ኤሌክትሪክ አና ነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015| Electric and Fuel Car Price in Addis Abeba Ethiopia Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 เม.ย. 2023
  • ኤሌክትሪክ አና ነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015| Electric and Fuel Car Price in Addis Abeba Ethiopia Ethio Review
    00:36 ጎዴ እና ሚሊዮን መኪና መሸጫ - ቦሌ ርዋንዳ ወደ ቦሌ ሚካኤል የሚወስደው መንገድ ላይ
    ስልክ - 0911225281 / 0911204676
    21:10 ሮያል መኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ ወደ ደብል ብላክ የሚወስደው መንገድ ላይ
    ስልክ - 0911654000 / 0913336824
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

ความคิดเห็น • 83

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  ปีที่แล้ว +5

    00:36 ጎዴ እና ሚሊዮን መኪና መሸጫ - ቦሌ ርዋንዳ ወደ ቦሌ ሚካኤል የሚወስደው መንገድ ላይ
    ስልክ - 0911225281 / 0911204676
    21:10 ሮያል መኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ ወደ ደብል ብላክ የሚወስደው መንገድ ላይ
    ስልክ - 0911654000 / 0913336824

  • @sirakkifle7938
    @sirakkifle7938 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ ስለ መኪናዎቹ አጠቃቀም በደንብ እወቂ የኔ እህት አገላለፅሽ ላይ ችግር ይታያል::

  • @susutube2726
    @susutube2726 ปีที่แล้ว +6

    ዋውው አላይ ይርዝቀን ተስፋ አልቆርጥም ከጌታየ 😢😢

  • @mikyasasfaw8093
    @mikyasasfaw8093 ปีที่แล้ว +2

    ስላቀረባቹልን ከልብ እናመሰግናለን በሌላግዜ ደሞ ሌላ እንጠብቃለን።

  • @SamiiTube-ou6gf
    @SamiiTube-ou6gf ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ አቀራረብ ነው በርቺ 🥰

  • @ethiopianorthodoxtewahdo7214
    @ethiopianorthodoxtewahdo7214 ปีที่แล้ว +26

    ስለ 15ሚሊዮን ብር መኪና እያወራሽ እንደ ብርቅ ስለ 50ብር ሞባይል ቻርጀር መኖርና አለመኖር ታወሪያለሽ እንዴ? ስለሞተር ጉልበት ስለ ዋራንቲ ስለ ጥገና ስለኬሜ እና የመሳሰሉት አስፈላጊ ነገር ብታወሪ አሪፍ ነበር

    • @yaphetgetu4444
      @yaphetgetu4444 9 หลายเดือนก่อน

      Aye orthodox really bel

  • @user-oh7ry6uo7m
    @user-oh7ry6uo7m ปีที่แล้ว +5

    የኤሌክትሪክ መኪና ያለ ቀረጥ አይደል እንዴ የሚገቡት የምን 15 ሚሊዮን ነው? የ6 ሚሊዮን ብር መኪና ነው

  • @adman492
    @adman492 ปีที่แล้ว +1

    13 ሚሊየን ያውም ኤሌክትሪክ መኪና በጣም ውድ ነው በእርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የግዜ ችግር የለም ቻርጅ ለማድረግ ነገር ግን በጣም ረጅም ጉዞ ለማድረግ በጣም Risk አለው በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ክፍለ ሀገር ቻርጅ ማድረጊያ ስለሌለ አስጎትቶ ወይም አስጭኖ መመለስ የግድ ይላል ገዢዎቹም ይህንን ከግምት እንዲያስገቡ ብትነግሪያቸው መልካም ነው ደግሞ መንገድ እንደ ልብ በሌለበት አገር ይህን ያህል መዋለ ንዋይ ማፍሰስ ብዙም worth አያደርግም

  • @adman492
    @adman492 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የመኪና ክራይ ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ ቪዲዮ ብትሰሪልን ከወዲሁ ልናመሰግንሽ እንወዳለን ከአውሮፓ እና አሜሪካ ለ summer vacation ብዙ ሰው ስለሚገባ መኪና መከራየት ይፈልጋል thanks.

