ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሪፍ ነው በርች አኔም ምግብ ነው የምሰራው ምግብ የሚስራ ሰው አረቦች በጣም ነው የሚያ ከብሩት
ምንያከብሩናል ብለሸነው ውዴ አንደ ነገረ ከትበላሸ ሊበሉን እሚደሩሱ
አወ መስራት እንጅ ማጣጣም እማ አንደኛ ናቸው
😂እኮ
😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው ልክ እንዳንቺ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን እንደዚህ ሁከትና ሽብር ባልደረሰበት ነበር እህት አድናቂሽ ነኝ
በጣም እናመስግንአለን ዋው
ዋው በጣም ያምራል
በጣም.ደሰይላል👍👍👍👍ጎበዝ❤❤
እናመሠግናለን ❤
በጣምቆጆነው❤
በጣም ቆጆ ነዉ። 👏👌
Galatomi yeen marii
ማሻአላህ. ጀግናነሺ እኔም በፍቅርነው እሚመገቡልኝ ሁሌም እራት ይጠቀሙታል
እማየ፡እኔበጣምካችእሠራለሁእያየሁ፡ለምመሠለሺ፡የለለአታካብጂም፡ሠዉባለዉ፡ዉሬምአታበሺ፡ፈጣሪእጂሺንይባርከዉ
አሪፍ ነውውዶ
ልሠራዉ ነዉ ያምራል ወደ
በጣም ጎበዝ ነሽ ጠክሪ ሑቢ
ዘንድሮ መልክ ይኑርን እንጂ ሞያ ከዩቱብ ነው ደሞ እደ ቤቱ ነው የሁሉም ይለያል ማዳሜና እኔ የሰራነው ወላሂ ለሰከድ አይቀመጥም አልሀምዱሊላህ
አወ ሀዩ ሲጀመር የበሀል የሚባል ያቃሉ እንደ አንዱ ቤት ሌላ አንድ ቤት ሌላ ነው አሁን የሷን አሰራር ቢጀመን አሁን ለኔ አድሴ ነው ሴትዮየ እንድህ ትልቅ ሲሆን ዶሮው አትወድም
😍😃
አንች አማረኛዉን አጠፋሽ እኮ ወይኔ በሳቅ ዉድቅ ነዉ ያልሁት
ቲጂየ ባለውለታየ በድፍረት እችላለሁ እልና አንችን አይቸ ሰርቸ ሁሌ እንደተመሰገንኩ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ
የኔ ውድድድ አመሠግናለው
የዛሬ ሶስት አመት የሰራሽው ቢሻሜል ዘንድሮ ለኔ ጠቀመኝ አሳበድኳቸው እጅግ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን ውዴ
ዋው
Wow
ዋዉ ማሻ አላህ ጂጂየ
ማሻአላህ እህት
የአረብ ምግብ በጣም ነው ምወደው ዛሬ ነው ያየሁሽ ደስ ይላል ስራሽ
Thanks my dear
ባለሙያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ ማር
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
መሻ አላህ
አመሠግናለሁ ቆንጆ ነው
እናመሠግናለን የኬክአሠራርአሳይኝአዲስነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
በጣም.ያምራል
ባጣም ያምራል
የኔ ውድ ስወድሽኮ የኔ ባለሙያ አረ ባረብ ስራ ወገቤ ተጎረደ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ
ወድጄልሻለወ ዋው
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሺ
በርች
Masha Allah
ዋውውውውውውው በጣም ያምራል በርችልን
Waw Bexam Arif New Berchi
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛቆጆ
እንዴት እንደማደንቅሽ ቃላት ያጥረኛል በተለይ ቅንነትሽ ወደር የለውም እ ኔ ምግብ ስራ ሆቢዬ ነው እና ስለምሰራ አውቀዋለው ሙለጀ ለሙሉ ሁሉን እውቀት ለመስጠት ቅን መሆን ያስፈልጋል እና በርቸከ ቆንጆ አላህ ህይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ከሁሉም ትበልጫለሽ በርግጠኝነት
በፀሎትሽ አስቤኝ ማማዬ አንቼም መልካም ሴት ነሽ ሁሌም ስለምታበረታችኝ አመሰግናለው እማ
@@tgarabianfood2937 ወተቱ የቆየ ቢሆንስ ችግር አለው
Yammy 👍
ከናተሙያሰለተማርነስለሆነ እናመሰግናለን
ዋው አሁን ለራት ምልስራ እያልኩ ሳስብ ዳቺ ጎራ ስል እምሰራው አገኝሁ ተባረኪ
መሸአለ በጠምየምረል እኔእሠረወለሁ በጠምይጠፈጠል
