Ethiopia - ወልቃይት…! | (ወሳኙ ፍልሚያ ተጀምሯል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ส.ค. 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 381

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 ปีที่แล้ว +67

    ህውሀት ወልቃይትን መቸም ቢሆን አያገኛትም ምክኒያቱም ወልቃይት የኢትዮጵያ ዋና ቁልፍ ናት
    መንግስት ትኩረት አድርጎ ሀያል ጦርነው ወልቃይት ላይ ያሰፈረው ።ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹

    • @user-xj8ov5vz3x
      @user-xj8ov5vz3x ปีที่แล้ว

      ከተያዘ ወልቃይት ምን ትላላቹ ውጤቱን አብረን እናያለን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 ปีที่แล้ว +3

      ወልቃይትን እነዲይዙ ኢሳያስም ይሞታል እንጂ አይፈቅድም።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 ปีที่แล้ว +4

      @@user-xj8ov5vz3x ምንም ማየት የለም ባንዳን በመጣበት መመለስ ነው

    • @user-sq9tb9lb6o
      @user-sq9tb9lb6o ปีที่แล้ว +4

      @@user-xj8ov5vz3x መቸም አታገኙትም የኢቶቢያ ሰው አንድ እኳን ቢቀር አይሰጠቹሁም መልቃይት የአማራ ብሉም የኢቶቢያ ነው

    • @fatmamuhamd4618
      @fatmamuhamd4618 ปีที่แล้ว +3

      @@user-xj8ov5vz3x እንደው ምን እያስጨሷችሁ ነው እንደዚህ ያደነዘዟችሁ ማሰቢያችሁንም ደደቢ በረሀ ቀብረውታል

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 ปีที่แล้ว +60

    ድል እና ክብር ለጥምር ጦራችን🇪🇹🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @tueb3879
      @tueb3879 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይእንደማመር

    • @user-ey2em8zy5b
      @user-ey2em8zy5b 29 วันที่ผ่านมา

      አ መከላከያን አትመኑን ከተነግ ጦር ጋል በድብቅ ባይሰራ ነው. አላማቸው አሁን ላይ የአማራን ህዝብ መስበር ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +29

    እያመመው መጣ
    እያመመው መጣ
    ድል ለአማራው ሕዝቦችና
    ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤💪💪💪💪

  • @nomore3027
    @nomore3027 ปีที่แล้ว +44

    ሰላም አሰማን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ድል ለልዩ ሀይሎች ድል ለፋኖ 😍😍😍😍😍

    • @user-cn3hr9ce5z
      @user-cn3hr9ce5z 19 วันที่ผ่านมา

      ሰለምናባሽ መከላከያ ነዉ የምታወሪዉ ድል ለዴሜ ፍኖ

  • @alemayehubogale6173
    @alemayehubogale6173 ปีที่แล้ว +9

    ወልቃይት የኢትዮጵያ እንጅ የወያኔ መውጫ እና መግቢ መስጠት ኢትዮጵያ አፈራረሳት ማለት ነው የኢትዮጵያ ጀግኖች በደንብ ደቁሱት ።

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 ปีที่แล้ว +9

    ወጥር አማራ 🙏🙏🙏💪💪💪💪
    ድል ለአማራ ህዝብ 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @asdgass4940
    @asdgass4940 ปีที่แล้ว +16

    ድል ለአማራ ኢንሸ አላህ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-xw5zs7hy4t
    @user-xw5zs7hy4t ปีที่แล้ว +27

    ድል ለአማራ ክብር ለመከላከያ ሰራዉት አላህ ይጠብቃችሁ አላህዬ ሠላም ለኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fy9th5lb3k
    @user-fy9th5lb3k ปีที่แล้ว +31

    ድል ለጀግኖቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @user-jj7dw5fj5z
    @user-jj7dw5fj5z ปีที่แล้ว +9

    ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @almazachin
    @almazachin ปีที่แล้ว +6

