን ክፍል አንድ አልዳራሳኝም
you're ankle heis right man l Love you
We Love you
በጣምአላህይሰጣት
ማሻ አላህ አሏህ አከበርአሏህ አከበር አሏህ አክበር
ማሻ አላህ አላህ ያፆናችሁ
ማሻአላህ በርቱ አላህ ይገዛችሁ እህቶቸ እኔም ሰለምቴ ነኚ በመስለሜ ቡዙ ተብየ አለሁ ለወድ ብላ ወዘተ እየተባለ ብዙ ተወርታል እህቴ ልደበድበኚ ለምን ሰለምሺ ብላ ልመታኚ ነበር ተብዙ ጪቅጪቅ ቡሀላ ተወችኚ እኔ ምን አልካት እስልምናን አልተውም ብታርጂኚ እካ አል ተውም አልካት ዝበይ እዳልመታሺ እያለች ሰደቀችኚ ተቡዙ አመታት ቡሀላ እህቴም ሰለመች አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸን አላህ ሙስሊም ያርግልኚ 😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላህ አላህ አላህ በድናቹ ያፅናቹ ውድ እህቶቼ አብሽሩ ጠክሩ በድናቹ ማሻአላህ ሁለት እህታማሞች መታዴል ነው ለቤተሰቦቻችንም አላህ ቀጥታኛሁን መንገድ ይምራቹ በገኛቹ ዳስባላኝ❤❤❤❤
እሩቅየ አንቺም በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤
@@መሬምነኚተሥፈኛዋ እሻአላህ ውዴ አላህ ፅናቱን ይስጠን
ማሻ አለህ በጣም ደስ ይላል የምገርመኝ ክፍል 1 ትላንትና ማታ ነበር ያየሁት አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር ምንበር ቲቪዎች ጀዘአ ከአላህ ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇯🇴🇯🇴
ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ
ማሻ አላህ ርጋታችው ማሻ አላህ ተባረከሏህ
ማሻ አላህ የሰለምቴወች ጥንካሬኮ አላህ የፈለገዉን ይመራል
ማሻአላህ አላህ የፆናቹ ። ራጋ ያሉ እህታማሞች❤❤ዳስ ትላላቹህ😍😍👍
ማሻአላህ አላህ ያጠንክራችው ለቤተሰቦቻቹም አላህ መመራትን ይምራቸው
አላህ እሥከመጨረሻዉ ያበርታቺሁ
አላህ እህቶቻችሁንም ወንድሞቻችሁንምአላህ ሂደያ ይስጣቸውና ከጨለማ ወደ ብረሀን ያምጣላች❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ሰበሀንአላህ አላህይጠብቃችሁ
ማሻአላህ የሰለምቴዎች ፅናት
ህልማቹን አላህ ያሳካላቹ
መቸ ተለቆ ነዉ ስጠብቅ ነበር እደጓጓሁ ነበር ያለቀዉ ክፍል አድ እኳን ደና መጣቹሁ ምረጦችየ ❤❤
መሻአላህ አላህያፅናቹህየኔዉዶቺ ሳአዳምአላህጀዛሺንይክፈልሽ
ማሻ አላህ አላህ በዲናችሁ ላይ ያፅናችሁ ወዲ እህቶች አብሽር መልካም ቅን የአላህ ባሪያዎች ያብዛልን ጀዛኩምሏሁ ኸይራ እህት ወንድሞች ተባብርን ሴንጀር (ማሽን ) ብንገዛላቸው ባይ ነኝ ኢንሻ አላህ
AllahuAkber MashaAllah!!!!!!!
Yene wud sanu alha enatishinem hulunem esilminan mitimagnilachewu sewo allh yewofikelish🤲
ማሻአላህ:ፅናታቸው:ሚገርምነውአላህይጨምርላችሁ
አለሀምዲሊላህ
አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣቹ ምታርፍበት እህቶቼ ህይወት ከባድ ነው ለዛውም በከተማ
ማሻኣላህ ታባራካላህ ሾፍ እንኳን ብደና መጣሽ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናችሁ ውዶች
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት ስንት ዴግ ሰው አለ
ማሻአላህ አላህ ያጠክራችሁ
ማሻአሏህ እህታችን ስር ድፍን መስፍን ብለን እነዚህ ደረጃስላደረሻት
MashaAllah, Miyamir tarik new yalachew...
