Prestige Addis
Prestige Addis
  • 17
  • 164 250
ኢትዮጵያን ማገልገል አለብኝ | ነፃነት ወርቅነህ ክፍል 2 | Beyond the screen with Netsanet Workneh Part 2
Join us for an exclusive live interview with beloved Ethiopian actor / host Netsanet Workneh in this captivating episode of Prestige Addis. Netsanet shares his incredible experiences in the Ethiopian film industry. Hear about his passion for film making, career milestones, personal challenges, and creative process.
#ethiopianmovie #habesha #music #ethiopianartists #beyondthescreen #netsanetworkneh #yebetesebchewata #film #ethiopianartists #prestigeaddis #prestigeaddis #fikeraddis #habesha #ethiopian #beyondthescreen #fyp #entertainment #watchnow #ethiopianmusic #ethiopianartists #ethiopianmovie #ebs #music #seifuonebs
มุมมอง: 8 604

วีดีโอ

ጥሩ ተዋናይ መሆን ካልቻልክ ጥሩ ተመልካች ሁን | ነፃነት ወርቅነህ ክፍል 1 | Beyond the screen with Netsanet Workneh Part 1
มุมมอง 32Kหลายเดือนก่อน
Join us for an exclusive live interview with beloved Ethiopian actor / host Netsanet Workneh in this captivating episode of Prestige Addis. Netsanet shares his incredible experiences in the Ethiopian film industry. Hear about his passion for film making, career milestones, personal challenges, and creative process. #ethiopianmovie #habesha #music #ethiopianartists #beyondthescreen #netsanetwork...
ሰላም ተስፋዬ ከ Prestige Addis ጋር ያደረገችው ቆይታ
มุมมอง 6172 หลายเดือนก่อน
Join us for an exclusive live interview with beloved Ethiopian actress Selam Tesfaye in this captivating episode of Prestige Addis. Selam shares her incredible experiences in the Ethiopian film industry. Hear about her passion for film making, career milestones, personal challenges, and creative process. #ethiopianmovie #habesha #music #ethiopianartists #beyondthescreen #selamtesfaye #music #et...
ለእናቴ ማገልገል ሚገባግኝን አገልግያለሁ | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 2 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 2
มุมมอง 11K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ አጓጊ የ beyond the screen ክፍል አንጋፋዋን አቀንቃኝ ፍቅር አዲስ ነቃጥበብን ክፍል 2 ይዘንላቹ ቀርበናል። ፍቅርአዲስ ለሙዚቃ ያላትን ፍቅር፣ የሥራ ክንዋኔዎችን፣ የግል ተግዳሮቶችን እንዲሁም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የተከበረች ተምሳሌት ለመሆን ያበቃትን አስደናቂ ጉዞ አካፍላናለች። #prestigeaddis #fikeraddis #habesha #ethiopian #beyondthescreen #fyp #entertainment #watchnow #ethiopianmusic #ethiopianartists #ethiopianmovie #ebs #music
የ200 ብር ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኝ ነበር | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 1 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 1
มุมมอง 58K4 หลายเดือนก่อน
In this episode, we had the pleasure of hosting Fikeradiss Nekatibeb, a legendary and celebrated icon in the Ethiopian music industry. Known for her timeless hits and inspiring career, Fikeradiss will be sharing valuable insights on various topics, including her extraordinary journey from humble beginnings, her passion for music, career milestones, personal challenges, and creative process. Don...
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ በ Beyond The Screen መድረክ ላይ ያደረገችው ቆይታ
มุมมอง 1.4K4 หลายเดือนก่อน
Join us for an exclusive live interview with legendary Ethiopian singer Fikeradiss Nekatibeb in this captivating episode of Prestige Addis. Fikeradiss shares her extraordinary journey from humble beginnings to becoming a celebrated icon in the Ethiopian music industry. Hear about her passion for music, career milestones, personal challenges, and creative process. #prestigeaddis #beyondthescreen...
3 የማይጠገቡ የዳዊት ፅጌ ዘፈኖች በPrestige Addis በነበረን ቆይታ #dawittsige
มุมมอง 2.6K4 หลายเดือนก่อน
#habesha #entertainmentnews #beyondthescreen #ethiopianartists #ethiopianmovie #ethiopianmusic #dawittsigenewmusic #dawittsigeconcert #dawittsigenewalbum
"መልካም ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል" - ዳዊት ፅጌ ክፍል 2 | Beyond the screen | Dawit Tsige - Part 2
มุมมอง 4.8K4 หลายเดือนก่อน
In this second episode, we were thrilled to host the incredibly talented Dawit Tsige, one of the most accomplished singers of our time! Having been known for winning at the Balagru idol competition, Dawit brought his unique perspective and rich experiences to our show. Join us as Dawit shared his inspiring personal journey, exclusive insights from his professional career, stories behind his mus...
"በሙዚቃ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም" - ዳዊት ፅጌ ክፍል 1 | Beyond the screen | Dawit Tsige - Part 1
มุมมอง 35K4 หลายเดือนก่อน
In this episode, we were thrilled to host the incredibly talented Dawit Tsige, one of the most accomplished singers of our time! Having been known for winning at the Balagru idol competition, Dawit brought his unique perspective and rich experiences to our show. Join us as Dawit shared his inspiring personal journey, exclusive insights from his professional career, stories behind his music and ...
"መስዕዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ናችሁ ወይ" አለማየሁ ታደሰ ክፍል 2 | Beyond the screen | Alemayehu Tadesse - Part 2
มุมมอง 1.8K6 หลายเดือนก่อน
In this episode we have the pleasure of hosting Alemayehu Tadesse, a renowned and most accomplished actor, play writer and producer. Having worked in television, film and theatre, Alemayehu will be sharing valuable insights on various topics, including his personal journey, and his two decades of professional experiences. #PrestigeAddis #Prestige #BeyondTheScreen #AlemayehuTadesse #Babilonbesal...
"በስራ ቀልድ የለም" አለማየሁ ታደሰ ክፍል 1 | Beyond the screen | Alemayehu Tadesse - Part 1
มุมมอง 3.7K6 หลายเดือนก่อน
"በስራ ቀልድ የለም" አለማየሁ ታደሰ ክፍል 1 | Beyond the screen | Alemayehu Tadesse - Part 1

