በኦንላይን አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት | Invea Ethiopia passport online application
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት👉 • ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት
በስልክ ዩቱብ ለመስራት 👉 • በስልክ ዩቱብ ለመስራት
ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት👉 • ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት
ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ👉 • ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚ...
ሃኪንግ በአማረኛ 👉 • ሃኪንግ በአማረኛ
#Ethio_computer_School
----------------------------------------------------------------------
ለማነኛውም ጥያቄ 👉 Telegram:- t.me/EthioCsYT
:-@EthioComputerSchool
----------------------------------------------------------------------------------
website:- getethio.com
TikTok:- / getabalew12
Telegram:- t.me/ethiocss
Instagram:- / getabalew.t
ethiopian passport,ethiopia,passport,ethiopian passport online application,ethiopian passport service,ethiopian passport news,ethiopian passport information,passport ethiopia news,passport ethiopia,invea ethiopia passport online application,online passport application in ethiopia,ethiopian passport online,online passport application ethiopia,ethiopia passport online,online passport registration in ethiopia,passport online ethiopia,passport ethiopia registration
Ethiopian passport online application
Ethiopian passport renewal online in Addis Ababa
online passport application in Ethiopia
Ethiopian passport online
online passport application Ethiopia
Ethiopia passport online
invest Ethiopia passport online application
online passport registration in Ethiopia
passport online Ethiopia
passport Ethiopia online registration
passport renewal Ethiopia online
apply passport online Ethiopia
passport application online Ethiopia
Ethiopia immigration passport online
apply for a passport online in Ethiopia
renew passport online Ethiopia
online registration for passport in Ethiopia
Ethiopia passport renewal online
online passport renewal application in Ethiopia
Ethiopia passport online application
passport online application Ethiopia
apply online passport Ethiopia
passport renewal Ethiopia online registration
apply for a passport online in Ethiopia
መልካም ይግጠማችሁ
አሜሪካ ነኝ ያለውት በግሪን ካርድ አሁን ፓስፖርት ማውጣት እችላለው እባካችሁ የምታውቁትን አስረድኝ 🙏
በያአለንበት እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን 🙏❤🌹
➢ ፓስፖርት በኦንላይን ማውጣት እና ማሳደስ ለምትፈልጉ
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 t.me/ethiocomputerschool
📲 •➤ 0942294551
📲 •➤ 0468979722
For more imformation join
t.me/ethicss
🔔•ምን ምን ያስፈልጋል
┣➤ መታወቂያ
┣➤ የልደት ካርድ የድሮው አይሆንም ወሳኝ ኩነቶች የሚል ቀበሌ ላይ የሚሰጥ አለ
➢መረጃዎችን ፎቶ በማንሳት ይላኩልን
Yetale link?
የትነው
የትነችሁ
አራት ወር ሆኖኛል መስፈርቱን ሁሉ አሙልቼ ነበር እስካሁን አልደረሰም
Ye methatra sew neh much love bro❤️ gn yekebele metawekiya yelelenes
ጎቦዝ ወንድመ እውቀትህ ይጨምርለህ ከጥላቻ እዉቀት የሚያምር ሰው ደስ ይለኛል
Thank you, Bro. It is a very educational video. Keep it up.
enamesegnalen, gin andi tiyaka alegn, metawokiya kalen yale birth certificate memulat anichilm? betechemari metawokiyaw ye AA bihon hawasa woyim lala bota mawutat ayichalim wey?
Screenshot sanaregawe kamaletane endat nw magegnet yamenechilawe
በጣም ጥሩ ስራ ነው። እኔ'ምልህ ? ልክ የፓስፖርት ሒደቱን ጨርሼ ክፍያ ከ48ሰዓት በፊት ክፍያ ፈፀምኩኝ። ይሁን እንጂ ምንም Email ሆነ SMS አልገባልኝም ምን ማድረግ አለብኝ ብሮ እባክህን ?
ዉሸት ነው ቶሎ አይመጣም እኔ አልመጣልኝም ስንት ወሩ
ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውንም ሀገር ብንሆን online መመዝገብ አንችልም እንዴ? 🤔
" start individual appointment" lemalet " Start invalid agreement " ... Weyooo😂😂
"Start invalid agreement" Yilal wendme? lelela gize letnikake endihonih new. keep it up you are doing well.
afe kuret yebelelesh ... endigebachu belo google translate alalem ... lerasu manbeb kebedot eko new
ሰላም ወንድሜ ሁሉንም ነገር ጨራርሼ ነበር እና ጎግል ላይ አካውንት ሳልከፍት ነበር የጨረስኩት ከዛ ከጨረስኩ ቡሃላ አካዉንጡ ሎግ አውት አደረገብኝ ምን ይሻላል ሂጄ ብሩን ላስገባ ወይስ... ንገሪኝ እስኪ
600 birr lemn yetekefele new wendim?
