የኦነጋውያን ፖለቲካ አማራ ይወደዋል ብለው የሚያስቡትን መጥላት ነው፦ አቻምየለህ ታምሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • የኦነጋውያን ፖለቲካ አማራ ይወደዋል ብለው የሚያስቡትን መጥላት ነው፦ አቻምየለህ ታምሩ
    www.gofundme.c...

ความคิดเห็น • 459

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
    @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว +106

    ክብር ለአቻምየለህ 👌 በርታ የኔ ዉድ ወንድሜ የአማራ ልጆች ሸር👉👉👉👉

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 5 ปีที่แล้ว +142

    አቻምየለህ ስምን መልአክ ያወጣዋል አይደል የሚሉ አባቶቸ ተባረክልኝ ወንድማለም

    • @ዶክተርእርገጤ
      @ዶክተርእርገጤ 5 ปีที่แล้ว

      ??? ዮሃንስ ቧያሌው ???

    • @wangarilagere3628
      @wangarilagere3628 5 ปีที่แล้ว

      የአማራን መብት ማክበር የሚቻለው ሌላውን በመጥላትና በማንቋሸሽ፡ የውሸት ታሪክ በመፍጠር፣ የህዝቦችን አንድነት የሚያፈርስ የጥላቻ ወሬ በመንዛት፣ የጋራ አገር ለመገንባት ቀርቶ በአይን ለመተያየት የማያስችል ከፋፋይ ውይይት በማድረግ አይደለም። ይህ ሰው የአማራ ጠላት የአገሪቱ ጠላት፡ ምናልባትም የወያኔ ቅጥረት ሳይሆን አይቀርም። እንዴት ነው ሌላውን እየሰደብክ፡ አገርህ አደለም እያልክ ስለጋራ አገር መነጋገር የሚቻለው።

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 5 ปีที่แล้ว

      @@wangarilagere3628 እውነት ካልሆነ ውሸት ነው ስትል ናና ሞግተው ግን ዝም ብለን የውሸት ትርክት ኦነጋውያን የሚሉትን ተቀበሉና በነሱ አሽከርና ባሪያ ሁኑ ነው የምትለን ። ሲያምርህ ይቅር ! እውነተኛው የኦሮሞ ታሪክ መነገር አለበት ። ያንን ስድብ ካልከው ምን ይደረጋል ።

    • @habitatforhumanityethiopia3420
      @habitatforhumanityethiopia3420 5 ปีที่แล้ว

      @@adugnatesfaye3280 የግድ ኦሮሞን ካልሰደብን ካላንቋሽሽን አብሮ መኖር አንችልም የምትሉ ከሆነ እንሰንባበት እንጂ እንዲሁ መራኮት አያስፈልግም። የአማራን መብት ለማስከበር ኦሮሞን መስደብ አያስፈልግም።

    • @simonteffera641
      @simonteffera641 5 หลายเดือนก่อน

      47:12

  • @andualem6324
    @andualem6324 5 ปีที่แล้ว +161

    አቻም በርታልን ወንድማለም እንዳንተ ዓይነት ምሁር ይብዛን። በርቱ አስራቶች!