ความคิดเห็น

  • @OmanOmod
    @OmanOmod 4 วันที่ผ่านมา

    I am watching very interesting Dawit is no one...Dawit you're number one

  • @surafeltadesse6691
    @surafeltadesse6691 24 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ነጺዬ❤❤❤❤❤❤ ትንሽ እረፍት ብታደርግ መልካም ይመስለኛል እንደ ወንድም

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 หลายเดือนก่อน

    Alex hats off to you

  • @eyerusalemayalneh2007
    @eyerusalemayalneh2007 หลายเดือนก่อน

    we saw another side of netsi he has a lot of knowledge and wisdom to share

  • @davidamuma9512
    @davidamuma9512 หลายเดือนก่อน

    Thanks both.❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ነፂ ቱር ካደረክማ አንደኛ አሜሪካን ሀገር የማይህ እኔ ነኝ እግዚአብሔር ያሳካልህ የኔ ቆንጆ ቸኮሌት።

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 หลายเดือนก่อน

    ነፂ አድናቂሀህነኝ ውስጥህ በደንብ አልሻረም ፊትህና ድምፅህ ይናገራል እመብርሀን ካንተጋ ትሁን 🥰🥰

  • @Yalfalashager
    @Yalfalashager หลายเดือนก่อน

    I can't wait miky's interview

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 หลายเดือนก่อน

    ነፂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤

  • @seidayalew2542
    @seidayalew2542 หลายเดือนก่อน

    Netsiye....Slow mode lay honesh nw a...

