አዲስ ዝማሬ "ተወለደች ድንግል" በዘማሪ ደረጀ ጌቱ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
- ይሄ ዝማሬ አዲስና ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴ የሚያወሳ በብሩክ ስቱዲዮ ተቀናብሮ በዶግማ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ሲሆን ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ደግሞ ለእይታ አብቅቶታል።። እንድናበረታታችሁ የምትፈልጉ አዳዲስ ዘማሪያን ይደውሉልን። 0921046789
አዲስ ዝማሬ "ተወለደች ድንግል" በዘማሪ ደረጀ ጌቱ #የግንቦት_ልደታ_ድንቅ_ዝማሬ #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #dogma_and_canon_media
ወደውና ፈቅደው የስጋ ዘመድ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
በቲክታክ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/ d.n_amare
በዩቱብ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 / @dogma_and_canon_media
በቴሌግራም፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/Dc_media_...
በፌስቡክ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/ amare2112et
ብፁእ አቡነ ናትናኤል የሚዲያው የበላይ ጠባቂ ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢ ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ናቸው። የሚዲያው የስጋ ዘመድ ለመሆን #ሸር #ሰብስክራይብ eንዲሁም እንዲሁም #ላይክ ያድርጉ
ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
በኢትዮጵያንንግድ ባንክ 1000596270399
በአሐዱ ባንክ 0041083910101 ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ብለው ያግዙ
#ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #ርትዕት_ሃይማኖት #በእኔ_ዘመን_ዶማና_ቀኖና_አይጣስም
አዲስ ዝማሬ "ተወለደች ድንግል" በዘማሪ ደረጀ ጌቱ #የግንቦት_ልደታ_ድንቅ_ዝማሬ #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #dogma_and_canon_media,teweledech dingl,maryam,ginbot,lideta,ginbot lideta,ግንቦት ልደታ,ግንቦት ልደታ ወረብ,ግንቦት ልደታ ምልጣን,ye lideta mariam mezmur,ye lideta mariam mezmuroch,ye lideta mezmur orthodox,ginbot maryam,ginbot lideta mezmur,mariam aregalech,bezawit mariam,mariyam mariyam libel,dengel mariam,maryam kidist nat,kidase mariam,maryam smki tum,wdse maryam,wdsa maryam,dogma and canon media
ዝማሪ መልዕክት ያሠማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማለን
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ዝማሪ መላክት ያሰማል ወንድማችን
ዝማሬ መመላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማቴ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤
Zemare melakiti yasemalini
ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማለን
ቃለ ህይወት ያሰማለን
አሜን