    • @loveJesus109
      @loveJesus109 5 ปีที่แล้ว +1

      ሁንዱ ኬኛ ... እዚህም ቤት እሳት አለ!!!
      #እውነት_እንናገራለን_እውነትም_ነፃ_ያወጣናል
      የዛሬው ኦሮምያ ክልል - #በሲዳማ #በሃዲያ እና #በሌሎች የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጥንተ ርስት ላይ የተመሰረተ የደም ክልል ነው። በመሃል #ሸዋ እና #ደቡባዊ ኢትዮጵያ በብዛት የነበሩት #አማራዎች፣ #ሲዳማዎች፣ #ጋሞዎች፣ #ሃድያዎች፣ #ጉራጌዎች፣ #ማያዎች፣ #ከፋዎች፣ #ጃንጅሮዎች፣ #ጌድዮዎች ፣ #ወላይታዎች ነበሩ ። ከግራኝ አህመድ ጦርነት በፊት የኦሮሞ ሕዝብ በአካባቢው አልነበረም።
      የሲዳማ ክልል መመስረት ያለበት የሲዳማ ታሪካዊ ግዛት አርሲ ፈጣገርን በማስመለስ ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት::በመሰረቱ ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲኮችና የናይሎቲኮች ሀገር (home land) ነው።
      ለመሆኑ ሲዳማን ከርስቱ የነቀለው ማን ነው?
      ሲዳማን የሰለበው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ኦሮሞዎች ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል።
      ዛሬ ኦሮሚያ እየተባለ የሚጠራው ክልል የሲዳማ የሃድያ የከንባታ የከፋ የጉራጌ እና የሌሎችም ህዝቦች ደም ፈሶባታል። ሁሉም የደቡብ ኢትዮዽያ ህዝብ ታሪኩን ማወቅ እና በቀደመ ርስቱ ላይ የይገባኛል ጥያቄ ማንሳት አለበት።
      ሲዳማን የሰለበውና ከቀየው ያፈናቀለው የኦሮሞ ወረራ ነው!ኦሮሞዎች በሲዳማ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰርተዋል። የአሁኖቹ አርሲ እና ባሌ የሲዳማዎች እና ሃይዳይዎች ሀገር ነው። ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ቁጥራቸው በዛን ዘመን ከአማራ ሕዝብ ቁጥር ይቀራረብ ነበር።ወላይታዎች ፣ሲዳማዎች እና ሃድያዎች ትላልቅ መንግሥታት ነበሯቸው።ሲዳማዎች፣ ሀዲያዎችና ከምባታዎች ከመኖሪያቸው ከባሌና ከአሩሲ ተፈናቅለው በደቡብ ምዕራብ ሸዋና ደቡባዊ ኢትዮጵያ በስደተኝነት አነስተኛ ቦታ ይዘው እንዲኖሩ ተደርገዋል ።
      ከኦሮሞ ወረራ ከየትኛውም ነገድ ከግድያው የተረፉት በኦሮሞ የሞጋሣ ሥርዓት ሳይወዱ በግድ በጉልበት ኦሮሞ እንዲሆኑ ተደርገዋል። ኦሮሞ አንሆንም ያሉት ተሰደዋል።
      አቶ አሰፋ ጫቦ ኦሮሞዎች ነባሩን ሕዝብ ጨፍጭፈው በተለይም #ሲዳማዎችን እና #ከንባታዎችን ገለው በ አርሲ ( #ፈጣገር) እንደሰፈሩ አስረድተዋል።
      የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ የኦሮሞን ወረራ እና የፈፀሙትን ወንጀል በመዘርዘራቸው ከስራቸው ሁሉ ለማባረር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ዘመቻ አድርገው ነበር።
      ኦሮሞዎች የሲዳማን ሕዝብ ሲዳምቲቲ እያሉ ጨፍጭፈውታል:: ከርስቱ ከፈጣገር (አርሲ) አሰድደውታል። አርሲ ላይ የሲዳማዎችን ብልት እየሰለቡ የሕፃናት መጫወቻ ያደርጉት ነበር። ሲዳማን ያልገደለ ኦሮሞ ፀጉሩን እንዳይላጭ በገዳ ስርዓት ደንግገው ነበር። በመሆኑም ኦሮሞዎች ፈሪ እንዳይባሉ በሕይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንድ ሲዳማ ይገድሉ ነበር። የሲዳማን ብልት እየሰለቡ ራሳቸው ላይ ያደርጋሉ። የሴቶችን ጡትም ይቆርጡ ነበር። በጉጂ ይህ ባህል አሁን ድረስ አለ። ኦሮሞዎች ጠላታቸውን ሁሉ ሲዳማ እያሉ ነበር የሚጠሩት። በነሱ ዘንድ ሲዳማ "ሲዳምቲቲ" የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እና ጠላትን መግለጫ ሁኖ ነው አሁን ድረስ የሚያገለግለው።
      የሲዳማ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት ቁጥሩ ቢበዛ ከ 5-6 ሚሊዮን ነው። በ 16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኦሮሞዎች ከመምጣታቸው በፊት ግን አብዛኛው ፈጣገር አሁን አርሲ የተባለው የሲዳማ ሀገር ነበር። አሁን በአርሲ ያሉ አብዛኛዎቹ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች በሞጋሳ እና በጉዲፈቻ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆኑ ሲዳማዎች ናቸው።
      በቅርቡ እንኳን ቄሮዎች #በጉጂ እና #አርሲ በሲዳማዎች ላይ እንዲሁም በ #ሻሸመኔ በጉራጌ እና ወላይታዎች ላይ፣ በ #ኢልባቡር ና #ወለጋ በአማራዎች ላይ በደብረዘይት እና ዝዋይ በወላይታዎች ላይ በ ቦረና እና ሐረርጌ በ ጋሪ ሶማሊዎች ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ነበር። ያው ህውሃት የዘረጋው የጎሳ አደረጃጀት ውጤት ነው መንስኤው በሚል ብዙም ሳንናገረው አልፈናል እንጂ። የኦሮሞ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ ውስጥ አባቶቻቸው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንደሰሩ ማመን አለባቸው።
      #የጉራጌም ሕዝብ ግዛቶቹን ሁሉ ተነጥቆ አሁን ጉራጌ ዞን በሚባል አነስተኛ ስፍራ ተወስኗል።
      በዝዋይ ሐይቅ ደሴት አካባቢ ተወስነው የኖሩት በቀሥት የታወቁት #የሜያ ነገድም በኦሮሞ ወረራ ጦርነት ተመናምነው የት እንደደረሱ አይታወቅም።
      #የጋፋት ነገድም ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
      #አርጎባዎች፣ #ቀቤናዎች መሬታቸውን በኦሮሞ ተነጥቀው ከፊሎቹም ተገለው አሁን የተወሰኑት #በወልቂጤ ዙሪያ ይገኛሉ። መሬታቸውን ወሮ ከሀገራቸው #ባሊ ያባረራቸው ኦሮሞ ሁኖ ሳለ ዛሬ ከኦሮሞ ወረራ ሸሽተው በሰፈሩበት ሸዋ የጉራጌ ህዝብን ከሀገሩ ወልቂጤ ውጣ እያሉ ይገኛሉ።
      #ከፋዎች፣ #ወርጅዎች፣ #አላባዎች፣ #ዳውሮና የጋሞ ህዝቦች መሬታቸውተወስዶ የኦሮሞ ወረራ ሰለባ ሆነዋል:: በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው ተመናምኖ ይገኛል። አሁን ላለው የእርስ በርስ ግጭት የህወሃትና ኦነግ የዘር ፖለቲካ ምክንያት ቢሆንም የቀደመው የኦሮሞ ወረራ የህዝቡን ኑሮ በማፋለሱ አሁን ላይ ላለው ችግር አስተዋጽኦ አድርጓል።
      በጠቅላላው የኦሮሞ ህዝብ አባቶቹ ለፈፀሙት ተወዳድሪ ለሌለው የዘር ማጥፋት ወንጀል የአማራን የሲዳማን የከንባታን የወላይታን የሃድያን የከፋን የጉራጌን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ እና ካሳ መክፈል አለበት!
      ሲዳማ የራሱን ክልል መመስረት ያለበት አርሲ ፈጣገር ላይ ነው መሆን ያለበት::
      ~~~~~~~~~
      የግርጌ ማስታወሻ
      እውነተኛውን ታሪክ ነው ያስቀመጥኩት። ኦነጎች የዘሩት ዘረኝነት ተወግዶ ፍትህ ርትዕ ሰፍኖ በአንድነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩልነትና ነፃነት ሊኖር ይገባል ። ከዛ ውጭ ግን ስለ መሬት ይገባኛል ከተነሳ የሲዳማን እና ሀድያን መሬትን የወረረው ኦሮሞ ነው። ደቡብ ኢትዮጵያ የኦሞቲክና ናይሎቲኮች ሀገር ነው። ሲዳማ ፈጣገር ላይ አሁን አርሲ የሚባለው ነው ጥንታዊ ግዛቱ። ባሊ አሁን ባሌ የተባለው ደግሞ የሀድያ ሀገር ነው። እውነታው ይህ ነው።
      ሁንዱ ኬኛ ...አከሲ..... እዚህም ቤት እሳት አለ!!!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว +144