    Viva le wolkite Gonder Amhara jegnawoch!💪💪💪👏👏👏🙏🙏🙏

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 ปีที่แล้ว +4

    # ወልቃይት ጠገዴ
    # ሰቲት ኡመራ
    # የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይቅደም፥ ጠላቶቻችን የሚቋምጡላት ኢትዮጵያ ዛሬም እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። አይዞአችሁ ወገኖቼ ከእነሱ ጋር ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል። ምድረ የነጭ ተላላኪ እንዲሁ ይለፋል ኢርዮጵያ አትፈርስም።

  • @user-es1bm6sh3h
    @user-es1bm6sh3h ปีที่แล้ว +3

    አላህ አመድ ያድርጋቸው ድል ለፍኖ ድል ለመከላከያ ልዩ ሀይል ድል ለአማራው

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 ปีที่แล้ว +18

    ድል ለእምዬ ለኢትዮ ኤርትራ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 ปีที่แล้ว +19

    እማራ መሪ ስለለው እንጅ ከሚገባው በላይ ጀግና ህዝብነው
    እይዞህ እማራ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከጎንህ ነው

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 ปีที่แล้ว +1

      አወ መሪ የለንም በተለይ በወሎ እሚፋለሙት መከላካየ ተብየወች ምንም የህወሃት ተላላኪ ነቸው ዛሪ ባሌ ሲነግረኝ አንድ ጥይት ሲተኮስ ነቅለው ይወጣሉ እዛላይ ኦሮሞ ናቸው ቦታ አያቁ በዚህ ስንላቸው ወደኛ ነው ጥይታቸውን እሜዞሩብን እና ፋኖውን ወስደው ጁንታወቹጋነው እሚደበልቆቸው ብቻ አላህ አገራችንን በጥበቡ ሰላምን ይመልስልን

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว

      ጎበዝና ለህዝባቸው የቅሙትን መሪወቻችህን ቀድመው ገደሉዋቸው ምንያደርጋል

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c ปีที่แล้ว

      @@emunebilnebil7509 እረሂሙ ጌታችን አላህ ይሸፍናቸው ሀያሉ ጌታችን ለሱ ምንም አይከብደውም ሁሉም በሱነው የሚሆነው የሌላውን ክልል መከላከያ ቢያስወጣልን ጥሩ ነበር የአማራ መከላከያ ፋኖ ሚኒሻ ይበቃቸው ነበር ደሞ ለነሱ

    • @Kenerie
      @Kenerie หลายเดือนก่อน

      የአማራ መሪው ብልፅግና አይደለም

  • @eldatuba8716
    @eldatuba8716 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለእማይ ኢትዮጵያ ድል ለወልቃይት

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 ปีที่แล้ว +10

    ልድ ለእዉነት ለምፋለሙና ለምዋደቁ 💪💪💪

  • @user-wx7zt9mx7d
    @user-wx7zt9mx7d ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለመከላከያ ክብር ለልዩ ሀይል ፍኖ ላገር ለምይዋደቅ ሁሉ ድል ለሀገራችን ለህዝባችን ሞት ለባአዴን ለጁንታው ለኦነግ

    • @aseguthegaye6097
      @aseguthegaye6097 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 ปีที่แล้ว

      ፋጡማ ፣አንቺ ድስት አፍ የብአዴን ጠላት ሆነሽ የት ልትደርሺ??

  • @alm050almalmalm8
    @alm050almalmalm8 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለልዩ ሀይል ድል ለመከላከያ ድል ለአማራ ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ

  • @seadiethiopia3858
    @seadiethiopia3858 ปีที่แล้ว +5

    ዲል ለኢትዮጵያ ኢሻ አላህ

  • @hanam3589
    @hanam3589 ปีที่แล้ว +2

    Victory for Ethiopia 🇪🇹 Eritra

  • @EthioDaily21
    @EthioDaily21 ปีที่แล้ว +20

    "ዛሬ፣ በእርጋታ፣ በልበ ሙሉነት እና በድፍረት የወደፊቱን እንጠብቃለን።"
    ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ💚💛❤️

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 ปีที่แล้ว +8

    ጀግናው ኮርኔል እግዚአብሔር ይቅናህ ጅግናው የጎንደር አንበሳ መላው አማራ ተነስ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይድርላችሁ አማራዬ❤❤❤