ጠንክሪ ቆንጆ በርች
❤❤❤አመሰግናለሁ ማሬ❤
Ejishi yibareki marr
ትጅዬ ማሻአላህ ነው ያምራል አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ትጅ ችክን ባተር አትሰሪም ማየት ፈልጌ ነበር እኔም ጠባህ ነኝ ውዴ
ዋው የኔ ማር ቆጆ በማርች
ወይኔ ገናአ ዛአሬ አየሁሽ ሽኩረን
ቲጅ.በጣም.ነውየምወድሽበርቺ
እኔም እወድሻለው ማማዬ
ቲጅየ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ያምራል
የኔ ቅን መልካም ሰው አመሰግናለው እወድሻለው ማማዬ
ቲጂዬ እኔ ሁሉንም ቪዲዮ ሺን እከታተላለሁ ግን ኮመት መፃፍ አልወድም ለምድነው ያረብ ሀገር ምግብና መጠጥ አዘጋጂ ነኚ ይምትይውማለቲ የምግብ አዘጋጂ ነኚ ብትይ ይቀላል ምክንያቱም መጠጥ አርብ ሀገር ስለማይዘጋጂ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፋ በርችልኝ የምግብ ስራሺ ዋው ነው❤️💋🌺👍👍
ኸረ በክሽ መጠጥ ማለት የግድ ጠጅና ጠላ መሆን አለበት እንዴ ጅሱሥ
😂
ምነው ወይን ካልሆነ አልሺ ብዙ ነገር አለ የሚዘጋጂ መጠጥ
አመሰግናለው የኔ ማር
ማርዬ ጎበዝ ነሽ እኔም እንዳንቺ ባለሙያ ነኝ የአረብን ምግብ ሁሉንም እስራለው ለምጃለው በጣም ቀላል ነው ከለመዳችሁት ውዶቼ
ኧረስ እህት አሁን አይቸው አሁኑ ረሣዋለሁ አይገባኝም ምን ይሻላል
ትግየ ብጣም ያምራል ግን ስማቸውን በአማረኛ ንገሪን አረበኛ ለማናቀው ውዴ በርች
የኔ ቆንጆ ቆይ አሁን ልሥራ ቀለል ያለነ ዉ ጎበዝነሽ ከምር ቆይ ሰብስክራይብ ላድርግሽ
የኔቆጆ ሰወደሸ እኮ
ጎበዝ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ
የኔ ውድ
Yene konjo.
እነመሰግነለን እህቴ
ዋድ ተመቸኝ በርች
የኔቅመም ባለሞያ እያረግሸኝነው
አመሰግናለው
Hi.tejee..arefe.no
የኔ ቆንጆ ወዛሬ ካንች ጋ ነው የሠራሁት አሠሪዎቼ እንደሚወዱት እርገጠኛ ነኝ እራት ላይ አቀርበዋለሁ እመግናለሁ
_ባለሙያ እኮ ነሽ ሹክረን_
ቲጂዬ ባለሙያ አረግሽን ተባረኪ ግን አረበኛ ለማንችል በእንግሊዘኛ ወይም በአማርኛ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች ብትነግሪን ጥሩ ነው ተባረኪ
ትክክል በአማረኛ አውሪ የምን አረበኛ ነው ድብልልቅ አረግሽው ቆንቋውን በርች ጡሩ ነው
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ 💜💜💜
ጅጅ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ተጂዬ በጣም ያምራል ዛሬ ነው ያያየሑት ለዛውም የዛሬ የምግብ ፕሮግራሜ የዶሮ በሽሜል ነበረ አይገርምም?
ሙያሹንየተማርሁነዉ መዳሚ ዋዉአለቹኝ ቀጥይበትበደብአስርጁን ቀስያልሹ ንገሪን መልክስጠኝና ሙያ ተገርቢት ይላሉ ናቶቻቹን
እኔ ያስመረረኝ ስራ
አለቀብኝ ይሆን ገና ማየቴ ነው መቼስ ሰዎችሽ ታድለዋል አንቺን አግኝተው👏👌
ወረኛ።አረባገርየማይሰሩንገሪያቸውምግብ።ሚሰሩብዙብርይከፈላቸዋለው።የምትይ።አትቀባጠሪመያእዳለሽነገርአረባገር
አመዳም ነሺ እሺ
ኧረ ምግብም ፅዳትም ሰርቸ ደሞዜ ያስቃል የሚከፍሉኝ ለማንኛውም አልሀምዱሊላህ አንች ግን በርች ማሻአላህ አለይኪሀቢበቲ
እና ምግብ ትሠሪያለሽ
በርች እህት የት ንሽ
thank you tg
አለ ሞዘሬላ. አይሰራም እደ
ግን ዘይት አልበዛም በርች
tigi ega bat form yelayegaw beca naw misarw
አረ የኔ እደዝህ አሰራር አትፈልግም በነገራችላይ የበህል አልሺ እንጅ በይ በየቤቱ አንድ አይነት ነውና
Tg. Now we are under stay house order and want to try something different. Can you put the ingredients on comments line in Amharic or English please. Thanks.
