I am very touched by this story. I pray to God that this very humble lady find her son(I wish Tilahun is her son) and enjoy the rest of her life happily.
I believe she is the mother because they look a like. Look there eyes and nose. Hope both of the them to be happy for the rest of their life as a mother and son.
በአስቸኩአይ የወለዱት ቤተሰብ ካናዳ ነው ያሉት ስማቸዉን ያዉቃሉ ይሄ ልጅ የሳቸዉ ልጅ ባይሆን ልጃቸውን የት እንዳደረሱ መጠየቅ አለባቸዉ የኒህ እናት ሀዘን ሲኦል እንዳይከታቹ ልጃቸዉ የት እንዳለ አሳዉቁ ብለን እንጠይቃለን የምትሉ ሁሉ ላይክ አርጉ.
እውነት ነው እያወቁ ምን ያክል ክፉ ቢሆኑ ነው ግን
እውነት ነው ቤተሰቦቹን አውቃቸዋለሁ
አያቱ የ አባቴ አክስት ናቸው
እውነት ነው ካልሆኑ እንኳን የሴትዮዋን ልጅ ይፈልጉላቸው
ለምን ዚም አሉ? በፈጣሪ @@HilinaGetachew-mh4op
Waw:: ::
እናትና ልጅ ያድርጋቸዉ እናታችን በጣም ያሳዝናሉ
አሜንንንንንንንን😢😢😢😢
እናት ና ልጅ ይመስላሉ አይናቸው ይመሳሰላል ከፎቶውም ጋር የምትሉ ላይክ አርጉ
አዎ አፍንጫቸው
💯 ትክክል እናት ናቸው ማነው እንደኔ እናት መሆናቸውን የመነ ለይክ ያድርግ መውለድክፉ ነው ውሻ ያደርጋል እንዳትወስን ያደርግካል የዚህ ልጅ ቤተሰቦች ግን ሰው ይቸግራቹ ግፈኞች ናቹ የሰውልጅ አንስታቹ የምትሰጡ ግፈኞች ዋጋ ትከፍላላቹ ጠብቁ ያገኘም ያጣላል ያጣም የገኛል ለእናተ ግን ይብላኝላቹ ታሪኩን ልጁ ሲሰማ እናቴ ልጅት 💯ፐርሰት አታልቅሱ የእግዚአብሔር ዋጫው ሞልቷል❤
🎉🎉🎉❤❤እንኳን ደስ አለን የAዉጤት ትላንት መጣ ጥላሁኖ ሳቸዉ ልጅ ነዉ ያልሰማችሁ ስሙ ብዬ ነዉ እኔ መልካም ሴት ኘኝ የዉ ደስታ የመያሰደስተኝ ❤❤🎉🎉🙏💝💞👏👏👏
መልካም ነው የሆነለት ደግሞ መፍረድ አይከብድም
እናትና ልጅ ናቸው 95% ማዘርዬ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር አይጥልም ልጅዎን ቢደብቁብዎ ፈጣሪ መንገድ አለው ልጅዎን አገኙ
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ይህ ነው ebs TV ፈታሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ
ደሰ ይላል
ልጁ እናቱን የፊቱ አወራረድ ሀገጫቸው በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
በደንብ ገልፀሻታል
ወላይ ፣በጣም ፣ነው እሚመሳሰሉት
አትማይ@@LubabaMamo
Benye bequl betam yemesaselalu
💯
አረ 100/100እናቱ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ እሳችሁ ስለ አረጁ ነው እንጂ እሳችሁን ነው ምመስለዉ እዉት ከሆኑ ሽልማት አለኝ ዩኒዬ
እጠብቅ
100 % enatu nachewe yimesaselalu
ወንድ ልጂ ሲያለቅስ ስፍስፍ ነው የምለው አላህ እውነት ያድርግልህ የኔ እናት 😢😢 እጃቸውን ጥብቅ አድርጎ ያዛቸው አላህ ደግሞ እናትህ አድርጎልህ እጉዣቸው እዲያቅፍሁ አላህ ፍቃዱ ይሁን ያረብ
ሁሌም ደጋግሜ አየዋለሁ በጣም ይመሳሰላሉ ግን ውጤቱን ምነው አዘገያችሁት እናቱን ሁሌም አስባቸዋለሁ የኔ እናት ቁርጣቸውን ቢያውቁት ብየ አስባለሁ መልካም እድል ይሁንላቸው❤❤❤🎉
Yemr betam eyeguguwu eyetebeku new melisun
ዛሬ ተገኘ
🎉🎉❤❤❤ትላን ልጃቸዉ መሆኑን ተረጋገጠ
99.9% ነው የሚመሳሰሉት ፀዲ ተባረኪ መነፅሩን አውልቁ ያለችው የኔም ሀሳብ ነበር ግን ዲኤን ኤው ምርመራን እፈራለሁ ከሆነ ጊዜ በኃላ ስለማያገናኝ ነው። አምላክ ይርዳቸው በጣም የምትገርም እናት!!!!!!!!