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +12

    እናተ ትግርኛ ተናጋሪወች እስኪ ቆም ብላቹ አስቡ እዴ አያቶቻቹሁን ጠይቁ እስኪ የአማራና የትግሪ ደበሩ ተከዜነዉ ግን እዉነትን ክዳቹ ስልጣናቹሁን ተጠቅማቹሁ 30 አመት አሰቃያቹሁት እህን ህብ አሁን በዚህ በዛም ህዝብን አታስጨርሱ በመነጋገር ለምን አታምኑም ያዉ እዉነታዉን ስለምታዉቁነዉ በጉልበት መጠቀም የፈለጋቹሁት ወጣም ወርደ እዉነት ተቀብራ አትቀርም
    ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን 🤲

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለኢትዬ እና ለአማራ ለአፋር ይሁን

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok ปีที่แล้ว +3

    እናይ አለን ሬሳውን ይዞ ይመለሳል ጀግና አይበገሬ ጎንደሬ ግባር ግንባሩን እያለ ይመልስዋል

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i ปีที่แล้ว +2

      ጎንደር ጥሎ ፈካሪ ተብሎ ተዘፍኖለታል እዉነት ነው

  • @user-sz8sf4ju4e
    @user-sz8sf4ju4e ปีที่แล้ว +5

    ድል ለሀገራችን እና ለኤርትራዩ

    • @user-wx7zt9mx7d
      @user-wx7zt9mx7d ปีที่แล้ว

      የአብይ ምይስት ድል ለኦነግ ነበር ማለት ያለብሽ ለማንኛውም ክብር ለመከላከያው ለልዩሀይሉ ለፍኖ ሞት ለባንዳ በስልጣንም በጫካም ላሉት የናት ጡት ነካሹ

    • @user-sz8sf4ju4e
      @user-sz8sf4ju4e ปีที่แล้ว

      @@user-wx7zt9mx7d አብቹ አማራ ነው አዋልዳችሓልዴ ኦነግ እምትሉት

    • @user-sz8sf4ju4e
      @user-sz8sf4ju4e ปีที่แล้ว

      @@user-wx7zt9mx7d amennnn ድል ለጀግኖቻችን

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 ปีที่แล้ว +5

    እነዚህ ምን ጉዶች ናቸው ? እያልቁምእንዴ ፈጣሪ ክምድር ገፅ ያጥፋልን ባንዳዎችን በሙሉ ድልለ ጥምር ሃይሎቻችን ድል 👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ኢትዮጵያና ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ በሰላም

    • @AaAa-xk5vw
      @AaAa-xk5vw ปีที่แล้ว

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @user-rk8yg4pp5e
    @user-rk8yg4pp5e ปีที่แล้ว +8

    አተየሰላም ባለቤት አላህ ሆይ በሚስኪኑ ህዝብላይ ሰላም አስፍን ኸረኔስ አልቻልኩም እስቲ የሚዳያሰወች ትኩረታችሁ ለወገናችሁብቻ ይሁን ኡፍፍፍፍ

  • @SamuelTech21
    @SamuelTech21 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!! በጣም ከባድ ጊዜ 🥺

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m 27 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ያረብ አላህ ይገዛቸዉ ያረብ 💚💛❤️

  • @abyo6203
    @abyo6203 24 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ የሆንክ በሙሉ ወልቃይት ከሌለ የለም አማራነት

  • @user-jd2hd8wb9x
    @user-jd2hd8wb9x ปีที่แล้ว +6

    ድል ለአማራዬ💪💪💪💪💪💪💪 ይሄ አርኩስ ህዉሀት የመጥፊያዉን ቀን እያፋጠነ ነዉ

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z ปีที่แล้ว +13

    ምን አይነት ኬልኬሉ ናቸው በፍጣር እንደቅዘን ቢሮሮሩጡም ኢትዩ ነች የምታሸንፍው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👍👌