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 ปีที่แล้ว

    I like the tessella one

  • @ham8288
    @ham8288 ปีที่แล้ว +1

    የአበሻ " supercar blonde" ብለንሻል እንደዚህ ነው ማስተዋወቅ ዋጋ በቅድሚያ አላማውም ዋጋ ማስተዋወቅ ስለሆነ ። ሌላው እንኩአን መኪና ገዢ ዝምብ ዝር አይልበትም መሸጫው ምክንያቱም የ50ሺ ዶላር መኪና ያውም በአስራምስት ፐርሰንት ገብቶ በምን ሂሳብ ነው 5,000,000ብር የሚአወጣው ትርፍ ብቻ ከሁሉም ወጭ በሁአላ እኮ 2,500,000ብር ነው። ለመሆኑ የመኪና ነጋዴዎቹ ሸጦ ትርፍ ለማግኘት ነው ወይስ ለጉራ ይዞ ዝምብ እሽ ሲል ለመዋል ነው ። በጣም ነው የሚገርመው። የማርሰዲሱማ ይቅር አይወራ ከ70ሺ ዶላር እሰከ 100ሺ ዶላር የሚአወጣው :13ሚሊዮን ብር ።

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ ውስጥ መቼ ነው የመኪና ዎጋ ከ አለም ጋ እኩል ሚሆነው በጣም በጣም የዎጋ ልዩነት አለው

  • @taglon
    @taglon ปีที่แล้ว

    Adonias ቢሆን ኖሮ transmission, injection, horse power, cylinder, body type . . . Sedan, hatch back crossover የ benzene ናፍጣ እያለ ያስቀምጣል። አንቺ ግን ስለ charger, spokeo, ስለጣራው መከፈት ብቻ ነው የምታወሪው። መኪና ለሚገዛ ሰው የሚያስፈልጉትን ዋናዎቹን ነገሮች አታቂያቸውም ???

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 ปีที่แล้ว +1

    በብላክ ማርኬት በተሰበሰበ የውጪ ምንዛሬ 3 እጥፍ ቢሸጥም አይገርመኝም 😮 ያልሸቸው መኪኖች በባንክ ሬት 20% 30% ነው ኦርግጅናል ዋጋቸው

  • @estifanosgetachew3828
    @estifanosgetachew3828 9 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @emrantheboss8383
    @emrantheboss8383 ปีที่แล้ว

    tnsh slemekinochu ewqet binorat arif nbr informationu beqi aydelem wey car dealerochu biyasredu arif nw biye asbalew

  • @solomondbleay
    @solomondbleay ปีที่แล้ว +1

    Please it includes Tax or vat i need that information also rhe power of the car cc thanks

  • @henecithipa3775
    @henecithipa3775 ปีที่แล้ว +4

    2022 ለማለት ነው 2002 ያልሽው ማማዬ? ..ሚትሱቡሺውን ?

  • @ethiopiaselam7873
    @ethiopiaselam7873 ปีที่แล้ว +1

    የኋላ መመልከቻ መስታወቱን እንዳይሰረቅ ራሱን መከላከል የሚችል መኪና ልታገኚልኝ ትችያለሽ?