ወይኔ እመብርሐን ስለት አለብኝኮ እሔ ልጅ ከቤተሰቡ ከተገናኜ ብየ ወርቅ ጥላ አለብኝ እናም ፍፃሜውን እግዚአብሔር ያሳካው ያሳምረውም እውነት እናቱ ናቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ
እግዚአብሔር ይባርክህወንድሜ❤
እዳትረሽ
Ema birhan titebikik❤❤❤❤❤😢😢
ይገርማል በጣም ቅንነት ስእለት ግን እንዳትረሺ አደራ ተሳካም አልተሳካም ሳይሳካ ይሳካል ብለውበእምነት ቀድመው ስእለታቸውን ያስገባሉ
ይመሳስላሉ የምትሉ😭😭😭😭
ቀላል😢😢😢😢
እናቱ፤ናቸዉ
ቀላል ይመሳሰላሉ::
በጣምጂ ፡ይመሳሰላሉ
አው በጣም ነው የሚመሳሰሉት
እሰው ላይ የሁለት ሰው ፈሳሽን አገናኝተህ ሰው የምፈጥረው ጌታ የእናታችንን እባ አብስላቸው ያረሂም😢😢😢😢😢😢
🤮እሷን ወድ ናቸው
Congratulation, my brother I’m so happy for you. You found your mom. You have a good heart. She have a good heart.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስይላል መጨረሻውን ያሳምር የተወለድነው ተከታታይ ነው እርግጠኛ ነኝ የእታገኝ ካሴ ልጅ ነው ውስጤ ነግሮኛል የሷ መሆኑን መናገር እችላለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ውንድማችንም መቶ ተንከባክቦ እንዲ ጠውራት እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ያመቻች
"ebs የሁሌም ሊመሰገን ይገባዋል ይህ ሚዲያ ሁሌም ውስጤን ያረካዋል ቁም ነጋኛ ሚዲያ ነው በቃላት ቢሆን ተናግሬ አይበቃኝም ሁሌም አመሰግናችኋለሁ"
1000000%እናቱ ናቸው በጣም ነው የምትመሳሰሉት በተለይ ኣይናቹ ድንግል ማርያም ትርዳቸው እውነት ታድርግላቹ ኣርጅተዋል ያሳካላቸው👌👌👌👌👌
ሀዘኑስ እህህ ማለቱስ?????
እድሜውና አመተ ምህረቱ ትክክል ነው 1978 አ ም 38 አመት ነው የሆነው መልካቸውም በጣም ይመሳሰላሉ❤❤❤❤
አረ የእነዚህ ሰዎች ጉዳይ የት ደረሰ እባካችሑ አሳውቁን በጭንቀት😮😮😮
2016-1978==38ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሁ የኔ እናት
ግን የትም ተወልዶ ኢትዮጵያ ይኑር ስርአቱ ክብሩ ጉጭ ብድግ ሲሉ ደስ የሚሉት ❤❤❤❤
በጣም ነው የሚመሳሰሉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤
95 % ይመሳሰላሉ ግን ምርመራ ከሃገር ውጭ ቢሆን እመርጣለው❤ መልካም እድል
Thank you 95% and above same but I agree with you about foreign DNA
ትክክል ከሀገር ውጭ ቢስራ ሀርፍ ነው
Men ager men yehouenal
እናትና ልጅ ናቸው አፍንጫቸውን ተመልከቱ
The DNA has to be done outside of Ethiopia ok bro. Not accurate here
100% እናት ልጅ ናቸው ፈጣሪ መጫረሻውን ያሳምርላቸው የእናታችንን እንባቸው ይታበስ ታሪካቸው ለልጄ በማለት የሚያጠራቅሙት ንብረት በተለይ ሌላ ትዳር ሳይዙ መኖራቸው በጣም ያማል ደግሞ ልጃቸው ሳይመቻቸው አባቱ ቤተሰብ ላይ አስቀምጠው መሄዳቸው ትክክልም ተገቢም ነው ግን ለክብር ሲባል ዘርን ለማደግ መላክ የአባቱ ቤተሰቦች ተጠያቂያ ናቸው በፈጣሪ ፊት
