በእኔ ላይም አንዳች የለውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።