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በቂ የኤሌትሪክ አቅርቦት አለ ወይ? መኪና ቻርጅ ማድረግ አያስቸግርም?ራቫ 4 አይደለም የሚባለው ራቭ4 (Rav4) ነው የሚባለው ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን እንደዚያ እንደሚጠራ አይገባኝም? 360 ካሜራ ያለው tesla መኪና ብቻነው ሞተር ከጠፋ ብኋላ ካሜራው የሚሰራው ለሌባ አይመችም ይቀርፃል ሌሎች መኪናዋች 360 ካሜራ ኖራቸው ሞተር ከጠፋ በኋላ ካሜራው አይቀርፅም በሰው እየተነዳ ግን ከኋላም ሆነ ከፊት አደጋ ቢደርስ ካሜራው ይቀርፃል ለማንኛው ማስተዋወቁ ጠቃሚ ነው

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 ปีที่แล้ว

    የትኛው መካኒክ በየትኛው ቴክኖሎጂ ነው የሚሰራው?
    በተለይ የጀርመን መኪና በጣም ለመስራት እዳጋች ነውና

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 ปีที่แล้ว +2

    ምን የሚሉት አተራረፍ ነው ?

  • @Kabinadsegit
    @Kabinadsegit 10 หลายเดือนก่อน

    The price of these car shows that there is no regulation in ethiopia. The Mitsubishi airtreak is only 33,000 and the model y, even if it is imported with 100k dollars it won't cost 15 million birr. Their profit marigin is crazy.

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 ปีที่แล้ว +1

    ሜርሴድስ እና ክሮዘር መኪና ነብሴ ነው❤

  • @BekTesfa
    @BekTesfa ปีที่แล้ว

    ለኤለትሪክ መኪኖች ቻርጂንግ ስቴሽን ስ?

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe ปีที่แล้ว +1

    ምነው መኪና ዋጋ ረከሰብኝ highcopy ናቸው ነው እንዴ? 🤔

  • @hello-si7gq
    @hello-si7gq ปีที่แล้ว

    why are the electric cars so expensive? I thought the gov doesn't charge import tax

  • @seifujohn4384
    @seifujohn4384 ปีที่แล้ว +1

    Ygrmal ethiopia west gen end car importer betam emiyatref buisness yelem electric mekina 15 % tax eykflu k tesla mekina 5 million terf ygrmal

  • @yasupage419
    @yasupage419 ปีที่แล้ว

    🆗🌹🌹🌹

  • @tesfayebekele2999
    @tesfayebekele2999 ปีที่แล้ว

    Cruse on ሲሆን በተስተካከለበት ፍጥነት ነዳጅ ሳይረገጥ ይሄዳል እንጂ የፍትለፊቱን መኪና መጠን ይሄዳል ያልሽው ትክክል አይመስለኝም auto drive ከሆነ ያለሹፌር ሊሄድ ይችላል።

    • @MultiGt1
      @MultiGt1 ปีที่แล้ว +1

      ዘመናዊ cruise control ‘Dynamic radar cruise control’ ይባላል። ኣንተ ፍጥነትህን 80 ላይ set ብታደርግ መኪናው በ 80 እየሄደ ከፊትህ ካንተ ፍጥነት ባነሰ የሚሄድ መኪና ላይ ሲደርስ መኪናህ ራሱ ፍጥነቱን ይቀንሳል። ከፊት ያለው መኪና ዞር ቢልልህ ያንተ መኪና set ወዳደረከው ፍጥነት ወድያው ይመለሳል።

    • @sead5794
      @sead5794 ปีที่แล้ว

      ​@MultiGt1 bro he called out her without any knowledge about the subject lol. Some manufacturers like Toyota call it adaptive cruise control. Nothing close to autonomous. Even cheap base model cars has it

    • @MultiGt1
      @MultiGt1 ปีที่แล้ว +1

      He misunderstood her big time. I agree. Talking about the latest cruise control , whether you call it dynamic, adaptive or smart cruise control, they all refer to the same thing, to the advanced cruise control system, that readjusts its speed automatically when it detects a slowing vehicle ahead of it. And not every car comes with it. It’s still an optional feature, and most makes these days have it as an option. However, it’s not a standard feature yet on all makes though high end makes have it as a standard feature.