ዮኒ እና ፀዲ አደራ የነዚህ ሰዋች ውጤት አሳውቁን በጉጉት እየጠበቅን ነው
ግን ይመሳሰላሉ እኮ እመብረሀን እናትናልጅ አድርጊያቸው😍😍😍
Ende they are. Watch the video
አይነ ውሃቸው ይማሰላሉ
የድንግል ልጅ መደሃኒያለም ክርስቶስ ውጤቱን እውነት ያርገው❤❤❤
እነም አልኩ መድሀኒያለም የሁለቱንም ልብ ያሳርፍ።
Amenn
ኢቢየስ ትክክለኛ ውጤት አይሠጡም እዚሁ ሠለሚሠራ አያውቁትም ውጭ ቢሔድ ግን እናቱ እደምትሆን መልካቸው ይናገራል
አሜን❤❤
የኔ ምርጥ እናት የእናቶች ቁንጮ በእውነት እናቱ ቢሆኑ ደስ ይለኛል አንተም ወንድሜ እናትህ ቢሆኑ ደስ ይለኛል ውስጤ በጣምነው ያዘነው ግን በውጪ ያሉት የታሪኩ ባለቤቶች እባካችሁ በአንድ አምላክ እርዳቸው ውጤቱን ለመስማት ዮኒ ላንተ ውጤቱን ለመናገር ምን ያህል ጭንቀትህ አሳዘንከኝ አስጨነቀኝ ጌታ ለሁላችንም ቸሩን ያሰማን
እኔስ እንድያዉ ቅዳሚን እምጠብቀዉ ከጎንደር የመጣዉ ልጂ የዘር ጠይቅ ነገር አንጀቴ አልወጣልኝ አለ ፈጣሪ አምላክ ባለበት ይጠብቀዉ ላእንተም ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢❤❤
😢😢😢እኔም
እኔም እውበሂወትባትኖረነው እጂ ዝምአትለውምነበረ ቤተስቧቼ እደትያቃሉ መወለዱን
በጣም አንጀቴ ነዉ ስፍስፍ ያለዉ አላህ ይርዳዉ
😢እኔም
ፈጣሪ የዘር ጠይቅን ደስታም አሳየን እባክህ
ዉይይይ የኔ እናት ግን በጣም ነዉ ሚመሳሰሉት በርግጠኝነት ልጃቸዉ ነዉ ባይ ነኝ ያረቢ ይቅናዉ የልጁንም የሳቸዉም ስሜት ከባድ ነዉ ❤❤
እናትየ እግዚያብሄር ይርዳወት እነዛ ጨካኝ አረመኔ የሆኑ ሰዎችን እግዚያብሄር ያስከፍላቸው እድሜወትን እንደበሉ ፈጣሪ የስራቸውን ያስከፍላቸው በዚ አሳዛኝ ድምፃቸው ስጋቸውን ይጥላሉ ብየ አላሰብኩም አሉ እናቴ እንባዎትን እግዚአብሔር ይጥረግለዎት
ተአምር ነው እኔ በትክክል እናቱ ናቸው ጠብቆ አሳድጎ በልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ክርስትናው የሚካኤል አይደል እንደ አባትጠብቆ እዚህ አድርሶታል የሚካኤል አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ማን እንደእግዚአብሄር የስሙ ትርጉም
እጅግ በ ጣም ይመሳሰላሉ እርግጥ እናቱ ም መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ አይዞክ ፣90 በመቶ እና
እናት ናቸው ብዬ እገምታለሁ❤❤❤❤❤
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
መልካም እድል የኔ እናት
መልካም እድል የኔ ወድም አላህ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤
ኢቢኤሶች የምትሰሩት ስራ የሚደነቅ ነው እድሜና ጤና ለሁላችሁም ከዚህ በመቀጠል የዚህ ልጅ ውጤት ሌላ ቦታ ቢሰራ
በነፊታዉራሪ ቤተሰብ በጣም ተጎድተዋል ስማችን ይጠፋል በማለት ብዙቹንበደል አድርሰዋል ከሰራተኛ ልጆቻቸዉ ወለዱ እንዳይባል በጣም ብዙ ግፍ የሰሩ አሉ ግን እዉነት አንድ ቀን ይወጣል ሴትየዋም የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን ሀሳባቸዉን መግለፅ ያቃታቸዉ ሰዋቹ ሲያደርጉባቸዉ የነበረ ጫና እስከዚ እድሚያቸዉ አለቃቀቸዉም 38 አመት ሙሉ ያለቀሱትን እንባ እግዚያብሄር ያብስልዋት ፀሎቴ ይሄ ነዉ 100% እናት እና ልጅ ናቸዉ I feel like that