ሱባሀንአላህ ልብስ ስፊት ያሰተማረቻት አሰሪ ድቅናት
ماشاء الله عليكم الله يحفظكم يارب
السلام عليكم ورحمته الله وبركاته አጀማዓል ኸይር የአግማስ ኢቶጲያን የበጎ አድራጎት ቁጥር ስጡኝ በአሏህ ዘካተል ፊጥር. እዳስገባ ፈልጌ ነው ከጓደኞቼጋ. ????
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ መንገድ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሶፊቲ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም ስውድሽ 🎉🎉🎉❤❤❤
እንደኔ በነሱ ምንገድ ላይ እየትመላለስ ወደሃላ ያየ ያች ዘመዳችው እስልምናን በትክክል ያልትቀበለችው. ግን ሙስሊም ነኝ ብላ የምትኖርው ውሥጧ ሳያም ላይ ሙስሊም የሆነች ልጆቿና ባሏ ቢያውት ይህንን ፍሮግራም ምን ይሰማችዋል ብየ አሰብኩግን እኮ አላህን እየዋሹ መኖር አይቻልም ትዋርደች
ሰለምቴዎች የሚፈተኑትን ትንሽ ብንፈተን ምንኛ እንሆን ነበር ሱብሀን አላህ ግን ገደባኖ ላይ እንዲህ ያለ ጠካራ ክርስትያን ማግኘት ይገርማል ገደባኖ ላይ እኮ ሙስሊም ብቻ ነው መጤዎች የበከልዋቸው ካፊሮች ካልሆኑ በስተቀር ብቻ አለህምዱሊላህ ሁሉም አልፎአል
Saed ena betasabochuwa Allah yakoyachu ❤❤
ማሻአላህ ዎላሂ እሄ የኔ ቁሱል ነው የቃሳቃሳችሁ 😊 የኔም በታሳብ ካፊር ሆኑ ኡፍፍፍ ባጣም ያስጠላል 😊
ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ በዲናችሁ ጠንካራ ያድርጋችሁ ።
እርግት ያሉ ናችው
መሻአላህ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
masha Allah Tabarakallah
ማሻ አላህ ምንኛ መታዴል ነዉ ያርብ አላህ ያጠክራችሁ
ስቡሃን አላህ
بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الله اكبر الحمدلله رب العالمين የኔ ውዶች❤
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር✅ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ🇪🇹አልሃምዱሊላህ ነኢማተል ኢስለም ኢስለም ትክክለኛዉ አይማኖት ነዉ ኢስለም ሰለም ነዉ
ማሻአላህእህቶችአላህሥባቱንይሥጣቹህ
ማሻ አላህ❤❤
ማሻአላህ አላህ ያጥናቹ አህለን ሶፎ የምወድሽ❤
Walahii rabbiin umrii nuuf haa dhereessuu taa akkaan tanaa mashaa allhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህ ፅናት ይስጣቹህ
ያላህ እህት ሳዳን ቀናሁባት እንድህ ያሉ እህቶችን መረዳት በጣም ጉጉት አለኝ አላህ ይወፍቀኝ
YaaRABBII nama jaalattee Akkana kunuu Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi RABBIIL Alamiin Jzk
_ማሻ አላህ ተናፍቂው ፖሮግራም አህለንንንን ብለናል ሶፊዬ እንደትነሺ ተናፍቀሻል እንደው እኮ ያየ ደሴ ልጅ አቺን የዙብን ጠፋ ክክክ__እህቶቸ አላህ ያፅናችሁ የምታስቡትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ ትልቅደረጃ ደረሳችሁ ለማየት ያብቃን ኢንሻ አላህ_
ማሻ አላህ አላህ ያጠንክራቹ እህታችን ሰአዳ ኸይር ምንዳሽን አላህ በጀነተል ፊርዶውስ ይክፈልሽ እነስከነቤተሰብሽ እና ወንድም እህቶቼ እነዚህ እህቶቻችን የራሳቸው ማሽን እንግዛላቸውና የተሻለ እንዲኖር እናድርግ ለብቻዬ ይሄን ማድረግ ስለማልችል ነው ሀሳቤን ሚደግፍ ሰው ካል ሪፕሌይ አርጉልኝ ቁጥሬን አስቀምጥላችኋለሁ ከዛም አውርተን ኢንሻ አላህ እንገዛላቸዋለን
ማሻ አላህ ሁላችሁም በጣም ደስ ተላላችሁ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ماشاء الله تبارك
እህታችን ስአዳ አላህ ጀዛሽን ይክፈለው እንዳንቺ ያሉትን የአላህን ደጋግ ባሪያወች አላህ ያብዛልን ያረብብ አላህ ከነ ቤተሠብሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ያኡክቲ አላህ በአዱንያም በአሂራም የተመቻቼ ሂወት ይስጥሽ ያረብብብ ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያፅናችሁ ❤❤❤
ትክክል ❤
በጣም
ፅናት በስለምቴዎች ከባድ ነው፣ማሻላህ ስለምቴዎች ፅናታቸው ሚገርም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