  • @fekaduassefa6756
    @fekaduassefa6756 ปีที่แล้ว

    የሞተር ሳይክል ዋጋ ስሪልን

  • @matusala8322
    @matusala8322 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ህዝብ እንቅልፍ ላይ ስለሆነ የ3 ሚሊዮን ብር መኪና በ15 ሚሊዮን ብር ይገዛል 😂
    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገዛ ሰው እስካለ ድረስ የመኪና ዋጋ ከዚ በላይ የጨመረ ይሄዳል::
    ትክክለኛ የገበያ ስራአት እስክፈጠር ድረስ ሌቦች ህዝብን የዘረፉ ይቀጥላሉ::
    There’s no reason for 6000% price difference.
    The shipping and tariffs are almost the same around the world. Mercedes shipped from Europe to America and it’s cost pretty much the same in Europe and USA, the car prices in Uganda is same as Europe so why it’s different in Ethiopia?

  • @vsdsas
    @vsdsas ปีที่แล้ว

    15 million for tesla i can buy 6 tesla model y at that price in uk

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂ሀያ ሶስት ሚልየን አምስመቶሺ ማነውጨየሚገዛው እዚች ድሀ ሀገር የ 15ሚልየን ብር መኪና 23ሚልየን ይሄ ልክ አደለም

  • @fehabesha2307
    @fehabesha2307 ปีที่แล้ว

    Zare akerarebish des ylal

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 ปีที่แล้ว

    29 ደቂቃ ።። ቀልደኛ!!!

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 ปีที่แล้ว

    ዋጋችሁ እጅግ የተጋነነ ነው:: በአሜሪካና በአውሮፓ ምንም ያልተነዱ ከ2021 ጀምሮ ያሉ በጣም ዘመናዊ መኪኖች ከ20ሺህ እስከ 45ሺህ ዶላር ነው የሚሸጡት::

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 ปีที่แล้ว

    ይህንን የሚገዛበት ገንዘብ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ማነው?

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ...የሆነ ቀን ትልቁ መኪና V8 ይኖረኛል!!!

    • @alemethiotube1039
      @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እዬብ ጩፍ ሰጦህ ነው😅😅😅

    • @amanuelabako3640
      @amanuelabako3640 ปีที่แล้ว +1

      ምን አገናኘው ከኢዩ ጋር??? የሆንክ ጅላጅል! ....ተግቼ እሰራለሁ እግዚአብሔር ይባርከኛል!!!!

    • @kirubel-mu8jo
      @kirubel-mu8jo ปีที่แล้ว

      Belew

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 ปีที่แล้ว

      Wesdak genat litgeba newu wayi tasefirebat😂😂😂😂

    • @alemethiotube1039
      @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว

      @@buzunashdadhi4143 ክክክክክ ንገሪልኝማ ፅድቅ የለም ከነሱ ቤት ለቁሳቁስ ነው የሚያምኑት እየሱስን

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዋጋው በደሀ ሀገር

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว

    የምትሰጭው ማብራሪያ ዕውቀት እንደሌለሽ አሳብቆብሻል :: ለተለጣጠፈ ነገር ብዙ ትደነቂያለሽ አጋነንሽው:: ዋጋቸው ፌር ያልሆነና ኦልድ ሞዴሎች ናቸው :: እኛ አገር ስለተሽከርካሪዎች ይተጋነነና ስታንዳርደሩን ያልጠበቀና የማጭበርበር ገበያ ነው:: አንቺም ሁሉንም እንደብርቅ ነው የምታወሪው ይቅርታ እንግዲህ ሀገራችን ላይ የማስተዋወቅ ስራዎች ሁሉ በዕውቀት የታገዙ አይደለም::

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 ปีที่แล้ว

    እዚ ጋራ ምንድነው?