  • @ZelalemFeleke-l9m
    @ZelalemFeleke-l9m หลายเดือนก่อน

    Gazexegnawe gn lela Moya betefelge xeru new menem ayenete sabe negre yelehem ... malet interview weyem talkshow sabe endehone menem aldrekem... so try to interview politicians rather than artists.

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 หลายเดือนก่อน

    ነጺ አሁንም ያዝ አርጎታል መለት ፈገግታዉ የለም ፈጠሪ ጨርሶ ይመርህ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እንኳን አላህ ማረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ፈጣሪ

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ ጌታ ግን መልካም ነው ላንች መልካም ከ ጌታ ጋ መሆን ነው መንቃት ይሁን ልሽ ይበቃል

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 หลายเดือนก่อน

    ነፄ ሁሌም ጤና ይስጥህ

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 หลายเดือนก่อน

    የሳቃችን ምንጭ እንውድሀለን ነፂኒ🎉❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

    ነፂ brown sugar በጣም ነዉ የማደንቅህ ላንተ አርቲስትነት በተፈጥሮ ነዉ ማገዶ አትፈጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ እወድሀለሁ የልጆችህ አባት ያድርግህ።

  • @Ayanajabasa-s4u
    @Ayanajabasa-s4u หลายเดือนก่อน

    Ena mannegne alk?

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከዚህ መድረክ ላይ ብኖር ነጻነትን የምጠይቀው፦ ነጻነት ወርቅነህ ይታወቃል ጎበዝ ነኽ፤ ፍጥነትኽ፣ ትወናኽ፣ በፍጥነት የምትፈጥራቸው ‘ዲያሎጎች' እጅግ ግሩም ናቸው። ነገር ግን፦ የምታነሳቸው ሐሳቦች ባብዛኛው ወዝ ያንሳቸዋል። ማሳቅ እንጂ ውስጣቸው ከዕውቀት የራቁ ነገሮች ናቸው። በተደጋጋሚ የታዘብኹኽ እንደማታነብብ ነው። አታነብብም። ያለማንበብ ውጤት ደግሞ የሸመደድኸውን ቀጥታ ማስተላለፍ እንጂ ላንተም ዕውቀት፤ ለሕዝቡም የምትሠጠው ነገር አይኖርኽም። "ስክሪፕት" ተቀብሎ ማስተላለፍ ጉብዝና ነው። ማንበብ ቢጨመርበት ግን ጥሩ ነበር። በተለይ በቲቪ ዝግጅቶች ላይ ጎን ለጎን ያለዕውቀት የምትናገራቸው አንዳንድ ነገሮች ሐቅ የላቸውም። ማሣያዎቹን ማቅረብ እችላለሁ። በዚህ ሣምንት ስለኃይሌ ፊዳ የተናገርኸውን ማየት ይቻላል።

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas หลายเดือนก่อน

    💜💜💜👏👏👏

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ หลายเดือนก่อน

    ነጻነት ወርቅነህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas หลายเดือนก่อน

    እውነት ከልቤ ነው የማደንቅህ ነፂዬ💜💜💜

  • @forever4462
    @forever4462 หลายเดือนก่อน

    ነፃነት አንኩአን ቀረብክና ሀሳብህን ገለፅክ የቁም ነገር ሃብታም ነህ አመሰግናለሁ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ หลายเดือนก่อน

    ነፃነት ወፍረ በሰላም ነው ❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ነፅዬ ትንሽ ቀዘዝ ብለህብኛል ግን የበለጠ እንድወድህና እንዳከብርህ የሆነው ኢትዮጵያን የምትወድበትን የገለፅክበት ቋንቋ ገርሞኛል

  • @medhaniekelati7790
    @medhaniekelati7790 หลายเดือนก่อน

    ሞትሀል ናፅነት ፊትህን ፈርስዋል ለዝና ብለህ ጦንቋይ ቤት እየገባህ አሞታትህ ድንገት ነው ስገርምህ ተንቀሻቃሽ ሬሳ ንስሃ ግባ የጦንቋይ አገልጋይ