በጣም
በጣም
እጂግበጣም🎉😢❤❤❤
Ao mashallah
አሁንም ኑሮ ምካብዳቻው ከሆና ብናግዛቻው❤
በትክክል እንሻ አለህ
tiru hasab new yerasacho sira binorachaw
❤
አዎ ወላሂ
ቅን ልብ ማሻላህ
አልሃምዱሊላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም እሱ ያጠመመውንም ማን አያቀናውም እስልምናን አላህ ለመረጠው ሰው ነው ሚሰጠው አልሃምዱሊላህ አብሽሩ አላህ ፁናቱን ጨምሮ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤ ለቤተሰቦቻቹሁም አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
ማሽ አለህ ትልቅ ተምስሌት ነቹ ስለምቴውች ውስጤ ነቹ ጠከራ ስለሆነቹ በድነቹ በርቱ❤
ሶፊ ማሻአላህ የአንቺ ችሎታ ይገርማል ሁለት ሰውን አይደለም አንድ ሰውን በዚህ ፕሮግራም ማቅረብ ይከብዳል ሁለቱንም እህቶቻችንን ያቀረብሽበት መንገድ እጅግ ይገርማል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
እህት ሰአዲ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይነወር ሀያቲክ ለህታችን ስላደረግሽው ነገር እነዚህን እህቶች እዴት ማግኘት እችላለሁ ሚበሮች ተባበሩኝ
መሻአላህ አላህ ሌሎችንም ወደ ቀጥተኛው መገዲ ይምራቸው ያርብብብብብ መጨርሻችንን ያሳምርው😭😭😭❤❤❤
ልብስ ስፌት ያስተማረቻት መዳም ያአላህ ሰው ናት አላህ ይጨምርላት።እደዚህ አይነት ሰዎችን አላህ ያብዛልን
✅✅✅✅👍👍👍👍
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
ዬኔ ውብ እህቶች 💜😘😍 ማሻአላህ አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያስደስታቹህ አላህ ይጠብቃቹህ💜💜
ማሻአሏህ አላህ የወደደውን ሂዳያ ይሰጣል ከዚህ በላይ ምንደስታ አለ ረበና ያፅናችሁ❤
ማሻአላህ 2 እህታሞች ወደ ቀጥተኞው መንገድ መምጣት መታደል ነው እህቶች በእስልምናችሁ አላህ እስከመጨረሻ ፍፃሜ ያጥናችሁ
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
ማሽ አላህ
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
የኔ ውድድድ እህቴች እንካን ድህና መጣቹህልን ከጨለማ ወደ ብረሀን ወደሆነው ኢስልምና ❤
አሰለም አሌኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ ሴትዮዋም ትቅረብልን የምትሉ ለይክ አድርጉ ደሞ ሶፊ ክፍል አንድን በጉጉት እጣብቃለን😥አለህ የፅናቹ አብሽሩ
ይሄ ክፍል 1 እኮ ነው
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ሲለቁት ታሳስተው ነውጂ ይህ ክፍል 2 ነው
ባአሏህ ሶፊ ሳአዳን አቅርቢልን እንደት አይነት መልካም ሴት ነች ማሻአሏህ እሷን ታቅርብልን የምትሉ እስኪ በላይክ
እህቶቻችን ማሻ አላህ አላሁ አክበር ድንቅ ታሪክ እና ፅናት ነው ያስተማራችሁን አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አሏህ እስልምና ያለዉ ዉበት አደብ እንዴት ደስ ይላል አሏህ ይጨምርላችሁ
Masha allha Allha yabertachu ደሞም እርጋታችሁ ደስ ሲል ማሻአ አላህ❤❤
ድንቅ ሙስሊም እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ በከፍታ ላይ ከፍታን ያጎናፅፋቹ
አልሃምዱ ሊላል ሽኩር ይገባው ላላህ ሱብሃነሁ ተአላ ለሁሉም ትክክለኛውን ምገድ ይምራው የጠነገረ ድንን ይስጠን
አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመት አልኢስላም
አላህ ያፅናችሁ ውድችየ በዱአ አንረሳሳ ያረብ ከሰው ቤት አውጥቶ በራሳችነ ቤት የምንኖር የምንደሰትን ቀን ያቅርብልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን
Ameen yareb alemin
ይህን ሁለት ቀን ተበሽበሽን ማሽ አላህ በሉ ልቀቁልን 😊
Kelal ene ker bye azgne neber
ማሻአሏሀ ጠፍተው ከርመው ነበር😂
የመዳም ቅመሞች አላህ ሀጃችሁን ሁሉ ሞልቶ ቀጣይ ረመዳን ከቤተሰቦቻችን ጋር በደስታ የምንፆም ያድርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም አድርጎ ፆማችንንም ተቀብሎ ከጀሀነም እሳት ነፃ ይበለን አሚን!!