    ነፍጠኛው አቻምየለህ ታምሩ የሌቦች የፅንፈኞች መድኃኒት ኢትዮጵያ እንዳንት ያሉ ጀግኖች መልሳ መላልሳ ትውለድ: አማራ ንቃና አንድ ሁን

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 5 ปีที่แล้ว +1

      Exactly

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว +1

      በትግሪኛ እያሰቡ ነበር የሚመሩት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว

      ሲያወሩ ሞገስ አላቸዉ ስንት ግን ያልሰማነዉ አለ ??😭😭😭

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว

      ሠለም

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +22

    አቻም እንቁ ነህ ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው እንዳንተ ያሉ ሙህሮችን ያብዛልን ተባረክልን ወንድማችን

  • @አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ
    @አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ 5 ปีที่แล้ว +67

    ጀግና የኦሮሞ ሙሁራን ተጨፍልቀው ራሱ የአቻምን 1% አይወጣቸውም!!! አቻም ጀግና ነፍጠኛ !!!

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 4 ปีที่แล้ว

      አዝመራው አፈቅርሀለሁ ውዴ Ay ende ethiopiawinet kuch belew yinegaheryu manem ke manem aybeltem Azemeraw! Ethiopia lezelalem tenur!Amara Oromon betam yiwedal kene jemero egziabher mesekere new ende Oromo teru sew alayehum amarana oromo yiwadedal beka beka Melkamun enenegager.