  • @ያህዌ-ቸ2ለ
    @ያህዌ-ቸ2ለ หลายเดือนก่อน

    ነፂ በጣም ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው።

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 หลายเดือนก่อน

    ነፂ መልካሙ ሰው እንወድሀለን እግዜአብሔር አምላክ ከፊትህ ይቅደምልህ ከኃላ ይከተልህ ጤናህንም ይሰጥህ

  • @tsyonhabtamu5859
    @tsyonhabtamu5859 หลายเดือนก่อน

    Dawit or dave biye litirah weye bileh teykeh dawit biloh Dave eyalik metirat Gen lik new

  • @zelalemattlee6694
    @zelalemattlee6694 หลายเดือนก่อน

    ሊያጠፉህ የሚፈልጉ ጠላቶችህ ናቸው ሞቷል ያሉህ። ይህ የሚያሳየው ዙርያህ ጥሩ አለመሆኑን ነው።

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      ዙሪያዉ ያሉት ሳይሆን ዩቱበሮች ለገንዘብ ብለዉ ነዉ።

  • @mogesyonastessema4987
    @mogesyonastessema4987 หลายเดือนก่อน

    Your alliance to this barbaric government will ruin your career! Mark my word.

  • @AlekingmanAman
    @AlekingmanAman หลายเดือนก่อน

    Netsi is amazing Eze laye meqrebune amezgen

  • @abdunasirseid
    @abdunasirseid หลายเดือนก่อน

    Ooohhhhhh ❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg หลายเดือนก่อน

    ነፂየ እግዚአብሔር ጤናህን እድሜህን ይባርክልክ ረጅም እድሜ።ወንድማችን አንተ የህዝብ ልጅ እባክህን እራስህን ጠብቅ ለራስህ ግዜ ስጥ።በጣም ከባድ ነው ።እኔምያንተአይነት ኬዝ ብላኝ ዶክተሬ በጣም እየታገልኩ ነው። በቀላሉ የሚጨምር ከሆነ ሰውነታችን ።ችግር ይፈጥርብናል ።ጾም እና እንቅስቃሴ እየረዳኝ ነው ለኔ።

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ተወዳጅ ነፃነት ወርቅነን እንወድሀለን እናክብርሀለን❤❤❤

  • @yonasfikadu169
    @yonasfikadu169 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ነፂ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน

      አዎ አዎ አዎ አዎ አዎ አዎ ይችላል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 หลายเดือนก่อน

    Gbu Nessie you are the best Ethiopian actor ❤❤be blessed

  • @ethiopiantikdem8485
    @ethiopiantikdem8485 หลายเดือนก่อน

    Egziaber yetebikiln netsin.

  • @WegenaZewedu
    @WegenaZewedu หลายเดือนก่อน

    ነፂ እረፍት ያስፈልገዋል የስራ ድካም ይታይበታል ❤

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 หลายเดือนก่อน

    የአሜሪካ ባንዲራ ለምን አስፈለገ?

    • @TesnimAhmed-et6qn
      @TesnimAhmed-et6qn หลายเดือนก่อน

      የተቀረፀበትን ቦታ ነገሩ እኮ

  • @AbdiSul-gq9nt
    @AbdiSul-gq9nt หลายเดือนก่อน

    ነፂ የማይሰለች ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከዛ በዘለለ ሰውነትህ በጣም ጨምሯል እስፓርታዊ እንቅስቃሴዎች ግድ ሊልህ ነው እና ሸንቀጥ በልልን እባክህ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ መክሳት የማይችልባቸዉ ብዙ የጤና ምክንያቶች አሉት አንዱ ታይሮይድ ነዉ ስለዚህ ቢችል መካሪ አያስፈልገውም ነበር።

  • @kskjjjxjssjsjsj
    @kskjjjxjssjsjsj หลายเดือนก่อน

    ነጺን በጣም ነው የምወደው ማቆም አልቻልኩም the way he talk is so interesting.