በትክክል የእውነት አመሰግናለሁ
Exactly 👍
❤🎉
በትክክል በጣም ፍራቻ አለባቸው እንጁ እውነቱን ያውቃሉ የስው ልጅ ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም።
ልክነሸ ከእስ
ብሶት አለባቸዉ አንጀታቸዉ አሯል ሀሳባቸዉን መግለፅ አልቻሉም እናትና ልጅ ያርጋችሁ ደስታችሁን ያሳየን ዲኤንኤዉ ዉጪ ይደረግ ዮኒ በናትህ የኢትዮ ምርመራ ያጠራጥራል
ልክነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክርስትና የተነሳዉ 78 ሲሆን 1አንድ ዓመት ከሳቸዉ ጋር ስለቆየ ትክክል ሊሆን ይችላል ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸዉ
በትክክል ከአመት በሀላ ስለሆነ ነው የሰጡባቸው
እሱ 38 አመቴ ነው ብሏል እሳቸው ከያዘው ወረቀት ጋር አንድ አይነት ነው 78 ከተወለደ ምንም ልዩነት የለውም
@@Amharawolloልጅቸው ነው ትክክል ነው አመተ ምህርቱም መልካቸውም ይመሳስላል
@abuahmበሆነ 😢😢😢😢😢😢 ጌታን አሰዘኑኝed6265
100 percent ልጃቸው ነው❤❤
ምርመራው ግድ ከሆነ ይሁን እንጂ 100% እናት እና ልጅ ናቸው ❤️❤️
ኢንሻ አላህ ልጅሽ ነው ውድ እናት ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ጀግና እናት
እባካቹህ ልጃቸው ባይሆን እንኳን ልጃቸውን አፋልጓቸው እባካቹህ እስከመጨረሻው አብራቹሀቸው ሁኑ😢😢
በትክክል😢😢😢😢😢😢
99% ይመሳሰላሉ ምነ አለች አበባ በሉኝ እናቱ ናቸው። ያ ሁሉ ጉጉቷ ለሷ ሳትኖር ለልጄ ቅርሰ ይዛ በተስፋ የኖረች አናት ድንግል ማርያም ታቃለች 🙏
Min alech abeba
ያርብይርዳቸው
😂😂😂ተሳካልሽ ያልሽዉ ተመስገን
እንኳን ደሳለሺ አበባ
ጎበዝዝዝዝ ነሽ ተሳካልሽ
የዚህ እና አንዲት ከፈረሳይ የመጣች ልጅ ከእናቷ ጋር ያረገችው የDNAውጤት ብታሳዩን ምን ሆነ ፕሮግራማችሁ ደሥ ይላል።
I am very touched by this story. I pray to God that this very humble lady find her son(I wish Tilahun is her son) and enjoy the rest of her life happily.
አፍንጫቸው ይመሳሰላል። የአባቱ ቤተሰቦች ግን ክፉ ናቸው ለስማቸው ብለው ልጁን አለቤተሰብ አስቀርተው እናትየው በሰቀቀን እንድትኖር ማድረጋቸው በደል ነው።ውጤቱ ሀለቱንም የሚያሳርፍ እንዲሆን ምኞቴ ነው።
ልክነሽ አንደንድ የተረገመ ቤተስብ አለ
99% ፐርሰት እናትና ልጅ ናቸው። የኔ እናት ሰው ሁሉ በውጣ ውረድ ነው ያለፈው አትጨነቁ እ እናተንም እድሜ ሰጥቶ ያቆያችሁ።
The resemblance is on point , I hope she is his mom🙏🏽❤️ Very humble, innocent mom❤
መሠረት እባላለሁየተወለድነው እሱ ታላቄነው ዘመድ መሆን የራስህን የስጋዘመድ ስታይ ትደነግጣለህ ስለዚህ ልጁ የእታገኝ ልጅ ነው 💯%እርግጠ ነኝ!!!!!!!!!