  • @henoktefer1487
    @henoktefer1487 5 ปีที่แล้ว +50

    አቻሜ እራሱን የቻለ ነብሰ ያለዉ ቤተመጻሕፍት ነዉ እድሜ ይሰጥህ

  • @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም
    @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም 5 ปีที่แล้ว +62

    ስምን መለአክ ያወጣዋል አቻም የለህ አለች እናቱ አቻ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ayuastu5611
    @ayuastu5611 5 ปีที่แล้ว +77

    አቻሚለህ ምርጥ ሰው በርታ ሁሊም ከጎንህ ነን

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +46

    ተባብረን አማራነትን ከፍ እናድርግ ።

  • @ኢትዩጰያትቅደም
    @ኢትዩጰያትቅደም 5 ปีที่แล้ว +14

    የሚገርም ውይይት ነው አቻም እጅግ እናመሰግናለን: ሁሌም የአማራ ጠላቶች የተነሱበትን ትርክት በባዶ ስለምታባዛው::

  • @rufael0747
    @rufael0747 5 ปีที่แล้ว +24

    ይህ ወንድሜ ትክክለኛ ምሁር ነው ያለማስረጃ ምንም አይናገርም ።ጀግና ነው ። ሁላችንም ይህን ወጣት በፌስ ቡካችን እናስተዋውቀው ።

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 5 ปีที่แล้ว +23

    አቻም የሙሁር ጥግነው ሁልግዜ ጋብዙልን ያስራት የፖለቲካ ቋሚ ተንታኝ እዲሆን እፈልጋለን አቻም ልዩነክ 💝💝💝

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +16

    አማራን ለማጥፋት ልቡያሰበውን እጎዚሀብሄርየ በኪነጥበብህ እግራቸውን ቄጤማ አርግልን አይናቸውን አጥፋልን አማራየ ኑሪልኝ ሙስሊም ክርስቲያኑን ጠብቅልኝ ዘሮቸን ደሞቸን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 ปีที่แล้ว +39

    አቻምየለህ ታምሩ ሰምን መላእክት ያወጣዋል አሉ እውነትም አቻምየለህ!!!!!!! አቻምየለህ የኢትዮጵያ ጠላቶች የእግር እሳት አቻምየለህ የኛ ጀግና 💚💛❤️😘😘😘

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว +77

    ሰላም አስራቶች በርቱ አቻም የለህ ታምሩ ታርክን እያጣቀስክ የምት ሞግተው ችሎታህ ደስ ይለኛል በርታ

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 5 ปีที่แล้ว

      Achameleh 👎👎👎👎👎

  • @እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ
    @እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ 5 ปีที่แล้ว +16

    አቻምየለህ ጀግናችን በረታልን ወንድምአለም

  • @ephremtsegie3387
    @ephremtsegie3387 5 ปีที่แล้ว +11

    ታሪክ ማወቅ እንዲህ ያኮራል ለተጠየቁት ጥያቄ በቂ ምላሽ መስጠት ያስችላል፡፡ አቻምየለህ እናመሰግናለን በርታ፡

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.9247 5 ปีที่แล้ว +24

    Achamyeleh Mirt sew brilliant person I accept your speech 101% ^ you keep it up bro.

  • @destaseife428
    @destaseife428 5 ปีที่แล้ว +10

    አቻምሌህ በርታ የምትሰጣቸው ትንታኔ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ደስ ይላል በርታ፡፡ አስራትም እንደነዚህ አቅም ያላቸው ምሁራን ጋብዙልን

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 5 ปีที่แล้ว +7

    አቻምየለህ ድንቅ ወንድማችን ትንታኔህ ሁሌም ያስደምመኛል! "የአማራን ትግል ለመደገፍ ሰው መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልገው"

  • @zake44209
    @zake44209 5 ปีที่แล้ว +30

    I love this man, god bless you.

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 5 ปีที่แล้ว +8

    አቻም የለህ 💖 እናመሠግናለን ወንድምዓለም ኑርልን

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 5 ปีที่แล้ว +58

    የእኛ አንበሳ አቻምየለህ ታምሩ!!! በርታልን!!

  • @mt-dq1rs
    @mt-dq1rs 5 ปีที่แล้ว +23

    Achem, I have no words to express you since you are really smart...