❤❤❤❤
እንዴዚህ አይነት ደግ ሰው አለ በዚ ዘመን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
የኔ ውቦች አላህ ያጠንክራችሁ ያረብ የተሻለ ሒወት ይስጣችሁ ይረብ❤❤❤
ማሻ አላህ እታማማቾች ናቸው አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
ማሻ አላህ የኔ መንገድ በጣም ደስ ይላሉ ሶፊ ተናፍቀሽ ነበር ጠንክሩ ጎበዞች ናቹ አላህ አይለያቹ ያረቢ❤❤❤❤❤
እርጋታቸው ማሻአላሀ ነው አላሁ ውክብር
ማሻአላህ ማሻአላህ ሰዓዳ ትቅረብ😒 ልጆቹ ግን ደስ ሲሉ
አልሃምዱሊላህ የኔ መንገድ ፕሮግራምን ደግመን ለመከታተል ያበቃን አላህ 😢
ሁሌም ቅዳሜ ቅዳሜ ገብቼ እፈልግ ነበረ
ግን ክፍል አንድ ለምን አልቀደመም ከመጀመሪያው እንድንከታተል😢
ክፍል አንድ ይለቀቅ😢
እናመሰግናለን🎉
እኔም ፈለኩት አጣሁት 😂😂
እይ ወላ የለም እኔም አላገኘሁትም
አላር አለ ክፍል አንድ
@@ffbd1768
መጀመሪያ አልነበረም በነጋታው ነው የተለቀቀው እይዉ ቀኑን
@@wllatube2938 አለ ወላሂ እኔ አለሁት ፈልጊ ደህና አረገሽ😂
ያሠላም ማሻ አሏህ ጀግንነት ማለት እናተ ናችሁ
ሡብሀናአላህ አላህጀዛዋንይክፈላት አለህ ብዙደጋግ ባሮች አሉት ብሪታቱን ይስጣቹሁ
اللهم ثبتنا وإياهم على الإسلام وأمتنا على الإسلام ورزقنا الفردوس الأعلى🤲
آمين يارب
Aamiin yaa rabbiii 🤲🤲🤲
መሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ከችግር በኅላ ምቾት ከሀዘን በኅላ ደስታ አለ አይዟችሁ በርቱ ፅናታችሁ ይገርማል
ማሻ አለህ በጣም ይገርማል ወዉዉዉዉ አለህ መጫረሽችን ያሳምርልንንንን
አለባበስ መሻአሏህ ናችሁ አሏህ ያግዛችሁ ውዶችዬ
መሸአሏ የኔ እህቶች አሏህ ያጠክራችሁ ጀግና ናችሁ መሸአሏ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you and your life will make you happy
አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ምርጦች ❤
ትሴትዬዋጋ አቅርቢልን መሸለም ያለባት ድግ ሰዋች ናችው ትነባሏ ቢያስ እንኳን መመስገን አለባችው በአደባባይ ዳግግ ሰው ጠፍቷል ማሳያናችው
ማሻአላህ ሶፊየ የኔ እንቁ የኔ አደኛ ጠክሪ ሀቢበቲ አላህ ሁላችንንም በጀነት ያሰባስበን የኔልዩ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
የሳኒየ አሳር እድሜሽን አለህ የሪዝመው❤ ለኔ ግን ክፍል አንድ አልዳራሳኝም
you're ankle heis right man l Love you
We Love you
በጣምአላህይሰጣት
ማሻ አላህ አሏህ አከበር
አሏህ አከበር አሏህ አክበር
ማሻ አላህ አላህ ያፆናችሁ
