Hello TG, I saw most of your videos its wonderful. Even there is a background voice, I can listen to all that you explain don't worry about the background voice.
i guess im asking the wrong place but does anyone know a way to get back into an instagram account? I stupidly lost the password. I would love any tricks you can give me!
@Terry Dominic thanks for your reply. I found the site on google and Im in the hacking process atm. Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
ቲጅዬ ሁሌም አዲሰ ነገር ካንች ነው እምጠብቀው የኔ አሰተማሪ
አድናቅሽ፣ነኝ፣በጣም፣ባሌሞያተኛ፣ነሽ፣በርች፣ብዙ፣ሰው፣ካንቺ፣እየተማሬ፣ናው፣እጅሽ፣ይባረህ
መኩሪያዬ እህቴ አመሠግናለሁ አንቺን ማየት ከጀመርኩ በሁዋላ ባለሙያ ሁኛለሁ ውዴ በስደቱ አለም ያላችሁ ወገኖቼ በተለይ ዋይ ፋይ ያላችሁ እድሉን ተጠቀሙ አረብ ሀገር ሙያችን ነው የሚያስከብረን ይሄንንም በተግባር አይቼዋለሁ እኔ ለዛውም በዳታ እያየሁ እየተማርኩ በእውቀት ላይ እውቀት ሙያየን እያዳበርኩ ነው ይሄንን፡ያልኩት እንድትማሩበት ነው
መሸአላህ
ሥራሺ ቆጆ ነበር ኮተት ታበዝለሺ አቺጋ ያለዉ ሁሉአኛጋ አይኖርም
እውነት ነው ሁሉ ቤት የትሟላ አይደለም
በእውነት በጣም ብዙ አሰራር ካንቺ እየተማርኩ ነው በርቺ መልካም ሰው
ተባረኪልን እጅሽ ይባረክ
አንችበጣምብዙአስተምረሽኛል ጎበዝ በርቺ
እናመሰግኛለን አረዳድሽ በጣም ደስይላል
አመሰግናለሁ 👍👍
Thank you for sharing your recipes
ወደድኩሽ ጎበዝ አይዞሽ ሁላችንም አይመቸንም ምንም ቢሉሽ አትስሚያቸው
በጣምአሪፍነውበርቼየኔቆንጆ
ተባረኪ በጣም።
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህቴ ለቤትሽ አድስኝ ቤተረብ አድርጊኝ በተረፈ ስራሽ ሀሪፍ ነው በርችልን
እጂሽ ይባርክ
Wey tebarekey kehales leratem yemezegaj betasayen
ቲጂዬ የኔ ጎበዝ ምግብ ሰሪ ነኝ ግን ካንች ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ በእውነት በጣም ባለሙያ እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ ያንቺን እያየሁ
በርቼልኝ ውዴ
@@tgarabianfood2937 እሽ ቲጂዬ የኔ ባለሙያ ጊዜሽን መሰዋት አድርገሽ ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን እግዛብሄር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
በጣም አመሰግናለሁ
ውዴ
Betam gobeze Mash Allah.
በታም ጎበዝ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
🎉🎉
Hello TG, I saw most of your videos its wonderful. Even there is a background voice, I can listen to all that you explain don't worry about the background voice.