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 5 ปีที่แล้ว +51

    Thank u bro & very proud of u.!!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      ምርጥ እይታ ነውያየህው የኦሮሞ ከኢሀድግ ጋፍቅር የሠሩት አማራን ለማናደድ የሠሩመሥሎችውነው እጂ ወያኔ ከአማራ የበለጠ ገደልየከተታችው በቁማችው ወደገደል የከተታችው የኦሮሞሙህር የተማረውን ኦሮሞወጣት ሁለትእግሩንየቆረጠ ሥትበደል ነውየሠራባችው አጀታችውንነው ያሥረረው ወያኔ ከአማራበላይ የበላውወያኔ።

  • @abyssinya2013
    @abyssinya2013 5 ปีที่แล้ว +13

    Acham...we are so blessed to have a brother like you....you have awakened your people in diaspora over the last few years...keep up the good work

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว +20

    አስራት እውነተኛው የህዝብ ድምፅ በአማራ ላይ የደረስበትን መገፋት ና በደል የሚያብራራ ፦ህዝቡን የሚያነቃቃ ለመደራጀት ለሀገር ልማት የሚያዘጋጅ መንገድ ተላሚ ነው።በርቱ አስራት

    • @wangarilagere3628
      @wangarilagere3628 5 ปีที่แล้ว

      የአማራን መብት ማክበር የሚቻለው ሌላውን በመጥላትና በማንቋሸሽ፡ የውሸት ታሪክ በመፍጠር፣ የህዝቦችን አንድነት የሚያፈርስ የጥላቻ ወሬ በመንዛት፣ የጋራ አገር ለመገንባት ቀርቶ በአይን ለመተያየት የማያስችል ከፋፋይ ውይይት በማድረግ አይደለም። ይህ ሰው የአማራ ጠላት የአገሪቱ ጠላት፡ ምናልባትም የወያኔ ቅጥረት ሳይሆን አይቀርም። እንዴት ነው ሌላውን እየሰደብክ፡ አገርህ አደለም እያልክ ስለጋራ አገር መነጋገር የሚቻለው።

  • @tadiloyazie1094
    @tadiloyazie1094 5 ปีที่แล้ว +7

    አቻሜ እናመሰግናለን።

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 5 ปีที่แล้ว +20

    Asrat today you brought the right person of the season! Achamyeleh is the spoken man of Amhara, God bless you brothers

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว

      ሁሌ ብዙ ሀሪፍ ሰው ያቀርባሉ። የሚከታተላቸው አጡ እንጂ

    • @adamaladam8365
      @adamaladam8365 4 ปีที่แล้ว

      Nftche

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว +5

    አቻምየለህ 😘😍 አስራቶች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ።😍😘🙏

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 5 ปีที่แล้ว +23

    Anbesayen ametachihut.. thanx am busy and will listen it latter ✊🏾🦅

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 ปีที่แล้ว +28

    **ሙሁር፦እውቀት + እውነት በአንድ ላይ= አቻምየለህ ታምሩ ከልብ አመሰግናለሁ**

  • @mulukenabebe6055
    @mulukenabebe6055 5 ปีที่แล้ว +32

    Acham great man! You are super man! Your articles are like bombs that frastrate the evils and liers! Go ahead bro! the wise man!

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 5 ปีที่แล้ว +33

    አማሮች በእውቀትነው።አማራ ተመራማሪነው።

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว +11

    Great man has unbelieveable knowledge. that's exactly what is happening right now.thank you so much for the truth and sharing your knowledge.

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ጌታ አቻም በርታ ጥሎብኝ ስወድህኮ አንተና ተድናን

  • @Asheget
    @Asheget 5 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ትጣፍጣለች እኮ:: አስራት በርቱ:: አቻምየለህ ከአስራት አትራቅ:: ይህንን በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ለዘመናት የጫኑበትን የውሸት ኩይሳ በአንፀባራቂ እውነት ፈረካክሰው!! በርታ ምርጡ የኢትዮጵያ ብርቱ!! በህይወቴ ለወሬ ጣቢያ ገንዘብ አወጣሁ ከተባለ ለናንተ አስራት ነው ያወጣሁት በጎፈድሚ እንዲሁም ጏደኞቼ ሁሉ ብዙብር እንዲያዋጡ ምክንያት ሆኛለሁ- ይህንን የምለው በርቱ ሁሌም በእስክሪን የምታዩትን ሰው ሳይሆን ምስኪኑን ህዝብ እያሰባችሁ ጠንክሩ:: እግዚአብሔር መንገዳችሁን ሁሉ ለቀና ያድርገው:: አሜን!!

  • @endatresawteklahaimanot4810
    @endatresawteklahaimanot4810 5 ปีที่แล้ว +20

    Smart man very well explanation.