ማሻአላህ በርቱ አላህ ይገዛችሁ እህቶቸ እኔም ሰለምቴ ነኚ በመስለሜ ቡዙ ተብየ አለሁ ለወድ ብላ ወዘተ እየተባለ ብዙ ተወርታል እህቴ ልደበድበኚ ለምን ሰለምሺ ብላ ልመታኚ ነበር ተብዙ ጪቅጪቅ ቡሀላ ተወችኚ እኔ ምን አልካት እስልምናን አልተውም ብታርጂኚ እካ አል ተውም አልካት ዝበይ እዳልመታሺ እያለች ሰደቀችኚ ተቡዙ አመታት ቡሀላ እህቴም ሰለመች አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸን አላህ ሙስሊም ያርግልኚ 😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላህ አላህ አላህ በድናቹ ያፅናቹ ውድ እህቶቼ አብሽሩ ጠክሩ በድናቹ ማሻአላህ ሁለት እህታማሞች መታዴል ነው ለቤተሰቦቻችንም አላህ ቀጥታኛሁን መንገድ ይምራቹ በገኛቹ ዳስባላኝ❤❤❤❤
እሩቅየ አንቺም በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤
@@መሬምነኚተሥፈኛዋ እሻአላህ ውዴ አላህ ፅናቱን ይስጠን
ማሻ አለህ በጣም ደስ ይላል የምገርመኝ ክፍል 1 ትላንትና ማታ ነበር ያየሁት አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር ምንበር ቲቪዎች ጀዘአ ከአላህ ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇯🇴🇯🇴
ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ
ማሻ አላህ ርጋታችው ማሻ አላህ ተባረከሏህ
ማሻ አላህ የሰለምቴወች ጥንካሬኮ አላህ የፈለገዉን ይመራል
ማሻአላህ አላህ የፆናቹ ። ራጋ ያሉ እህታማሞች❤❤ዳስ ትላላቹህ😍😍👍
ማሻአላህ አላህ ያጠንክራችው ለቤተሰቦቻቹም አላህ መመራትን ይምራቸው
አላህ እሥከመጨረሻዉ ያበርታቺሁ
አላህ እህቶቻችሁንም ወንድሞቻችሁንም
አላህ ሂደያ ይስጣቸውና ከጨለማ ወደ ብረሀን ያምጣላች❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ሰበሀንአላህ አላህይጠብቃችሁ
ማሻአላህ የሰለምቴዎች ፅናት
ህልማቹን አላህ ያሳካላቹ
መቸ ተለቆ ነዉ ስጠብቅ ነበር እደጓጓሁ ነበር ያለቀዉ ክፍል አድ እኳን ደና መጣቹሁ ምረጦችየ ❤❤
መሻአላህ አላህያፅናቹህየኔዉዶቺ ሳአዳምአላህጀዛሺንይክፈልሽ
ማሻ አላህ አላህ በዲናችሁ ላይ ያፅናችሁ ወዲ እህቶች አብሽር መልካም ቅን የአላህ ባሪያዎች ያብዛልን ጀዛኩምሏሁ ኸይራ እህት ወንድሞች ተባብርን ሴንጀር (ማሽን ) ብንገዛላቸው ባይ ነኝ ኢንሻ አላህ
AllahuAkber MashaAllah!!!!!!!
Yene wud sanu alha enatishinem hulunem esilminan mitimagnilachewu sewo allh yewofikelish🤲
ማሻአላህ:ፅናታቸው:ሚገርምነው
አላህይጨምርላችሁ
አለሀምዲሊላህ
አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣቹ ምታርፍበት እህቶቼ ህይወት ከባድ ነው ለዛውም በከተማ
ማሻኣላህ ታባራካላህ ሾፍ እንኳን ብደና መጣሽ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናችሁ ውዶች
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት ስንት ዴግ ሰው አለ
ማሻአላህ አላህ ያጠክራችሁ
ማሻአሏህ እህታችን ስር ድፍን መስፍን ብለን እነዚህ ደረጃስላደረሻት
MashaAllah, Miyamir tarik new yalachew...