ተባረኪ
ቲጅ የኔ አንበሳ አላህ ይጠብቅሸ
Woooww🎉🎉
በጣም የሚያምር አሰራር ነወ
አላህ ይጨምርልህ ማማየ አብሽሪ ጀግናነሽ
ማሻአላህያምራልበርች
❤❤ሐሐ
ጎበዝነሽ ሁልግዜአያለሁስራሽን ።።
መሽአላህ ተባረኪ
❤
Ejeshe yebarke
እናመሰግናለን እህቴ ልዩ እኮነሺ እስኪ ጋሀዋጋ የሚቀርብ ለየት ያለ ሀላዋ ተምር እሳትን የስከዛሬውን አይቸዋለው ተመችቶኛል አረቦቸ በጣም ወደውታል
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ የሰላም አምላክ ባለችበት ሰላምሽን ያብዛልኝ ዛሬ ላመሰግንሽ ነው የመጣሁት በእውነት ነው የምልሽ የሰራሻቸው ምግቦች እንዴት እንደሚያምሩ እንዴት እንደጠቀምሽኝ እንዴት ብዬ ልንገርሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሰላምሽን ፈጣሪ ያብዛው
አሜን ውዴ አንቼም አመስጋኝ ሴት ነሽ ተባረኬልኝ
ዋው ጎበዝ
በርቺ በጣም ጓበዞ ነሽ
በጣም ጎበዝ።
Yehew seraw waw new potho melak bical asaysh nebr betam amsegnalew berka hugn aref moya new
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
Ejish yibarek
ታበራክ በጠም ያምራል
አሪፍ ነው ግን አረቦቹ እደዚህ አሰቤዛ አያሟሉም ሰፐር ማርኬት እራስሽ ነሽዴ የምከጅው
በጣም ያምራል ዋውምራቄን አስዋጠኝ
👍👍👍👍😍😍😍
አሠራሩ አሪፍነበር ግን ከስንት አንድነውጂ የሚያስፈልገውን አቆራጥ አያመጡም
betam adenakehe nege
ቲጂ የኔ አስተማሪ በርቺ
Thanks Tg. Please tell us how many minutes it takes for everything like you told us for the chicken that takes 40 min. Thanks.
ጎቦዝ በርች ደምሪኝ ሁሌም እከተትልሸለው በርች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👏👏💝💝💝
Ayzeshi uen knjooo
wawwww
የሁሉቅመምየለንምግንጀግናነሸአይዛሸማሬ
ችግሩ የኔ እህት አሁን እኔያለሁበት አረቦች አቅራጥ አያሟሉም አንዱን አጥተውአዱን መሆን ለመስራት አስቸጋሪ ሆነዋል
እንደኔ ሆነው ነው ማር
አምጡልኝበያቼውየኔዉድ
እኔ እራሡ እቃ አያመጡም አያቁም እያሉ ብቻ መቦጨቅ ሢያሥጠሉ ወላሂ
እመቤትነሽ በርቺ
በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአላል ቴምር ያልሽው ኹመር ይባላል ቆምጠጥ ይላል አይደል በጣም አሪፍ ነገር ነው አረቦች ለመረቅ ይጠቀሙታል ወይንም ለአሲጣ ማለትም ለገንፎዎቸው በርቺ እህቴ
Big respect
ዋዉ በጣም ቆንጆነዉ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Thanks so much looks delicious
i guess im asking the wrong place but does anyone know a way to get back into an instagram account?
I stupidly lost the password. I would love any tricks you can give me!
@Jamie Genesis Instablaster :)
@Terry Dominic thanks for your reply. I found the site on google and Im in the hacking process atm.
Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@Terry Dominic It worked and I now got access to my account again. Im so happy:D
Thanks so much you really help me out :D
@Jamie Genesis glad I could help :D
ወይኔ,ማማ,,ዛሬመዲ,ሠርቻለሁ,ባቺ,አይቼ
አሰራርሽ ዋዉዉ ነዉ
ግን ይህ ሁሉ ቅመም ከየት ይመጣል ማማየ
ይማርሽ
Atar medenw ba arabi
GOBZE EHTACEN BERCE BUZU NGER EYARKU NEW
ሽኩራን!
ክዝበራ ማለት ድንብላል ነው
አወ
አንበሳ
ነበርስ ወይ በሳቅ😂😂😂
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ግን ቅባት ይበዛል
ማማዬ ቅባት እና ጨው ባለቤቱ ነው ማስተካከል ያለበት አንዳንድ ሰው ቅባት ጨው ይወዳል አንዳንድ ሰው ደግሞ ሁለቱንም አይወድም
@@tgarabianfood2937 አመስግናለሁ አድናቂች ነኝ በርች ጥንካሬሽን ወድጀዋለሁ
ዋውውውውው ቲጂ የኔ ባለሙዬ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ተምንሽ ይባረክ
እህቴ የኔ ቆንጆ ዕድሜን ጥዕናን ልስጥሽ እግዛቤሄር የኔ ውድ ከርያድ ነይ
አሜን
ቲጂዬ ዛሬ ሰርቼ አበላዋቸወ ቤተሰባቼን በጣም ነው ሚጣፈጣው እጅሽ ይባረክ ብለውኛል ያንችም ይባረክ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