  • @teffreminilik
    @teffreminilik 5 ปีที่แล้ว +7

    On of my favourite ppl ❤️I can listen to him all day long❤️The most outstanding think tank of our generation 🙏brilliant ❤️

  • @african8846
    @african8846 5 ปีที่แล้ว +31

    አቻምየለህ በትክክል
    በውሥጤ ያለውን ተነፈሥከው
    እንጀራ እራሡ ያቆማሉ

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +8

    አቻም የለህ የኔ ገታ ተበራቱ እዳተ ያለዉን ያብዛልን

  • @suzilove3521
    @suzilove3521 5 ปีที่แล้ว +10

    ትክክል አቻምየለህ ታምሩ ቴኪው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @wangarilagere3628
      @wangarilagere3628 5 ปีที่แล้ว

      የአማራን መብት ማክበር የሚቻለው ሌላውን በመጥላትና በማንቋሸሽ፡ የውሸት ታሪክ በመፍጠር፣ የህዝቦችን አንድነት የሚያፈርስ የጥላቻ ወሬ በመንዛት፣ የጋራ አገር ለመገንባት ቀርቶ በአይን ለመተያየት የማያስችል ከፋፋይ ውይይት በማድረግ አይደለም። ይህ ሰው የአማራ ጠላት የአገሪቱ ጠላት፡ ምናልባትም የወያኔ ቅጥረት ሳይሆን አይቀርም። እንዴት ነው ሌላውን እየሰደብክ፡ አገርህ አደለም እያልክ ስለጋራ አገር መነጋገር የሚቻለው።

  • @meritamene1375
    @meritamene1375 5 ปีที่แล้ว +7

    አቻሚለህ በርታ ወንድም አለም

  • @jimmyallen4360
    @jimmyallen4360 5 ปีที่แล้ว +9

    ደሰ ይላል በርታ ወንድም እግዚአብሔር ደሰበርታወንድምእግዚአብሔርይብቅህ

    • @jimmyallen4360
      @jimmyallen4360 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ጀግና በርታ ጥሩ ነው

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 5 ปีที่แล้ว +11

    Acham, you man of integrity

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +32

    አቻምየለህ የሚናገረው በመረጃ ነው !!!

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 5 ปีที่แล้ว +5

    አቻም በርታልን ወንድማለም እንዳንተ ዓይነት ምሁር ይብዛን። በርቱ አስራቶች

  • @ሞገስብርሀኑ
    @ሞገስብርሀኑ 5 ปีที่แล้ว +13

    ከልቡ ነፍጠኛ እውነትን ከእውቀት ጋር አጣምሮ የያዘ እንቁ የአማራ ሀብት ነው አቻምየለህ!!! አማራ ተንከባከበው ሀብትህን እናመሰግናለን አቻም

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 ปีที่แล้ว +25

    ውአው ወንድማችን ሁሌ የምሰማው አቻመሌው የጻፈው እየተባለ ሲነገር ነው በተቀሳቃሽ ውስጥ አይቼህ አላቅም ነበር እንኳአን ደህና መጣህ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +14

    በበሬ ታረሰ በበግ ተበራየ
    አቻም ፊት አይቀርብም ጋቢሳየን ያየ
    በርታልን አቻም!

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 5 ปีที่แล้ว

      Ere teye achi lij you tub kifechi haha mariyamen yetekimeshal

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛዋ አማራ ድንቅ ግጥም!

  • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ
    @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ 5 ปีที่แล้ว +8

    አጣዬን ስትጠራ ደስስስ ይለኛል ሀገሬ ይፋት አማራ

    • @yeshi8754
      @yeshi8754 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ልጥራልሺ አጣጌ ቅዳሜ ገበያ አጣጌ ስቲድዮም ውስጤ ናት።

  • @hdhdhbebeh4298
    @hdhdhbebeh4298 5 ปีที่แล้ว +14

    የአማራ እናት ማህፀንሽ ይለምልም።

  • @selampeace9181
    @selampeace9181 5 ปีที่แล้ว +4

    Eniwedihallen ❤️💪🙏wendimachin. Berta Egziabhare ke ante gar yehun🙏

  • @ዳዊትደስታ
    @ዳዊትደስታ 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ትንታኔ አቤት እርጋታ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ!! በተለይ በተለይ በአሁን ዘመን ሃሳቡን በእርጋታ የሚገልጽ ሰው ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል!!!👏👏👏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም አቻምየለህ አሉህ ልክ እንደስምህ ነህ እና ተባረክ

  •  5 ปีที่แล้ว +15

    አንበሣው ታማኝ ሁሉም ሢዋዠቅ በአማራነት አቋሙ የፀናው አቻም ነው።በርታ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 5 ปีที่แล้ว +38

    አቻሜለህ እራሱን የቻለ ትልቅ ተቋም ነው አንተን የወለደች እናት የተባረከችናት

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว

      ባጭር ቋንቋ ትልቅ ሀሳብ አቅርበሀል

  • @abrhamdesta4480
    @abrhamdesta4480 5 ปีที่แล้ว +9

    አቻሜ በርታልን !!!