  • @bafenadadl5736
    @bafenadadl5736 6 หลายเดือนก่อน

    Rava 4 alshw bz 4x new

  • @zedkedir249
    @zedkedir249 ปีที่แล้ว

    Eqa matebeya esti serelen

  • @raz_xx
    @raz_xx ปีที่แล้ว

    2002 dedeb

  • @samuelgizachew244
    @samuelgizachew244 ปีที่แล้ว

    2002 aydlm 2022 new eshi

  • @taglon
    @taglon ปีที่แล้ว +1

    ስለመኪና የተሻለ እውቀት እንዲኖርሽ አንብቢ።
    Is that all ??? What are important criterion for buying a car ????? Your knowledge is superficial.

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 ปีที่แล้ว +1

    13ሚሊዬን ማለት 240ሺ US dollar 😮🙈ምን ያለ እብደት ነው

    • @adman492
      @adman492 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል 2023 luxury Tesela 60 ሺህ ዶላር ነው ሰሜን አሜሪካ ማለቴ ነው 13 ሚሊየን እራሱ ቢሰማቸው አይቀየምም የኢትዮጵያ ነጋዴ በአንዴ መክበር ስለሚፈልጉ ርህራሄ የላቸውም እግዚኦ!

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 ปีที่แล้ว +3

    ሴትዮ ዝም ብለሽ ዋጋውን ብቻ ተናገሪ ።

  • @faisalhussen3779
    @faisalhussen3779 ปีที่แล้ว

    Ere rav4 adelem bakesh

  • @BernabasShiferaw-if8th
    @BernabasShiferaw-if8th หลายเดือนก่อน

    Rava 4 alshiw bz 4x new eshi😂

  • @aterefmelaku1983
    @aterefmelaku1983 ปีที่แล้ว +1

    የስራ መኪና መረጃ ስሪ

  • @hawaabdhi3312
    @hawaabdhi3312 ปีที่แล้ว

    ገራጅ አለው ወይ 😢

  • @melikmike2898
    @melikmike2898 ปีที่แล้ว +1

    That is not rav4😂

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +1

    ግን ለሰፈው ህዝብ የሚሆን መኪና ብታቀርቡ 🤔አውሮፓ ያለው አየመሰለኝ ነው 🤔

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ይህ እኳ የሰፊዉ ሕዝብ መኪና ነዉ በዉሃ ነዉ የሚሆደዉ

  • @abebawbirhanu5229
    @abebawbirhanu5229 ปีที่แล้ว

    Expression poor

  • @user-hi9wh9st1h
    @user-hi9wh9st1h ปีที่แล้ว

    Rav4😂

  • @taglon
    @taglon ปีที่แล้ว

    Poor analysis

  • @joyfulangel2065
    @joyfulangel2065 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ እራብ አለ ይባላል እውነት ነው ግን😂😅😅😅

  • @kingTulu9255
    @kingTulu9255 ปีที่แล้ว

    It's quite funny, you can buy 2 model y Tesla for 15 mil birr( 245k euro) in Europe. Ethiopian car dealers are shameless 😳.

  • @addisumolla7902
    @addisumolla7902 ปีที่แล้ว

    50% በባንክ ማመቻቸት ይችላሉ?

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 ปีที่แล้ว

    Electric cars only works in addis how the hell you going to charge it when you go out of town. 😂

  • @user-vn3we7fh5e
    @user-vn3we7fh5e ปีที่แล้ว

    ሚትስቡሽ 2002 መሐይም ጋለሞታ 😂😂😂😂😂

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +1

      አውነት ስድቡ ግን በ ሰላም ነው 🤔🥺

    • @dagimbubu
      @dagimbubu ปีที่แล้ว

      ገርሞኛል ከ እውቀት ነፃ

    • @user-vn3we7fh5e
      @user-vn3we7fh5e ปีที่แล้ว

      @@onlygodcanjudgeme3218 # አካፋን አካፋ ማለት ግላዊ አቋሜ ካስቀየምኩ ይቅርታ

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 ปีที่แล้ว

    2002 mistbush. Means 21 years model

  • @BernabasShiferaw-if8th
    @BernabasShiferaw-if8th หลายเดือนก่อน

    Rava 4 alshiw bz 4x new eshi😂