አንድ አመት ሞላው ፖስፓቴ አልመጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
1 አመት ሆነው ፖስፖርቴ አልመጣም በ Digital inovea አፕ እሺ አሁን ማንን ነው የምጠይቀው?😢 እምታውቁ ካላቺሁ አግዙኝ
ሚስቴ በቀጠሮዋ መሰረት ሄዳ የአክስት ወይም አጎት ብሄር ለማወቅ መታወቂያቸውን ካላመጣሽ አይሆንም አሏት ። ከሌላት ከየት ታምጣ? ይሄ እንዴት ይታያል ?
ምን አይነት የምትሰሩት ፈጠሪ ይወቅላችሁ አራትወር ዳሩ ዕናተ ምን አገባችሁ ለማሳደስ
ፓስፖርት ቀጠር ሳሲዝ ፎርም ላይ ተሳስቼ ነበር። ክፍያ ከፍያለሁ ሌላ ፎርም እንዳልሞላ እና እኔ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ወይስ በተሰጠኝ ቀጠሮ ስሂድ ይስተካከልልኛል?
Anem plase
bro Time and Date yemilew active alhon alegn lmdenew help me
Bro tnx, በባንክ ከከፈልኩት በተጨማሪ ሌላ ክፍያ አለው እንዴ?
Autenticated birth certficate milw ke kebele misetn nw aa
ካገር ውጭ ያለንስ እንዴት አድርገን ነው ማግኝት ምንችለው ከታደስ በሆላ ፓስፓረት
beketroye ken ashara sest ena photo senesa ena keza bhuala mnm aynt kfya altykm please yhen merja bcha ngrgn
እባክህ ሳውዲ አረቢያ ፓስፖርት አውጥተን የማናውቅ ለማውጣት እንደት እንደሆነ ስራልን😢😢😢የፖስፖርት ናፍቆት ሊገለኝ ነው
appointment date maggnet alchalkum what can i do?
10Q 🙏 ግን 1 ጥያቄ ለጠይቅሕ ወንድሜ መታወቅያው ናብ የልደት ሰርቲፍከት ከሃው ጭምር ነው ኮፒ/ስካን የሚሆነው ?
ባላ 32 እና 64 ፓስፖርት ልዩነቱ ምንድነው እባክህ መልስልኝ 🙏🙏🙏
Ye page bezat nw
Bro ye yetem ledet card yezen be akrabiachen bale immigration mawetat yechalal ende?
በ15/02/2015 ቀን ሰመራ ላይ የአውቶ ቦቴ ተመዝግበን ቁጥር ይላካል ተብለን ነበር አልተላከም መኩሪያ ስዩም እባላለሁ
እኔ የአለሁት ዱባይ ነዉ የህዉ ከስጠሁት ኢባስጋ ስምንት ወር ሙላዉ እስኮሁንም ሜስጀ አልደርስኛ የምታቁ ነገርኛ ቀርማ ገብቻለሁ ?
መታውቂያዬ እድሜው 24 ነው ግን የልደት ካርድ ላይ ያለው የትውልድ ዓ.ም ደግሞ ሲታሰብ እድሜዬ 25 ነው የሚሆነው ችግር አለው?
ወንድም ኣንድ ጥያቄ ንጠይቅህ
እሺ
ፓስፖርት ለምውጣት ተቆጥሬ ነበር ነገር ግን እኔ ሳይ ሰማ ኣለፈብኝ ከኣዲስ ኣበባ ሂደህ ነው የምታወጣው ተብየ ኣለው እና እውነት ነው ወይ
Hi brother, lost passport lay apply sareg, appointment date ayametam! Esti mn mareg endemichal bitinegregn!
የኔ ወድም እዴት ነው መመዝገብ ሚቻለው እባክህ
post seten kelalens bemen enkibelalen
ashara teseto besnt qen yimelesal
Request failed with status code 500 yelal apointment date and time lay next selew????? i need your help
መታወቂያው በባንክተዝግቦነው የልደትካርዱየተወለደበት እንደትነውአይለያይም
Enye yemen new yalehut mawtat echilalew???
ወይ አለማወቅ ኢንተር ኔት ቤት 150 ብር አስከፈሉኝ እደዚ ለመሙላት
በናትሽ እህት እንዴት ነበር ያረጉልሽ ማለት ይሰራል በትክክል, በጣም ይቅርቲ መልሽልኝ ይሄንን እንዳየሽ ተቸግሬ ነው ጥያቄወች አሉኝ ትመልሽልኛለሽ🙏🙏, በእግዚአብሔር እርጅኝ
Adrashachu yetnu lemads flganu
Begezawe metawekeya Ena bedegafi debedabe yechalale ende ?
Diree Dawwaa live thank
how about south west?
Koye boss scan new weyes photo mansat yichalal ede metawekiya
Aschekuay senfelegs???