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 5 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም አቻምየለህ 💯‼💚💛❤አንድ ብቻውን መቶ ሺ ኦነጋውያንን ይቦንሳል 😎👈

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 ปีที่แล้ว +6

    አቻም የለህ መድሜ አላህ ይጠብቅህ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  •  5 ปีที่แล้ว +12

    አቻም ሥወድክ

  • @ወሎየዋየጁአማራልጅየዬጁቀ
    @ወሎየዋየጁአማራልጅየዬጁቀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እውነትም አቻም የለህ ተባረክ

  • @getnetmeneg2455
    @getnetmeneg2455 5 ปีที่แล้ว +7

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ ተስማምቶ መኖርን ጠልቶ ዘርፎ ለማደግ ለመውረስ መሮጡ አያዋጣም
    አቻምየለህ ታምሩ በርታ

  • @4U_00
    @4U_00 5 ปีที่แล้ว +5

    አቻም እናመሰግናለን

  • @menze6530
    @menze6530 5 ปีที่แล้ว +4

    የሃገሬ ሰው ወረተኛ ነው ።እንድ ሰው ከመድረክ ወጥቶ የፈለግነውን ካወራ አለንልህ እያልን እንቀላምዳለን።ግን እርዱ ስንባል ፊታችንን እናዞራልልን ለዚህ ነው የምንጨቆነው።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +12

    እ ጅ ግ እናመሠግናለን አቻም!

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
    @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 ปีที่แล้ว +6

    በርቱአስራቶችየማሮቸድልለአማራ

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 ปีที่แล้ว +10

    አይ ሀገር ይች ሀገር ለሰራላት ለወደዳት ለደከመላት አማራ እንቅፋት የሆነች መች ይሆን ይህ ህዝብ እንደ ህዝብ ተቆርቋሪ ድርጅት የሚያገኘው!!!!!

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው የሚበላህን crocodile ስጋ ብትመግበው አንተን መብላቱን አይተውም ስለዚህ ምንም መለማመጥ አያዋጣንም ፈት ለፈት መጋፈጥ አለብን አማሮች ተነሱ??

  • @amenalehue9634
    @amenalehue9634 5 ปีที่แล้ว +5

    thank you ! thank you ! our brother

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰሞኑን ኦነጎች ማበዳቸው ነው እውነት አይወዱምኮ

  • @johnmichael3559
    @johnmichael3559 5 ปีที่แล้ว +3

    He's the best of all time I appreciate you Acham

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነትም አቻምየለህ!!

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ልጆች ስወዳችሁ ኮሜንታችሁ አቤቤት ደስስስ ሲል አቻሜ ጀግና ነህ አስራት ሚዲያ ገና በመላው አለም ይከፈታል።

  • @ephremtsegie3387
    @ephremtsegie3387 5 ปีที่แล้ว +5

    ስምን መላክ ያወጠዋል፤ ትክክለኛ ሰው ነህ በርታልን በጣም ትክክለኛ ወይይት ያለው የነበረው ሀቅ ነው ስምን መላክ ያወጠዋል፤ ትክክለኛ ሰው ነህ በርታልን በጣም ትክክለኛ ወይይት ያለው የነበረው ሀቅ ነው

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 5 ปีที่แล้ว +13

    ስቱዲየው ያምራል ፡ በርቱ

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 5 ปีที่แล้ว +8

    አቻሜለሁ እባክህ ቶሎቶሎ ውለድ እዳተ ያለ ሰው እንሻለን አምስት ስድስት ውለድልን ልጆችህን አስተምራቸው።ባተ ይውጡ እኖድሀለን

  • @GNegasi
    @GNegasi 5 ปีที่แล้ว +10

    Very good explanation as usual.
    I would love to see who is coming to argue against you because argument against you is against the fact so no one will argue against the fact.
    I feel sorry for those who swallowed the truth and still baised.