ይመሳሰላሉ100%😭😭😭😭 የኔ እናት እውነት ያድርገው
እንደው እባካችሁ ውጭ አሰሩላቸው እኛ መልካቸው እየተመሣሠለ ቤተሰብ አደሉም ሲባል እያዘንን ነው
አወ ኢቶጵያ እየሰሩት ከሆነ ትልቅ ችግር ነው
ትክክል
ደቡብ አፍሪካ ነው የሚሰራው
@@frehiwetyonas22በሆነ ጥሩ ነበር
ልክነሽ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ፀሎቴነው😢😢❤❤❤
ይመሳሰሉ አሉ ከፊታቸው አላህ አንድ ያርጋችሁ ያረብ😍😍
አሚንን ያረብ
እናቱ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም በጣም ይመሳሠላሉ❤❤
100% ይመሳሰላሉ መልካም ዕድል ውጤቱን በቶሎ ልቀቁልን በጉጉት እየጠበቅን ነው
የአባቱ ቤተሰቦች ጥሩ አይደሉም ለክብር ብለው ልጅ ጣሉ እናቲቱ ጎበዝ ናት አላህ እውነት ያድርግልሽ እናቴ
አሜንንንንንን
95%ፐርሰንት እናት እና ልጅ ናቸው ምርመራው ከሀገር ውጭ ይሁን😍
99%ነው እሚባለው አትፈላሰፊ
ፀገነትዬ ዕድሜ አደለም ችግሩ ሀሳባቸው ለመግለፅ ስለሚፈሩ ነው
ፎተው እና ማዘር ይመሳሰላሉ የእውነት እናት እና ልጅ ያድርጋቹ❤
ልቤ በደስታ ተሞላ ፈጣሪ ረጂም ዐደሜና ከጤና ይስጣቸው ፈጣሪ
ውይይ የኔ ጨዋ እናት የሀብታም ነገር ስማቸውን ለመጠበቅ እናትና ልጅን ለዘመናት የንባ ድግስ አበሏቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
ለናንተም ፍለጋችሁ እውን ሆኖ ለናታችንም የእረፍት ዘመን ይሁንላቸው በእየሱስ ስም አሜን
ከምረ ይመሳሰላሉ❤❤😢😢😢ፈጣሪ ይረዳችሁ ebs 🇪🇹አንደኛ ምረጫየ ነው❤❤❤❤
ሁለነገራቸው ይመሳስላሉ ጨቁነዋቸቸው ነው በጣም ያሳዝናሉ ጉዳታቸው ይናገራል እንኳን ልጁም አደገ እሳቸው እንኳን ኖሩ ሙሉ ለሙሉ እናትና ልጅ እንዲሆን ተመኝቻለሁ አንዳንድ ሰወች ሰውን አትበድሉ
ebs ያልመጣውት ሰራተኛ ሆኜ ስለወለድኩ እንዴት ብዬ ምን ብዬ ልናገር አቤት እመም አዘን እራስን ክዶ በቁስል መኖር ልጅን ከእናት መነጠል የወንድ ያልተገራ ስሜት የሠበራት ሴት ስብራቷ ፈውስ አጥቶ ሳታገባ ደስታዋን የደፈነች ስሜቱን አውቀዋለሁ የኔ እናት እንዲ ሆና በሀዘን መቃብር ወርዳለች ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳየው እንባዬ ትራሴን ሞላው እግዚአብሔር ግን ቀን አለው እንባዎት ፈሶ አልቀረም ከእድሜዎ ጫፋ ደስታዎን አሳየን ተመስገን
የኔእናት ለማየት እንኳ ፈራች አላህ ይካስሽ
የነሱልጅ ከሰራተኛ ወለደ እንዳይባሉ ማሳደግሲችሉ ለማደጎሰጡባት የሰዉልጂ እራስወዳድነው የሷን ሂወት ግድአልሰጣቸዉም አላህ ይካስሽ
በጣም የተጎዱ እናት ናቸው ከእድሜያቸው በላይ እንዳረጁ ያስታውቃሉ
በጣም ነው ሚመሳሰሉት ግን አምላክ ከቤተሳባቸው ጋር ያገናቸው ለሁሉም ።
እናቱ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳቸው
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉የእማማ ጥያቄ መልስ አገኘ። ለሁሉም ጊዜ አለው በጣም ጨንቆኝ ነበር በእማማ ቦታ
እኔም ይህ ታሪክ ውስጤን ሲአጨናንቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏የ እናታችን እንባ ታበሰ የ ልጁም ጥያቄ ተመለሰ ❤❤
በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር አንደ አድርጋቸው 😊
I believe she is the mother because they look a like. Look there eyes and nose. Hope both of the them to be happy for the rest of their life as a mother and son.