እኔ ምለው ኮይ national id lay በአማርኛ ቢጻፍ ችግር አለው እንዴ ለmaster card pls negrgn😥
ውጭ ያለነው ማዳም ቤት ያለነው በፓሰታ ነው የሚላክልን ወይሰ ኢምባሲ ሂደን ነው የምባመጣው
አለሽበት ድርስ ያመጣሉ
@@hikmamurad2016 please ebakhe aserdage
Ke 18 amet betach lehonn metawekiya kelelen mnden new yemnaregew
Nov 04 appointment
ፖስፖርታት የጠፋብን ቁጥር የለለን እንደት ነው ማውጣት የሚቻለው
የኔም ጥያቄ ነዉ ተሠማሺ አማና ንገሪኚ ዉደ
እኔ አሁን አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና አባቴን ጆሮውን አሞብኛል እዚህ በቪዚት ይዠው መጥቼ ማሳከም እፈልግ ነበር ግን ፓስፖርት የለውም እኔ እዚህ ሆኜ ለሱ ፓስፖርት ማውጣት እችላለሁ እባክህ ንገረኝ??????
ትችያለሽ በመታወቂያ ውዴ
አሁን ኦን ላይን ነኝ ፓስፖነርት ለማደስ ፈልጊ ነው ምን ለርግ
Passport lemawtat felge neber
how about yetefa keza demo expire yarege passport
THANK YOU BRO I LIKE THIS VIDEO
ሰአት አላስመርጥም አለኝ ምን ላድርግ?
Enenm
endet nw passport mewetahu?
selam, passport lemasades hulunim molche attachment yemilew gar siders browse yemilew option ayimetaligm UPLOAD bicha new yalew be teleyaye divise ena browser mokirew neber ebakihn erdagn
DireDawa Ayseram online mendnew eski check argew
በዉጩ አለም እምንኖር ማዉጣት እንችላለን ብሮ❓❓
Passport ከፖስታ ቤት ለመቀበል በውክልና ይቻላል እንዴ pls መልስልኝ
Benatk ene semen mekeyer eflgalew ena yekeyerkutn sem be online basgeba cheger alew befti passport alegne ahun ke 2 wer buhala 5 amet yemolal ena bezaw passport kuter semen mekeyer echalalew weye cheger alew melalselgne begeta
hi bro date of birth yetlyaye honbegn ye amrgnwna engilizgnwe
Does anyone have an idea about the processing time for the application I submitted last week? I'm in urgent need, and some of my friends recommended to apply online. Your insights would be greatly appreciated
በኦንላይን ተመዝግበን የልደታ ፖስታ ቤት ሰራተኞች ገንዘብ ካልሰጣችሁን አንሰሳም እያሉ መብራት ያጠፋሉ ህዝቡን ያስለቅሳሉ መንግስት አንድ ነገር ቢላቸው መልካም ነው ካልሆነ ግን ሌላ ችግር ውስጥ እንዳንገባ ፖስፖርታችንን መንንግስት ሊሰጠን ይገባል
Aw yenem tiyaqe nw 🙏
ስልክህን
አመስግናለሁኝወንድሜ በሞባይልባንክሳስተላልፍ ኦርደርቁጥርሳስገባ አልሰራአለኝ
ለህፃናት ምንድነው የሚለየው
Metawekiya ena ye lidet card zim bilen besilk photo mansat enchilalen ende
aw
ወንድሜ ከዚህ በፊት Online
ሞልተን አልተሳካም አንተ ተሳክቶልሀል?
Aw
ስልክ ቁጥር
Great channel ! keep up 👍 !!!
እናመስግናለን
አንሻ አብድል ሽኩር የፓስፖርት ቁጥር ለክፍያ ፈልጌዉ ነዉ
አሻ አብድል ሽኩር
Tadya eza hido kemawsed ga mndnw liyunetu
Ye ledet card kalelen min chegr alew?
wow keep it
ላኩልኝ አድስ ፓስፖርት ለማውጣት
የልደት ካርድ የሌለንስ
ሰላምህ ይብዛ❤❤❤
ቁጥርህንላክልኝ
Thanks bro
አረ በጣም እፈልግ ነበር ግን እንዴት ኣርጎ ነዉ ከ ውጭ ኣገር ሁኖ ይቻላል የኔ ወንድም ተቸግረህ መልስልኝ
ይቻላል
Tiru mereja new👍
ያለ ልደት ካርድ ፓስፖርት ማውጣት ይቻላል እንዴ አሁን?
Aw ychalal
@@ethiocomputerschool አይቻልም ስላሉን እኮ ነው
አሻራ አንጠየቅምንዴ
seada endris seid passport
How to change my shipping address please?
ደስ ብሎይኛል አንቴ ወሰርክ ወይ?
I have followed all the procedure but couldn't get the form
እነም ሀዋሳ ነው ምሞሐው
Code beselk nw milakew
Yes
I need Ethiopian passport also
I life in somali region how i can get
Passport without immigration plz help me sir thanks
Well in Somali region apply for passport you need a lot of paper work. What i been told first application you have go to an interview. Even Diaspora apply Yellow Card must bring lot paper work and have an interview.
ክፍያመጀ
መሪያነዉ
ቁጥር
Rabuma merga online pass port
ከውጭ ሀገር ያለነውስ እንዴትነው ማግኘት ይቻላል
አፕልኪሽን።አለ እሱን አውርደሽ ይቻላል።ውዴ
Benath yetn'ew
I am from somalia kale how can hlpe me
Do you speak Amharic or read it.