  • @basietila9734
    @basietila9734 5 ปีที่แล้ว +20

    The way he explains shows how he elite in the field

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว +2

      አቻሜለህ ታምሩ ጎበዝ 💚💛❤✌

  • @mekdesgetachew6646
    @mekdesgetachew6646 5 ปีที่แล้ว +10

    አስራቶች ለአቻሜለክ እና ልጅ ተድላ የአየር ሰአት ስጦቸውና ታሪክ ያስተምሩን

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ልጅ ታድላ እንቁ ብሩህ የሆነ ወጣት አስተማሪ ነው

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው ወንድ ማች ን 👍👍👍👍👍💚💛❤

    • @esmelalemalemayhu9552
      @esmelalemalemayhu9552 5 ปีที่แล้ว +1

      Enam edgfalw yastmerun

  • @samu2673
    @samu2673 5 ปีที่แล้ว +5

    Achamyeleh thank you!!!

  • @achashshumet4891
    @achashshumet4891 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአፄወቹ ልጅ ታሪክ አዋቄ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 ปีที่แล้ว +4

    በአዴን አማራዉን ነፃ ማዉጣት ይችላል ወይ? ህወሀት ሳይሆን ነፃ አዉጪ ድርጅት የሚያስፈልገዉ አማራና ሌሎች ብሄሮች ናቸዉ ከማፍያና ከኦነጋዊያን ነፃ መዉጣት የሚያስፈልጋቸዉ።
    ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ።

  • @djej2821
    @djej2821 5 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou achamyeleh tamru 👍👍👍👍gor your unbelievable talent and knowledge of Ethiopian history...i want to learn a lot from you if you have a 1 hour history class every weekb in asrat radio .thankyou again...👍👍👍👍

  • @hannamekonnen8110
    @hannamekonnen8110 5 ปีที่แล้ว +5

    I wish this guy if he opens his own history school or college.i wi be the first one to attend God bless you and long Life

  • @endalamawtemesgen4920
    @endalamawtemesgen4920 5 ปีที่แล้ว +3

    አቻም በርታልን ወንድማለም

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግናችን በርታ ወገን የአማራ ማህፀን እንዳተያለዉ ደግጋግሞዉ ይዉለዱ

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 5 ปีที่แล้ว +1

    አቻሜለህ ድንቅ እይታና ደሞም ትክክል ነው እናመስግናለን

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว +2

    አቻም የለህ ወደር የለህ ስምህ እና ተግባርክ ያልተጣረሠብህ አንበሳዬ💪ክፉ አይንካህ🙏

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
    @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የእነሱ ድርጅት የአማራ ጥላቻ እጅ አንድም ቀን ስለድሞክራሲ እኩልነት አያስቡም ተባረክ

  • @waffiki
    @waffiki 5 ปีที่แล้ว +1

    the best interview, what a great researcher. thank you so much Achamyeleh Tamiru. the meaning in your name say it all.

  • @meskelhailachin844
    @meskelhailachin844 5 ปีที่แล้ว +3

    ACHAMYELH...YOU ARE THE WINNER!!! SINCE YOU SPEAK THE TRUTH WITH TANGIBLE EVIDENCE...IT'S AMAZING!!!...WE "ETHIOPIAN".. WE THANK YOU SO MUCH!!!

  • @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ
    @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቻም

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +1

    አቻም ከፕሮፌሰር አስራት በኋላ ዋናው የአማራና የኢትዮጵያ ጠበቃ ነው !!!!!

  • @yeshi8754
    @yeshi8754 5 ปีที่แล้ว +1

    አቻም የለህ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 5 ปีที่แล้ว +10

    i believe Amhar his not Ethnic group Amhar they stand with true

  • @mo9hamedyusof771
    @mo9hamedyusof771 5 ปีที่แล้ว +15

    በኔ አጠራር አቻምየለህ

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነህ ዶ/ር አብይን የአማራው ህዝብ ሲወደውና ሲቀበለው በኦሮሚያ ውስጥ በኦነግ ፕሮፓጋንዳ ምክንያት ዶ/ር አብይና ቲም ለማ ብዙም አልተወደዱም ነበር በተለይ ዲያስፖራው የኦሮሞ ኮሚዩኒቲ አልወደዷቸውም ነበር፤ በቅርቡ ከአማራ አመራሮች ግድያ በኋላና እነጁዋር እንደፈለጉ ሲፈነጩ ዝም ሲባሉ ከአማራው አካባቢ ዶ/ር አብይ ላይ ቅሬታ ሲበዛበት በተቃራኒው ፅንፈኞቹ ከዶ/ር አብይ ጎን ለመቆም ፈለጉ ፤፤ ነገሩ ያስቃል

  • @therther4989
    @therther4989 5 ปีที่แล้ว +4

    Acham you are logical, educated and good politics.Question to you, how your taught and ideas can be a moment??