ዘጠና በመቶ ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው
የጎንደሩ ልጅ የዘር ጠይቅ ነገር የት ደረሰ ደስታውን ያሳየን እግዚአብሔር😢😢
ሰላም ፍቅር ለውዲቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን
ዲኤኔ እንጠብቃለን እናትና ልጂ ያድርጋቸው እማማ ያሳዝናሉ
አሜንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢
@@memehirumadamo2803 ተሳካ እግዚአብሔር ይመስገን በጣምነው ደስ ያለኝ
በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ይጨመርበት እሱ ባለፈው ሲናገር ናፍቆቱን መግለፅ ሲአቅተው በጣም አስለቅሶኝ ነበር እመብርሃን ታገናኝው ፀሎቴ ነው እናታችንንም የእድሜ ልክ ሀዘናቸውን በቃ ይበላቸው
አሜንንንንንንንን😢😢😢😢😢
እኔ ከማየው ቤተሰብ ሲገናኙ ብደሰተም እንደሀገር ግን አንገት የሚያስደፋን ታሪክ ነው መች ነው ይህ የሚቆጨንና የሚቆመው መች ነው በሀገራችን መኖር የምንችለው ከሁሉም አገሮች ውብናሀብታም አገር አለን ግን ስዳታችንም በደላችንም አልቆመም
78 ተወለደ 79 ሆላንድ ሄደ። ልጅ እና እናት ናቸው።
ኢንሻአላህ አላህያርገላቸው
Yes
ኢንሻአላህ ያረብ ያርግላቸዉ 🙏
Yes, it is correct
የDNaውጤቱንሆላንድ
በጣም ነው የሚመሳሰሉት የልጁ እድሜ የእናታችን እድሜ ሲታይ ሊያደርሱ ይችላሉ እግዚአብሔር እንደው እውነት ያርገው እፀልይላችኃለው
የኛ ሀገር DNA ብዙም ባያስተማምንም አላህ እናት እና ልጅ እንድሆኑ ምኞቴ ነው
😂😂😂😂❤
ኢቲዮ አደለም የመመሰረሠው ሰጀመር ሳፕሉን ነው የሚወሴዱት
😢😢😢😢😢
@adanchetno ethio new miasarew wuchi karatowalesfaye285
ማለት
ይመሳሰላሉ ታሪኩም ልክ ነው እሱ ወደ ውጭ በማደጎ የተመሰደበት አመት ከአንድ አመት በኃላ መሆኑ እርግጠኛ ያደርገዋል ከ78- 79 እናት አብረው እንደነበሩ ተናግረዋል በ79 አመተ ምህረት እሳቸው ቤቱን ለቀው ሲወጡ በዚያው አመት ደግሞ ልጃቸው በማደጎ እንደተሰጠ ይናገራሉ ስለዚህ እሳቸው ልክ ናቸው
አፋቸው አፍንጫቸው ይመሳሰላሉ ❤❤❤
የአባት ቤተሰቦች ሀብት ሳያጡ ዘራቸውን አላሳደጉም በተቃራኒው ባህዶቹ እንዲህ ቆንጆ አድርገው አሳደጉት እንደዛ ውስጡ አዘን ገብቶ ሳየው በጣም ልቤ ተነክቶ ነበር እውነት ሆኖ አብረን የምንደሰት ያድርገን 🙏
ለስማቸው ብለወ ነው በህግ መጠየቄ አለባቸው
በጣም ይመሳሰላሉ አይናቸው አፍንጫቸው አገጫቸው❤❤ በትክክል እናቱ ናቸው ።
ትክክል
እማማ ልጆት ባይሆን እንኳን ልጆትን አስቀምጠው የወጡበት ቤት በህግ ይጠይቁ የት እንደሰጡ መረጋገጥ አለበት ምን አልባት ያ ልጅ ለድርጅት ላይሰጡም ይችላሉ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እእእእእእእፍፍፍፍፍፍ እናቱ በሆነች
