2016 የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Car Price in Addis Ababa new year 2016 Ethiopia | Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2023
  • 2016 የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Car Price in Addis Ababa new year 2016 Ethiopia | Ethio Review/
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

ความคิดเห็น • 69

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሠውዬ በጣም ጎበዝ ነው።እኔ በቻይና ሀገር electrical engineering እየተማርኩ ነው።electric car ላይ ርስርች ልሰራ አስቤ ነበረ ግን ኢትዮጵያ ላይ መግባቱ ደስ ብሎኛል

  • @dagemwendmagegn7949
    @dagemwendmagegn7949 8 หลายเดือนก่อน +15

    የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏
    ይሰራምትሉ 👍

  • @user-ms8xp6tn8f
    @user-ms8xp6tn8f 8 หลายเดือนก่อน +11

    ያገለገሉ የስራ መኪናዎችን ዋጋ ብትሰሩልን።

  • @girmamoges4089
    @girmamoges4089 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ ቆንጆ

  • @firaolabera4603
    @firaolabera4603 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከሰሞኑ መጥቼ ልገዛ አሰቤአለው የእ/ር ፈቃድ ይሁን እነጂ❤

  • @armagedon425
    @armagedon425 9 หลายเดือนก่อน +5

    1800 / 1600 cc new feres gulbet adelem. Feres gulbet ke 150 ayalfm abzagnaw, ena demo wana wana mibalutn lemsale -model, year, engine type/size , drive type 4wd/2wd, milage specs screen lay bitsafu👍👍 beterefe harif video

  • @bktad
    @bktad 8 หลายเดือนก่อน +7

    1500 የፈረስ ጉለሰበት ማለት እኮ የ10 ኮሮላ መኪና ጉልበት ነው 1500 ሲሲ ነው ይሄ የሲሊንደሩን መጠን የሚገልጽ ነው እንጂ የፈረስ ጉልበት አይደለም

    • @abiyubeshah
      @abiyubeshah 7 หลายเดือนก่อน +1

      1500 የፈረስ ጉልበት የትልቁ የአሜሪካ አብረሃምስ ታንክ የፈረስ ጉልበት ወይም የ7 ትላልቅ ትራክተሮች ጉልበት ነው 😆

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስለኤለክትሪክ የመኪኖች መካኒኮች በቀላሉ የማግኘቱ ጉዳይ ወሳኝ ጥያቄ ነው!

  • @abiyubeshah
    @abiyubeshah 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጅምር ነው። ጋዜጠኘዋ ግን ስለ መኪና በቂ እውቀት እንዲኖራት ትንሽ ብታነብ ጥሩ ነው።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ye ethiopia bir wedkual beteley yehe mengest kemeta jemero

  • @user-ty3we4ug9e
    @user-ty3we4ug9e 3 หลายเดือนก่อน

    የምታወሩት cc እንጂ የፈረስ ጉልበት አይደለም::

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o 3 หลายเดือนก่อน

    In ethiopia electric shortae tobtime no5 save think

  • @Hafidayub3587
    @Hafidayub3587 8 หลายเดือนก่อน +1

    13 milion 455 ሪያል ነዉ አረብ ገልፍ ሀገር 255 riyal ነዉ የሚሸጠው 000 ያዉም ሰልባጅ ከማርስ ነዉ የምታስመጡት እንዴ GXR ማ ዋጎዉ አይታወቅም ምክንያቱም የሚገዛዉ ስለማይገኝ ጉምሩክን ተምች ይላክበት ፈጣሪ

  • @user-pk3jy4rm7c
    @user-pk3jy4rm7c 3 หลายเดือนก่อน

    yeskere sew yimeslal abadula 6milion aykebdm

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Electriv to bulb shortge power not en9u0h

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p 19 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍ መኪና ቀርቶበኛ ቤት በገዛህ እና ባረፍኩ ከስደት😢😢😢😢

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c 2 หลายเดือนก่อน

    እሽ ቴኬዉ ❤❤

  • @chddyufufuf9719
    @chddyufufuf9719 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዲዛየር 1800000 አሪፋ መጥቼ ልውሰድ 1000000 ከፋዮ ቀሪ በባክ አግዘኝ እባክክ ፀደቀ

  • @user-oh7ry6uo7m
    @user-oh7ry6uo7m 8 หลายเดือนก่อน

    ስልክ የሠራልን እህት

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 5 หลายเดือนก่อน +2

    በ1ሚ የለሽም?????

  • @its.Mohamed443
    @its.Mohamed443 10 วันที่ผ่านมา

    How many with dollars

  • @pppkk-gn5vz
    @pppkk-gn5vz หลายเดือนก่อน

    እሄ እያሸጠ ሰይሆን እያዘራፈ ነዉ ያመኪነዎቹን ወጋቸዉን ሰቀለዉ ወይስ ቁጥር መጥራት አይችልም

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hey yetefachew yemwedat lij seni waw zare amrobshal esti ebakshe 1 🚗 gezelegn shelemegn. Dess yemel programme nw yemtakerbut
    Gn atetfeben okay. 10q 🙏 ❤🎉😅😂

    • @user-fn3mk4hj4i
      @user-fn3mk4hj4i 8 หลายเดือนก่อน

      Seni mesgana becha 2 car 🚗 lekekubegn kkk. 1 Ken degemo selanche life andu interview endyadrgeshe enteykalen

  • @elsabalta5661
    @elsabalta5661 4 หลายเดือนก่อน

    miliyen eyalachu knash tlalachu

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 5 หลายเดือนก่อน

    8ሚ ለመኪና አይከብድም????