    • @enattube4379
      @enattube4379 ปีที่แล้ว +2

      ፍጣሪ፡ይንቀልልን

  • @emufewzanethiotube5352
    @emufewzanethiotube5352 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን እኔማ ሀገራችን ተረጋግታ የማይበት ቀን ናፈቀኝ የሠላም ዋጋ አይተመንም የሀገርን ዋጋ ሀገራቸዉ የፈረሰባቸዉን ዜጎች በማየት ብቻ የሀገርን ዋጋ መገመት ይቻላል

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t ปีที่แล้ว

    የኛምር ተስፋ ሰጭ ኑርልን ወልቃይት ፀገደ እዛው ማለቂያቸው ይሁን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +8

    ድል ለኢትዮጵያ ለእናት ሀገር
    ድል ለመከላከያ ሰራዊት እና ፋኖ🇪🇹💕🇪🇹💪

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለኢትዮጲያውያን ለሰራዊታችን።

  • @foziyatube5436
    @foziyatube5436 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግኖቻችን ጥምር ሀይል አላህ ይጠብቃችሁ ዲል ለአማራ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት መችም ቢሆን አያገኙትም ወልቃይት ለአማራ ና ለኢትዮጵያ ቁልፍ ብታ ነዉ ድል ለተገፋዉ ህዝቡ አማራና አፋር

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 ปีที่แล้ว +1

    እያመመው መጣ ድል ለመከላከያ ለጥምር አይል ጀግኖች 💪💪💪

  • @abcbca5632
    @abcbca5632 ปีที่แล้ว +1

    Selam lemye ethiopia💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪያችን ሰላም የሚነሳችሁን ቀንደኛ ጠላት አመድ ያድርግላችሁ መሬታችሁ እቤታችሁ ድረስ እየመጣ ሰላም የሚነሳችሁን አመድ ያድርግላችሁ ወገኖቼ የአማራ ጀግኖች : 💚💛❤️💚💛❤️

  • @fessessetefera4457
    @fessessetefera4457 ปีที่แล้ว

    Dele le Ethiopia Hezeb💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f ปีที่แล้ว +12

    አምላክ ለጭቁኑ የአማራ እና አፋር ህዝቦች ይድረስላቸው

  • @seadiethiopia3858
    @seadiethiopia3858 ปีที่แล้ว +2

    ድል ኢትዮጵያ ኢሻ አላህ

  • @user-oy3lx9yj6g
    @user-oy3lx9yj6g ปีที่แล้ว +6

    ድል ለኢትዮጲያ እና ለጀግኖቻችን

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ሞት ለወያኔ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለሐገሩ ሞቱ ነው ክብር
    ክብር ለጀግናው ለአማራው ልጅ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግና ለአማራው ልዩ ሃይሎችና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው መከለመከያና አየር ሃይሎቻችን
    ድል ለኢትዮጵያ
    ድል ለአፋረሰ ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @gloriakassa6813
      @gloriakassa6813 ปีที่แล้ว

      God bless Ethiopia!!!

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብብብብብብ ኢላሂ ከክፉ ነገር ይሸፍንልን ሀያሉ ጌታችን

    • @MedinaTube-vo5mv
      @MedinaTube-vo5mv ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ ሀገራችንን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅልን

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c ปีที่แล้ว

      @@MedinaTube-vo5mv አሚንንንንን ያረብ ፈረጃውን ያቅርብልን

  • @lulsegedgirma7350
    @lulsegedgirma7350 ปีที่แล้ว +4

    እረ ወገን የትግራይ ጀግናው ህዝባችን እረ ንቁ
    ለመቀበሪያችን የሚውል መሬት ስትሉ አንተላለቅ እንቃ በቃ ውዱን ሂወታችንን እናድን

  • @tegabuekirose
    @tegabuekirose หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው

  • @mariamzozo2580
    @mariamzozo2580 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለኢትዮጵያ ጥምር ኌይል 💚💛❤ሞት ለጁንታው ባንዳው ወያኔ🕳🕳🕳

  • @mlkaelzewdie9323
    @mlkaelzewdie9323 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገሬ Ethiopian united AREMY ሞት ለወያኔ

