ለእናቴ ማገልገል ሚገባግኝን አገልግያለሁ | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 2 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር አዲስዬ እውነት እንደ እኔ ሚወድሽ አለ? ምርጥ ድምፅ ቆንጆ የዋህ ተጫዋች ቁም ነገረኛ ... ፍቅር የሆንሽ ነገር ...

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ከነ ስርቅርቅ ድምፅሽ እጅግ የምትወደጅ አርቲስት ነሽ ። አንች ስትዘፍኝ " የምትወደድ ነሃ " ብለሻል እኔ ደግሞ አንችን እልሻለሁ የምትወደጂ ነሻ ብያለሁ ። የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ይህ ልጅ የጠየቀሽ ጥያቄ በእኔም ህሊና ውስጥ ነበር እና እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ሁሉ እጁ የተዘረጋች ናት ስለዚህ ወደ ተወለድሽበት ሀገር ብዙ አርቲስት ለመሆን ብቃት ችሎታ ያላቸው ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ተቀብረዋል እና በሙያሽ በትረጃቸው ቢያንስ የለወደፊት ህይወታቸውን ብርሃን ትሆኝላቸዋለሽ እና ፍቅርዬ በጎነት ለእራስ ነው እና በርች የኔ እህት ።

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር እምትገርም ናት በጣም እወዳታለሁ ስለ ጂጂ ታነሳታለች ብየ ጠብቄ ነበር❤እረጂም እድሜ ይስጥሽ

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የኔ ትዝታ ሲከፉኝ ምፅናናብሽ በትዝታ ባህር የምንሳፈፍብሽ አንቺ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @alemb4972
    @alemb4972 4 หลายเดือนก่อน

    እድለኛ ነሽ ትዳር በድጋሚ እደድል ሰቶሽ ልጅ ወልደሽ የሚመችሽን ሰው አግኝተሽ የእውነት እድለኛ ሰው ነሽ ምኞቴ ዘፋኝ መሆን ነበር ያንቺንም ዘፈን በተለይ አትርሳኝን እሸመድድ ነበር አልተሳክልኝም ጌታ ይመስገን የልጆች እናት ሆኜ እየኖርኩ ነው እና ጀግናነሽ እወድሻለው።

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ውበትና ድምፆ ዘመን የማይሽረው እንደ ወይን እያደር የምትደምቅ የምትጣፍጥ ናት ፍቅርዬ ሙዚቃዎን በተለይ የድሮዎቹን ስሰማ እናቴን ልጅነቴን ያንን ንፁህ የምለውን ግዜዬን ያስታውሰኛል እና በጣም በጣም ነው የምወድሽ ። እና እባክሽ የቀድሞ ስራዎችሽን አሳነሽን ናፍቀሽናል በብዙ እንጠብቃለን ፍቅርዬ አውጫቸው ልዩ ናቸው ስራዎችሽኮ። እኔ ከኔ ዘመን በተሻለ የቀድሞ ሙዚቃዎችን በጣም እወዳለሁ። እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ፣ ደሞ በጣም ነው ሁሉ ነገርሽን የምወድልሽ ፍቅርዬ ጀግና ብርቱ ነሽ ፍቅርዬ ። ጋዜጠኛውን ደግሞ ስርአትህ በምታቀርበው እንግዳ ላይ የምትሰራው ዝግጅት ፕሮግራማችሁን ብዙ ግዜ እንደሚቆይ ያሳያል እና በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን

  • @هارونرشيد-ر4ر
    @هارونرشيد-ر4ر 4 หลายเดือนก่อน +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍቅር

  • @Emuassfa
    @Emuassfa 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርዩ ስወድሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ አቤት እንዴት እንደምወድሽ ድሮ ልበልና እኛ ወጣት ነበርን ይን ጊዜ እንዴት እንደምታምሪ የዚያን ጊዜ ስናይሽ ከቅጥነትሽ መልክሽ ቼኮሌት ትመስይ ነበር🙏

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርየ የኔ ልይ

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 4 หลายเดือนก่อน +5

    የጎንደር ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት መስጠት አለበት ለፍቅራዲስ ነቃጥበብ

    • @selamzewde9085
      @selamzewde9085 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው የክብር ዶክትሬት ይገባታል ስወዳት እኮ!!!

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርየ የወንዜልጅ አዳምጠን አንጠግብሽም የጎንደር ይንቨርሲቲ የክብር ዶክትሪት ይገባታል ለልእልታችን ይገባታል ጎበዝ ነሽ ከነቤቸሰብሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ethiopian-food-recipes
    @ethiopian-food-recipes 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእንደዚ አይነት መድረክ ላይ ስላየሁ ደግሞም ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽ አክብሮቴ ፍቅሬ አድንቆቴ ይድረስሽ❤❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርየ የኛ ትሁት

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር አዲሥ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @abrehetandeberhan4426
    @abrehetandeberhan4426 4 หลายเดือนก่อน

    Feqeriy tebarki betam new yemwedesch ❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅልስልስ ፍቅርየ ስወድሽ ❤❤❤❤😘😘
    አይሰሙም እውነትሽን ነው ምድረ መንቃራ ዘፈን በናንተ ዘመን ቀረ 😏

  • @abraham406
    @abraham406 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኬክ ❤️❤️❤️👌

  • @nunu2408
    @nunu2408 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ስወድሽ ወይድምፅ👌

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር እግዚአብሔር ይስጥሽ ሴቶች የራሴ የምትሉት ነገር ይኑራችሁ ያልሽው እኔም ሀሳብሽን እጋራለሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 หลายเดือนก่อน

    Fikeraddis ❤

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 4 หลายเดือนก่อน +1

    mirt dimtsawi yimechish

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

    እኔማ እናንተን ነው ማዳምጥ የአሁኑይቅር አይነፋም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน

    ሻሸመኔ ነው ያየሁሽ ዝግጂት ነበረ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉጌታ ተስፋዬን ዘነጋሁ ልትይኝ ነው ?
    እንደው ስለሱ እምትናገሩት መቼ ይሆን ?
    በውነት ስለሱ ስል በንቃት ነው እምከታተላችሁ ።
    ከሱ ጋ የከረማችሁ ሁሉ ትደንቁኛላችሁ ።
    ለካ ይቸግራል አገር ይዞ ወገን ።

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ማይክ ምነው በእጅ አሸከምካት