ሱባሀንአላህ ልብስ ስፊት ያሰተማረቻት አሰሪ ድቅናት
ماشاء الله عليكم الله يحفظكم يارب
السلام عليكم ورحمته الله وبركاته
አጀማዓል ኸይር የአግማስ ኢቶጲያን የበጎ አድራጎት ቁጥር ስጡኝ በአሏህ ዘካተል ፊጥር. እዳስገባ ፈልጌ ነው ከጓደኞቼጋ. ????
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ መንገድ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሶፊቲ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም ስውድሽ 🎉🎉🎉❤❤❤
እንደኔ በነሱ ምንገድ ላይ እየትመላለስ ወደሃላ ያየ ያች ዘመዳችው እስልምናን በትክክል ያልትቀበለችው. ግን ሙስሊም ነኝ ብላ የምትኖርው ውሥጧ ሳያም ላይ ሙስሊም የሆነች ልጆቿና ባሏ ቢያውት ይህንን ፍሮግራም ምን ይሰማችዋል ብየ አሰብኩ
ግን እኮ አላህን እየዋሹ መኖር አይቻልም ትዋርደች
ሰለምቴዎች የሚፈተኑትን ትንሽ ብንፈተን ምንኛ እንሆን ነበር ሱብሀን አላህ ግን ገደባኖ ላይ እንዲህ ያለ ጠካራ ክርስትያን ማግኘት ይገርማል ገደባኖ ላይ እኮ ሙስሊም ብቻ ነው መጤዎች የበከልዋቸው ካፊሮች ካልሆኑ በስተቀር ብቻ አለህምዱሊላህ ሁሉም አልፎአል
Saed ena betasabochuwa Allah yakoyachu ❤❤
ማሻአላህ ዎላሂ እሄ የኔ ቁሱል ነው የቃሳቃሳችሁ 😊 የኔም በታሳብ ካፊር ሆኑ ኡፍፍፍ ባጣም ያስጠላል 😊
ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ በዲናችሁ ጠንካራ ያድርጋችሁ ።
እርግት ያሉ ናችው
መሻአላህ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
masha Allah Tabarakallah
ማሻ አላህ ምንኛ መታዴል ነዉ ያርብ አላህ ያጠክራችሁ
ስቡሃን አላህ
بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الله اكبر الحمدلله رب العالمين የኔ ውዶች❤
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር✅ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ🇪🇹አልሃምዱሊላህ ነኢማተል ኢስለም
ኢስለም ትክክለኛዉ አይማኖት ነዉ ኢስለም ሰለም ነዉ
ማሻአላህእህቶችአላህሥባቱንይሥጣቹህ
ማሻ አላህ❤❤
ማሻአላህ አላህ ያጥናቹ አህለን ሶፎ የምወድሽ❤
Walahii rabbiin umrii nuuf haa dhereessuu taa akkaan tanaa mashaa allhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህ ፅናት ይስጣቹህ
ያላህ እህት ሳዳን ቀናሁባት እንድህ ያሉ እህቶችን መረዳት በጣም ጉጉት አለኝ አላህ ይወፍቀኝ
YaaRABBII nama jaalattee Akkana kunuu Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi Alhamdulillaahi RABBIIL Alamiin Jzk
_ማሻ አላህ ተናፍቂው ፖሮግራም አህለንንንን ብለናል ሶፊዬ እንደትነሺ ተናፍቀሻል እንደው እኮ ያየ ደሴ ልጅ አቺን የዙብን ጠፋ ክክክ_
_እህቶቸ አላህ ያፅናችሁ የምታስቡትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ ትልቅደረጃ ደረሳችሁ ለማየት ያብቃን ኢንሻ አላህ_
ማሻ አላህ አላህ ያጠንክራቹ
እህታችን ሰአዳ ኸይር ምንዳሽን አላህ በጀነተል ፊርዶውስ ይክፈልሽ እነስከነቤተሰብሽ
እና ወንድም እህቶቼ እነዚህ እህቶቻችን የራሳቸው ማሽን እንግዛላቸውና የተሻለ እንዲኖር እናድርግ ለብቻዬ ይሄን ማድረግ ስለማልችል ነው ሀሳቤን ሚደግፍ ሰው ካል ሪፕሌይ አርጉልኝ ቁጥሬን አስቀምጥላችኋለሁ ከዛም አውርተን ኢንሻ አላህ እንገዛላቸዋለን
ማሻ አላህ ሁላችሁም በጣም ደስ ተላላችሁ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ماشاء الله تبارك