  • @emanumer4991
    @emanumer4991 ปีที่แล้ว

    🇪🇹ኢትዮጵያየ ❤ጥላትሽ ይቃጠል

  • @tebah1277
    @tebah1277 ปีที่แล้ว +2

    ድል አና ለፅምር ጦራችን ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว

    ድልለኡሚሀገሬድልለፋኖድልለአማራበሙሉአላህያግዛችሁ

  • @glorytogod3342
    @glorytogod3342 ปีที่แล้ว

    Ugere selamish yimta🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @madenamadena6172
    @madenamadena6172 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ ኢትዮጵያ💚💛❤🔥💪🇪🇹🇪🇹❤🔥💪

  • @emanumer4991
    @emanumer4991 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያየ ጥላትሽ ይርገፍ

  • @user-xm2yr8xl1t
    @user-xm2yr8xl1t ปีที่แล้ว +4

    ሀቂቃ የአማራ ህዝብ እንደ ወልቃይት ህዝብ ጀግና መሆን አለበት መስደዲ ነጻነትን አያውጂለትም

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i ปีที่แล้ว +1

      በጣም😍😍😍

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 ปีที่แล้ว +1

      በተለይ የወሎ ህዝብ ጀግንነት ከእነሱ ይማር ለቆማላት ሰራቂ ትግሬ ቤቱን ጥሎ አይፈርጥጥ

  • @weleteslasa5954
    @weleteslasa5954 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ💪💪 ህውሃት ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

  • @amiratube
    @amiratube ปีที่แล้ว

    ያረብ ያሀገሬን ሰላም የምሰማበትን አቅርብልን ሁሉም በጅህ ና በትዛዝህ መሆኑን አውቃለሁ በቃ በለን ኣላህየ🤲🤲🤲

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሆይ ህዝባችንን አድን!!!!

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIAN COMPAUND FORCE & ERITEREA 💪💪💪💪

  • @dadidad4572
    @dadidad4572 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ውግያ መሬት መያዝ ኣለ መያዝ ኣይደለም ፡ማፈግፈግ በየትኛውም ኣለም ያጋጥማል ግን ተሸነፍክ ማለት ኣይደለም ቦታ መርጠክ ኪሳራህን ከንሰክ ጠላት መደምሰስ ነው ስለዚ ጁንታ በማእበል ሰው እያስመጣ ነው ጦርነቱ የሚያካይደው ለነዚ ማእበል ገድለክ መጨረሽ ኣይቻልም የቀሩት ቦታ መርጠክ ለመደምሰስ ግን ማፈግፈግ ተገቢ ነው ስለዚ ዋናው የተቀናጀ ማጥቃት ፡መከላከል ፡ማፈግፈም ጭምር ያስፈልጋ ስለዚ መንግስት ለመን ኣፈገፈገ ብላቹ የምትጭሁት ከመጮህ ግንባር መግባት ነው

  • @devidhabte5630
    @devidhabte5630 ปีที่แล้ว

    Game over....welikayitochi..Ethiopian people's..we love ❤ both of my people's..go ahead...I swear in the name of God...you are congratulations 🎊 ..Game over...I appreciate you 🙏 ❤ and I ♥ you...

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 ปีที่แล้ว

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @Getachewsolomon
    @Getachewsolomon ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ
    ሞት ለወያኔ ሸኔ ይሁን!!

  • @tedyy224
    @tedyy224 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከምያመልከው እና ከተበደለ ህዝብ ጋር ነው እሜን የትግራይ ልጆች የሚያምኑትን አምላክ ይዘው ያሸንፍሉ ::

  • @danielmekonen7940
    @danielmekonen7940 ปีที่แล้ว

    አይዞችሁ እየመጣንነው በርቱ

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w หลายเดือนก่อน +1

    የማይገባዉ ሕዝብ ትግሬዉም ሆነ አማራዉ ያሳዝናል እርስ በርስ ሲያጨፋጭፍሕ ዝም ብለሕ ትጨፋጨፋለህ ለባለስልጣኖች ዎበር ማቆያ ኧረ እባክሕ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ እራስሕን ከዚሕ እልቂት አድን

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለፋኖ ድል ለልዩሀይል ለአማራ ህዝብ አብሽራ ወገኖቼ