Wuddddddde tij👌😍
እግዚሐብሔር ይባርክሽ ማማዬ
👌👌👌👌❤
ቲጂየወላሂጀግናሴት እስኪአረብሀገርሴትላይአፉንየሜከፍትሁላአችንይመልከት
እኔ መቼ ነው ግን ምለምደው አረ ቲጂዬ በጥፊ በይኝ ከገባኝ
እኔም እንዳችው ምንም አልገባኝአለ እሷም አታሳየኚም
ቅቤውዝብደነውዎይ
Seyamiri 😍
የካፊክሪምነዉዲማማየ
Mindin New Kali Powder Amaharic Nigerigne Yenia Konjo
አንቺ የሰራሽው ሁሉም ይወዱታል አትበይ ስትሰሪ ንፅህና ይኖርሽ ድብልቅልቅ አታርጊው
yihen Hulu muya lemdesh new weyis temresh?
ተምሪም ነው ቤሩት እያለው መዳሜ በጣም ባለሙያ ነበረች እሱም ብዙ አስተምራኛለች
አቀራረብሽ የካሜራ ጥራት ሁሉም ነገር በሚገባን መልኩ ነው:: በርችልን እህታችን ሆዴ እየጮህ አስቸገረኝ እንጂ ምግቡ so Yamiiii ነው::
ምን ጣጣ አለው ባድራሻክ ሽታው ይመጣልካል
ወደትከት
Wawee des yelale berchi😘😘
zary new yayewesh ewenty new yareb megeb betam konjo new betam new mewdew gen endanchy bezew alchlm Kahn behala kanchy eyayew seralwe yalwebty Hager kememun bezew alagejim gen mokiralwe gobezi berchy
እህቴ በውስጥ መስመር ላገኝሽ እችላለሁ?
Sewadshe
እርሜሽይዘም፡የቅንአሳቢ
እህታችን እናመሰግናለ ን ካሪ ምድነው ሌላው በላሃም መ ፍሩም አሳይን
ያው ነው በዶው ተኪው
ketelibat marr harif new
አሪፍ ነው በርች አኔም ምግብ ነው የምሰራው ምግብ የሚስራ ሰው አረቦች በጣም ነው የሚያ ከብሩት
ምንያከብሩናል ብለሸነው ውዴ አንደ ነገረ ከትበላሸ ሊበሉን እሚደሩሱ
አወ መስራት እንጅ ማጣጣም እማ አንደኛ ናቸው
😂እኮ
😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው ልክ እንዳንቺ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን እንደዚህ ሁከትና ሽብር ባልደረሰበት ነበር እህት አድናቂሽ ነኝ
በጣም እናመስግንአለን ዋው
ዋው በጣም ያምራል
በጣም.ደሰይላል👍👍👍👍ጎበዝ❤❤
እናመሠግናለን ❤
በጣምቆጆነው❤
በጣም ቆጆ ነዉ። 👏👌
Galatomi yeen marii
ማሻአላህ. ጀግናነሺ እኔም በፍቅርነው እሚመገቡልኝ ሁሌም እራት ይጠቀሙታል
እማየ፡እኔበጣምካችእሠራለሁእያየሁ፡ለምመሠለሺ፡የለለአታካብጂም፡ሠዉባለዉ፡ዉሬምአታበሺ፡ፈጣሪእጂሺንይባርከዉ
አሪፍ ነውውዶ
ልሠራዉ ነዉ ያምራል ወደ
በጣም ጎበዝ ነሽ ጠክሪ ሑቢ
ዘንድሮ መልክ ይኑርን እንጂ ሞያ ከዩቱብ ነው ደሞ እደ ቤቱ ነው የሁሉም ይለያል ማዳሜና እኔ የሰራነው ወላሂ ለሰከድ አይቀመጥም አልሀምዱሊላህ
አወ ሀዩ ሲጀመር የበሀል የሚባል ያቃሉ እንደ አንዱ ቤት ሌላ አንድ ቤት ሌላ ነው አሁን የሷን አሰራር ቢጀመን አሁን ለኔ አድሴ ነው ሴትዮየ እንድህ ትልቅ ሲሆን ዶሮው አትወድም
😍😃
አንች አማረኛዉን አጠፋሽ እኮ ወይኔ በሳቅ ዉድቅ ነዉ ያልሁት
ቲጂየ ባለውለታየ በድፍረት እችላለሁ እልና አንችን አይቸ ሰርቸ ሁሌ እንደተመሰገንኩ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ
የኔ ውድድድ አመሠግናለው
የዛሬ ሶስት አመት የሰራሽው ቢሻሜል ዘንድሮ ለኔ ጠቀመኝ አሳበድኳቸው እጅግ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን ውዴ
ዋው
Wow
ዋዉ ማሻ አላህ ጂጂየ
ማሻአላህ እህት