በጉጉት እየጠበቅን ነው 100% አንድ አይነት ናቸው EBS በርቱ ውለታችሁ ከእግዚአብሔር ነው በርቱ
የማንነት ጥያቄ ሁሌም ይረብሻል 😢የኔ ጌታ አሳዘነኝ
በእርግጠኝእነት እናቱ ነች 100% በጣም ይመሳሰላሉ ጀግና እናት አላህ ልጄዎ ያድርግለዎት ያረብ
100% አይሆንም! 99.9 % ነው
@@frehiwetyonas22 ቢሆስ ቁጥር ማጉዴል አልወድም ለዛ ነው
ያልጅ ሁሌም በህልሜ ይመጣል ለማአያቃት እናቱ ግጥም የገጠመዉ💔
እህህህህህየሁላችንምጥያቂነው
በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ እናት እና ልጅ አረጋቸው!
ልጃቸው ይመሰለኛል የሚያሳዝኑ ናቸው ❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ይዳዎት 100% ልጆት ነው !
100% እርግጣኛ ነኝ በተለይ አፍንጫቸዉ ርይናቸዉ ኮፒ ነዉ ስለዚህ የግድ DNA ስለሚያስፈልግ ነዉ እንጂ ምንም ጥርጥር የለዉም እናቱ ናቸዉ ❤❤❤
ትክክል ማስረጃውም ይመሳሰላልልልልል
ምን ጥያቄ አለው እናቱ ናቸው 100% በጣም ነው እሚመሳሰሉት 💐 እንኳን ደስ አላቹ
ዛሬም የጎንደሩ ልጅ ቤተሰቡን አላገኘም ወላህ የሱን ልጅ ጉዳይ የት ደረሰ 😢😢😢
Fonka yazesh ende
@@AbuAbu-z6zአጂብ
እኔም እንዳችሁ በጉጉት እየጠየኩነው
ፕሮግራሙንአላይሁትምኮመቱችግን የጎንደሩልጅትላላችሁአላህይርዳዉ
ሀቢበቲ መልካም አሳብሽ የተለየ ነው የሰው ጭቀት የገባሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ🙏🙏🙏
በተክክል እናቱናቸው እድሜው እራስ ትክክል ነው እሳቸው 78 የክርስትናው ወረቀት አድመት እድሜ ትተውት ሲየዱ የተሠጠው ጠለውት በሳምቱ ለጉድፍቻ ከተስጠ 79ነው ትክክልኛ እድሜወ እሱም ያለው 79 ለድርጂቱ የተሰጠው እናቱ ለመሆናቸወ
እመቤቴ ማርያም ሆይ እኝህን እናት እውነት አድርጊላቸው ካልሆነም ልጃቸው ጋር ይገናኙ ዘንድ ፀሎቴ ነው😢😢😢
በእርግጠኝነት እናቱ ናቸዉ 100%
አይመስሉኝም እኔ
ያድርግላቸው
ለምን ?@@alemnesh1700
አቤቴ ቅዱስ ሚካኤል፣ እናትና ልጅ ያድረጋቹ ፣❤👏👏
👏👏👏
የየካው ሚካኤል ይርዳቸው
አሜን አሜን አሜን
መልካም እድል ይሁንላቹ በጣም ነው የሚመሳሰሉት እግዚአብሔር ይርዳቹ 🤲😢🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪየ አንድ አድርጋቸዉ እናት ከቺግሪዋ የተበደለች ናትና እናትና ልጅ ናቸዉ እመኛለህ🙏👏🙏👏✝✝✝❤❤
Mucaa Kuni kanumaa isheetti❤❤🎉😢😢
Walii fakkatu garuu😢
Woolii fakatuuyuu bee
Waqayoo ati dhugaa godhif maloo karii afaan isani waal fakata
Dhugaa wal fakkatuu
Waqayyoo haa godhufii😢