  • @SamuelTsegay-jf8ol
    @SamuelTsegay-jf8ol 17 วันที่ผ่านมา

    ምነው ኣንድኣንዴ ማሃሉ መንገድ መያዝ ኣስፈላጊ ሁኖ ይታየኛል።😢

  • @EnanuEnanu21
    @EnanuEnanu21 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲመኙ ሲመኙ

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 ปีที่แล้ว +3

    ሞት ለባንዳውወያኔ ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @user-wp6cc9xj3u
    @user-wp6cc9xj3u ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጲያ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር አማን ይሁን አማን የኢትየጵያ ድንበር ባድማ ከተማ ነው

  • @user-fu1ry5xb5s
    @user-fu1ry5xb5s ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ሆይ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም በዳዮችን አጥፋልን ሞት ይብቃ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว

    መቸ ነው የአማራ ህዝብ ሰላም የሚገኘ ሰላም ናፈቀን ዛሬ ወሎ እደት አዳራ ይሆን ፈታ ደይሊ እስኪ ዘግቡልን

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ህይወትም ሆነ ህይወት የሚወሰነው ወልቃት ላይ ይሆናል።

  • @maschaludemeke3930
    @maschaludemeke3930 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv ปีที่แล้ว

    ደል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ ያርብ 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 ปีที่แล้ว +1

    ዲል ለኢትዮጵያ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤💚💛❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💗💗💗💗💗💗ፋኖ ያሸንፋል 🙌✊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdueshetu3880
    @abdueshetu3880 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ጎደር ከተነሣ ነገሩ ይቆጫል ትግሬ ትሙት አማራ ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ መሬት መቀበሪያችሁ እንጂ መኖሪያችሁ አይሆንም ወልቃይት እንዳማራችሁ ይቀራል ጁንታወች

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 หลายเดือนก่อน

    ተነስ ጅግናዉ ወንድዉም አማራም የተከዝየም ድልዲይዎችም ስበርዋቸዉ በጭቃም ሚናም የኢሊክትሪክም የመብራትም ሀይልዉ ስበርዉት ወደትግራም ሚተላለፍበትም የመብራትም ሀይልም ስበረዉት ቁረጥዉት የመብራትም ሀይልም ይቃረጣልም የሀይልም መተላለፍያዉ የመብራትም ማጋጋዣዉ በልዉ በቦንብንም ገነድዉ ቁረጥዉት ከራታም ቦታም ቁረጥዉት ነዉ ምንላችሁ ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።

  • @poi2469
    @poi2469 ปีที่แล้ว

    ደል ለኢት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pn6ff1oe2g
    @user-pn6ff1oe2g ปีที่แล้ว

    አረጌታሆ በቃን ይህ ስቃይ እና መከራ ምረትህን አምጣልን

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p หลายเดือนก่อน

    ያማራ፣ህዝብ፣ያውቀዋል፣ሚሰጠውን፣የምስጡን፣ምሱን፣፣እንድነት፣ሐይል፣ነው፣፣🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅💯፣የሕዝብ፣ልጅ፣ድል፣ለፋኖ፣፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @dgsh8939
    @dgsh8939 ปีที่แล้ว +1

    ጀገናዉአማራ

  • @user-ck8yx6kt1e
    @user-ck8yx6kt1e ปีที่แล้ว

    ድል ለጥምር ሀይላችን

  • @shamsoshamso8557
    @shamsoshamso8557 ปีที่แล้ว

    ውዴ ኦ ይ ይ እየት እ ን 🙏💞💞💞💞

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 ปีที่แล้ว +3

    Del Lwolkayet Hezeb!!!
    Del ĺe Ethiopia Hezeb
    mote lejunta!!!!

  • @gonderewgonderkefushinenda7057
    @gonderewgonderkefushinenda7057 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ሆይ አይዞህ ወልቃይትን አጣህ ማለት ግብፅ አባይን ወሰደችብህ እንደማለት ነው

  • @fafijem5807
    @fafijem5807 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች 🌹😘

  • @ZahraAli-co2yb
    @ZahraAli-co2yb ปีที่แล้ว

    ሠላምለሀገራችን ውድቀት ለጥላት