የአረብ ምግብ በጣም ነው ምወደው ዛሬ ነው ያየሁሽ ደስ ይላል ስራሽ
Thanks my dear
ባለሙያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ ማር
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
መሻ አላህ
አመሠግናለሁ ቆንጆ ነው
እናመሠግናለን የኬክአሠራርአሳይኝአዲስነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
በጣም.ያምራል
ባጣም ያምራል
የኔ ውድ ስወድሽኮ የኔ ባለሙያ አረ ባረብ ስራ ወገቤ ተጎረደ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ
ወድጄልሻለወ ዋው
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሺ
በርች
Masha Allah
ዋውውውውውውው
በጣም ያምራል በርችልን
Waw Bexam Arif New Berchi
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛቆጆ
እንዴት እንደማደንቅሽ ቃላት ያጥረኛል በተለይ ቅንነትሽ ወደር የለውም እ ኔ ምግብ ስራ ሆቢዬ ነው እና ስለምሰራ አውቀዋለው ሙለጀ ለሙሉ ሁሉን እውቀት ለመስጠት ቅን መሆን ያስፈልጋል እና በርቸከ ቆንጆ አላህ ህይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ከሁሉም ትበልጫለሽ በርግጠኝነት
በፀሎትሽ አስቤኝ ማማዬ አንቼም መልካም ሴት ነሽ ሁሌም ስለምታበረታችኝ አመሰግናለው እማ
@@tgarabianfood2937 ወተቱ የቆየ ቢሆንስ ችግር አለው
Yammy 👍
ከናተሙያሰለተማርነስለሆነ እናመሰግናለን
ዋው አሁን ለራት ምልስራ እያልኩ ሳስብ ዳቺ ጎራ ስል እምሰራው አገኝሁ ተባረኪ
መሸአለ በጠምየምረል እኔእሠረወለሁ በጠምይጠፈጠል
ጠንክሪ ቆንጆ በርች
❤❤❤አመሰግናለሁ ማሬ❤
Ejishi yibareki marr
ትጅዬ ማሻአላህ ነው ያምራል አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ትጅ ችክን ባተር አትሰሪም ማየት ፈልጌ ነበር እኔም ጠባህ ነኝ ውዴ
ዋው የኔ ማር ቆጆ በማርች
ወይኔ ገናአ ዛአሬ አየሁሽ ሽኩረን
ቲጅ.በጣም.ነውየምወድሽበርቺ
እኔም እወድሻለው ማማዬ
ቲጅየ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ያምራል
የኔ ቅን መልካም ሰው አመሰግናለው እወድሻለው ማማዬ
ቲጂዬ እኔ ሁሉንም ቪዲዮ ሺን እከታተላለሁ ግን ኮመት መፃፍ አልወድም ለምድነው ያረብ ሀገር ምግብና መጠጥ አዘጋጂ ነኚ ይምትይው
ማለቲ የምግብ አዘጋጂ ነኚ ብትይ ይቀላል ምክንያቱም መጠጥ አርብ ሀገር ስለማይዘጋጂ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፋ በርችልኝ የምግብ ስራሺ ዋው ነው❤️💋🌺👍👍
ኸረ በክሽ መጠጥ ማለት የግድ ጠጅና ጠላ መሆን አለበት እንዴ ጅሱሥ
😂
ምነው ወይን ካልሆነ አልሺ ብዙ ነገር አለ የሚዘጋጂ መጠጥ
አመሰግናለው የኔ ማር
ማርዬ ጎበዝ ነሽ እኔም እንዳንቺ ባለሙያ ነኝ የአረብን ምግብ ሁሉንም እስራለው ለምጃለው በጣም ቀላል ነው ከለመዳችሁት ውዶቼ
ኧረስ እህት አሁን አይቸው አሁኑ ረሣዋለሁ አይገባኝም ምን ይሻላል
ትግየ ብጣም ያምራል ግን ስማቸውን በአማረኛ ንገሪን አረበኛ ለማናቀው ውዴ በርች
የኔ ቆንጆ ቆይ አሁን ልሥራ ቀለል ያለነ ዉ ጎበዝነሽ ከምር ቆይ ሰብስክራይብ ላድርግሽ
የኔቆጆ ሰወደሸ እኮ
ጎበዝ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ
የኔ ውድ
Yene konjo.