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከቀረጥ ነፃ ገብቶ እንዴት 4 ሚሊየን የሚሸጠው? መንግሥት በመኪና ላይ ክትትል ስለማያደርግ ነው ከውጭ በስንት እንደሚገባ ይታወቃል እኮ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 หลายเดือนก่อน

      ከውጭ ስንትነው የሚገባው

  • @solomon4093
    @solomon4093 8 หลายเดือนก่อน

    Hayruf 2022 esti teyki

  • @zelalemkehaliw
    @zelalemkehaliw 3 หลายเดือนก่อน

    ኮሮላውን በቅርቡ እገዛዋለሑ

  • @yohannessefiw3980
    @yohannessefiw3980 5 หลายเดือนก่อน

    Can we get thier contact

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 3 หลายเดือนก่อน

    I will buy electric car
    Yr Address is ryt infront of Ewqet Abma middle school
    I be there

  • @adadadad1535
    @adadadad1535 9 หลายเดือนก่อน

    5 million 50sh dollars ende gudi eko new

  • @user-oh7ry6uo7m
    @user-oh7ry6uo7m 8 หลายเดือนก่อน +14

    1800 የፈረስ ጉልበት 😭😭😭😭 አላቅም አይልም እንዴ😂

    • @yat_X
      @yat_X 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tewew bakh Gena ke helmu keskesewt new

    • @jamtesfaye7548
      @jamtesfaye7548 5 หลายเดือนก่อน

      Doket ante eat food first sele mekina mene awokehe newo

    • @Yodie19
      @Yodie19 4 หลายเดือนก่อน

      1800? Bemulu mekinochu tedemirew new!!

    • @user-oh7ry6uo7m
      @user-oh7ry6uo7m 4 หลายเดือนก่อน

      mn endemakl btayegn bdatam@@jamtesfaye7548

    • @user-dn4oj8mb7c
      @user-dn4oj8mb7c 3 หลายเดือนก่อน

      1.8 yelem eyalk new? Camry 2.0 ale eko wedaje, corolla 2005 eko aydelem 2023 new😅😅

  • @mekoyetbeyene622
    @mekoyetbeyene622 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም። spriso, vitz, suzuki አላችሁ?

  • @user-mu9jq7uk3l
    @user-mu9jq7uk3l 15 วันที่ผ่านมา

    የኬኒያ ይሻላል ከኢትዮጵያ ዋጋ እማኒና በረካ የለውም ገባያ

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 11 วันที่ผ่านมา

    4:28 ሳልገዛት አልቀር😢😂

  • @GlobalInsights627
    @GlobalInsights627 8 หลายเดือนก่อน +2

    1600😂😂 cc me engi horse power 120 aylfim

  • @amensisazeleke6348
    @amensisazeleke6348 9 หลายเดือนก่อน +2

    😂 ende rush horse power 1600 kmch jmro

  • @mat_mez
    @mat_mez 8 หลายเดือนก่อน +2

    በባንክስ ብድር አያመቻቹም ?

  • @unxddy3130
    @unxddy3130 8 หลายเดือนก่อน

    ere benath mnm atakm 1,600 hp ylal inde

  • @user-cj1vg9yd3k
    @user-cj1vg9yd3k 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሞተር ሳይክል

  • @Tsenatsl_Tube
    @Tsenatsl_Tube 6 หลายเดือนก่อน

    ln lk,nohon,

  • @Amha-zn5gj
    @Amha-zn5gj 3 หลายเดือนก่อน

    Tiru adelem😊

  • @EyobSisay-jq5ec
    @EyobSisay-jq5ec 8 หลายเดือนก่อน

    Megsate efelgalu

  • @jasonwohlfeil1498
    @jasonwohlfeil1498 7 หลายเดือนก่อน

    Absurd prices 😅

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢makin sangaza😂

  • @anwarhussen9115
    @anwarhussen9115 7 หลายเดือนก่อน

    ስድስት ሚሊየን 😢

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 8 หลายเดือนก่อน +1

    5 ሚሊዮን 🤣🙆‍

  • @MohammedAbdu-bi3un
    @MohammedAbdu-bi3un 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አጭሶ ነው አባዱላ 6 ሚሊዮን የሚለው 😂

  • @zemenmeles
    @zemenmeles 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን መኪና አያስፈልጋቸውም

  • @tsegayemolla8084
    @tsegayemolla8084 8 หลายเดือนก่อน

    ልሳንሽ ይዘጋ ቀባጣሪ

    • @kidistfentaw2824
      @kidistfentaw2824 4 หลายเดือนก่อน +1

      ስድቡን ምን አመጣው

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 หลายเดือนก่อน +1

      ፍሮፋይልሽን ቀይሪው እህቴ 😥😥

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 17 วันที่ผ่านมา

      ለምን ብትባይ መልስሽ ምድነው ያአላህ