  • @abel8835
    @abel8835 หลายเดือนก่อน

    ነፂ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡ ዝናም ክብርም ያልፋሉ እግዚአብሔር ይወድሃል ❤

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      ልብን እና ኩላሊትን መመርመር ጀመራችሁ እንዴ ?😂😂😂😂😂 እግዚአብሔርን ጌታዉን የማያዉቅ መሆኑን በምን አወቃችሁ ደፋር መጀመሪያ አይናችሁ ዉስጥ ያለዉን ጉድፍ አዉጡ።

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 หลายเดือนก่อน

    አልምትኩም እያልክ ነዉ ። አልሞትኩምን ምን አመጣዉ ዝም ብለህ ብታወራ እኮ አለመሞትህን ይታወቃል ።አልሞትኩም አልጎበጥኩም ገለመሌ እንቶ ፈንቶ።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      ምነው ተናደድክ አንተ ነህ እንዴ ሞቷል ብለህ ያስወራኸው

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      @@genetyilma7717ሰዉ ኑሮዉ ነዉ መሰለኝ በጣም ከባድ ሆኗል ወይም ብልግና እንደ አንድ ትምህርት ይሰጣል መሰለኝ። ህፃን ልጅ ተደፍራ ሞተች ሱሲባል የሚቀልድ ትዉልድ።

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 หลายเดือนก่อน

    Nets mirte artiste new ❤🎉❤❤ bazale senemegebare kelije esewake new yemenewedew

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ነፂ Mark Twain እንዲህ ብሏል' rumors of my death are greatly exaggerated.'

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ነፂ Mark Twain እንዲህ ብሏል' rumors of my death are greatly exaggerated.'

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz หลายเดือนก่อน

    ኣንተ ሞተህም ኖረህም ጥቅም የለህም እንደውም ለቤተሰቦችህ ብትሞት ይሻላቸዋል እንዳታዋርዳቸው! የጋላ ኣሽከር በአማራ ደም የቀለድከውን ኣንረሳም we r watching u

    • @taddysatenaww
      @taddysatenaww หลายเดือนก่อน

      አንተ ቡሽቲ ቆምጬ እናትህን ወር ልብዳልህ ቀለብ ከራስህ

    • @taddysatenaww
      @taddysatenaww หลายเดือนก่อน

      አንተ ግም ቆምጬ የቆማጣ ዘር እናትህን ወር ልብዳልህ ቀለብ ከራስህ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ። አቤት ብልግና አሳዳጊ የሚያሰድቡ እንደአንተ አይነቱ ነዉ። ዝም ብለህመገዛት ነዉ ምክንያቱም ላንተ አይነቱ ይበዛባችዃል።

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz หลายเดือนก่อน

      @@taddysatenaww ቆሻሻ ከብት ደሞ communicate ማረግ ይችላል እንዴ? እንስሳ ! ደሞ ከብት ዩትዩብ ላይ መቶ ይፅፋል እንዴ? ኣይፅፍም hahahahaha ዘረ ኣራጅ

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz หลายเดือนก่อน

      @@ethiopialove2463 ቱ! ደንቆሮ ኣሽከር ሁሉም ሰው እንዳንቺ ስለሚመስልሽ እኮ ነው የውሻ ልጅ! ኣንቺ እንኳን ጋላ ሳትሆኝ I am sure ባሪያ ነሽ ኣባትሽና እናትሽን ኣሽከር ኣርጎ ጋላው የሚረግጥሽ ጥንብ ገረድ ነሽ! እንጂማ ለራሱ ክብር ያለው ሰው እንዳንቺ የስነኣዳሪነት ጥግ ኣያሳይም ! Shoutout to ምሁሩ ምንዳርየለህ!

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa หลายเดือนก่อน

    Nesi❤❤❤

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu หลายเดือนก่อน

    Netsi Ethiopia lay endante madenkew artists yelm techilaleh kante bezu kum ngr yewsedal