እነመሰግነለን እህቴ
ዋድ ተመቸኝ በርች
የኔቅመም ባለሞያ እያረግሸኝነው
አመሰግናለው
Hi.tejee..arefe.no
የኔ ቆንጆ ወዛሬ ካንች ጋ ነው የሠራሁት አሠሪዎቼ እንደሚወዱት እርገጠኛ ነኝ እራት ላይ አቀርበዋለሁ እመግናለሁ
_ባለሙያ እኮ ነሽ ሹክረን_
ቲጂዬ ባለሙያ አረግሽን ተባረኪ ግን አረበኛ ለማንችል በእንግሊዘኛ ወይም በአማርኛ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች ብትነግሪን ጥሩ ነው ተባረኪ
ትክክል በአማረኛ አውሪ የምን አረበኛ ነው ድብልልቅ አረግሽው ቆንቋውን በርች ጡሩ ነው
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ 💜💜💜
ጅጅ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ተጂዬ በጣም ያምራል ዛሬ ነው ያያየሑት ለዛውም የዛሬ የምግብ ፕሮግራሜ የዶሮ በሽሜል ነበረ አይገርምም?
ሙያሹንየተማርሁነዉ መዳሚ ዋዉአለቹኝ ቀጥይበትበደብአስርጁን ቀስያልሹ ንገሪን መልክስጠኝና ሙያ ተገርቢት ይላሉ ናቶቻቹን
እኔ ያስመረረኝ ስራ
አለቀብኝ ይሆን ገና ማየቴ ነው መቼስ ሰዎችሽ ታድለዋል አንቺን አግኝተው👏👌
ወረኛ።አረባገርየማይሰሩንገሪያቸውምግብ።ሚሰሩብዙብርይከፈላቸዋለው።የምትይ።አትቀባጠሪመያእዳለሽነገርአረባገር
አመዳም ነሺ እሺ
ኧረ ምግብም ፅዳትም ሰርቸ ደሞዜ ያስቃል የሚከፍሉኝ ለማንኛውም አልሀምዱሊላህ አንች ግን በርች ማሻአላህ አለይኪሀቢበቲ
እና ምግብ ትሠሪያለሽ
በርች እህት የት ንሽ
thank you tg
አለ ሞዘሬላ. አይሰራም እደ
ግን ዘይት አልበዛም በርች
tigi ega bat form yelayegaw beca naw misarw
አረ የኔ እደዝህ አሰራር አትፈልግም በነገራችላይ የበህል አልሺ እንጅ በይ በየቤቱ አንድ አይነት ነውና
Tg. Now we are under stay house order and want to try something different. Can you put the ingredients on comments line in Amharic or English please. Thanks.
Wuddddddde tij👌😍
እግዚሐብሔር ይባርክሽ ማማዬ
👌👌👌👌❤
ቲጂየወላሂጀግናሴት እስኪአረብሀገርሴትላይአፉንየሜከፍትሁላአችንይመልከት
እኔ መቼ ነው ግን ምለምደው አረ ቲጂዬ በጥፊ በይኝ ከገባኝ
እኔም እንዳችው ምንም አልገባኝአለ እሷም አታሳየኚም
ቅቤውዝብደነውዎይ
Seyamiri 😍
የካፊክሪምነዉዲማማየ
Mindin New Kali Powder Amaharic Nigerigne Yenia Konjo
አንቺ የሰራሽው ሁሉም ይወዱታል አትበይ ስትሰሪ ንፅህና ይኖርሽ ድብልቅልቅ አታርጊው
yihen Hulu muya lemdesh new weyis temresh?
ተምሪም ነው ቤሩት እያለው መዳሜ በጣም ባለሙያ ነበረች እሱም ብዙ አስተምራኛለች
አቀራረብሽ የካሜራ ጥራት ሁሉም ነገር በሚገባን መልኩ ነው::
በርችልን እህታችን
ሆዴ እየጮህ አስቸገረኝ እንጂ ምግቡ so Yamiiii ነው::