MK TV ገጸ ገዳማት | የእመጓ ፍሬዎች...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @ambametegiya
    @ambametegiya 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል!

  • @mesiyewube
    @mesiyewube 3 ปีที่แล้ว +19

    የቅርስ አጠባበቃችን ምስጢራዊ መሆን አለበት። የአባቶቻችንን ስጋት ልንረዳ ይገባል። ዶ/ር የማያልቀውን ጸጋ ያብዛልዎት

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 ปีที่แล้ว +17

    ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መቼም ዶክተር ዓለማየሁ በርግጥ ይሄንን መጽሐፍ ሲፅፍ አባታችን እንዳሉት የመንፈስ ቅዱስ ሥራ አለበት በእውነት ይሄንን መፅሐፍ በማነብበት ጊዜ ከስሜቴ ተገንዝቤአለሁ በጣም የሚገርም ከአይምሮ በላይ ነው የዚህ መፅሐፍ ታሬክ :: እኔንም ከቅዱስ ዑራኤል ጋር በልዩ ሁኔታ አስተዋውቆኛል ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰብህንም ይባርክልህ 🙏🙏🙏

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን
      th-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3.html l

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +15

    ማህበረ ቅዱሳ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በጣም የተከበሩ ምርጥ እውቀተ ምጡቅ ኢትዮጵያዊ በእውነተኛ እና በቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ ተመርኩዘው የሚፅፍ ምርጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ecologist እና ምርጥ ደረሲ እንደናተ አይነት ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እና የሀገር ቀኝ እጅ የድንግል ልጅ እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ እውቀቱን ይሰጥልን ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ሁልጊዜ በልባችን ትኖራለህ ከእኛም አልፎ ለልጅ ልጆቻችን ስራህ እውን ሁኖ ይኖራል አክባሪው ያክብርህ ።ማህበረ ቅዱሳንም አይኖቻችን ናቹህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቹህ ብርታቱን ፅናቱን ያድልልን እንወዳቹሀለን

  • @biniyamkassahun7224
    @biniyamkassahun7224 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህን መፅሐፍ እሕቴ ልካልኝ ነበር ለማንበብ የቻልኩተ ተጀምሮ አስኪያልቅ ድረስ እያንዳንዱ ገጽ ለማንበብ የሚያጓጓ ድንቅ መፅሐፍ ነው ።ስንቴ መሰላችኹ የመውረጃ ስቴሽኔን ያለፍኩት ማንበብ ከጀመራችሁ አንገታችሁን አትነቅሉም።በዚህ አጋጣሚ ይሔን መፅሐፍ እንዳነብ የመፀሐፉን ጥሩነት የነገርከኝ አርቲስት ባቡጂ አመሰግንሃለው።

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ውስጤ ተቀጠቀጠ እናቴ የኔ እናት በረከቶ ይደረብን አይዞት አምላከ ቅድውስ ዑራኤል ለበረከቱው አብቃኝ

  • @fasikaketema5707
    @fasikaketema5707 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሱ የሚሳነው የለም ኢትዮጵያ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃታል መጽሀፉን ከተቻለ ወደውጭ ቢላክና ሌላው ክረስቲያንም እዲያውቀው እና በረከትም እንዲያገኝ ቢሸጥ እና ለሌላውም ገዳም ሆነ ቤተክርስቲያን ለመሰራት ሆነ ለማደስ ይጠቅማል።

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @tamruguta8521
    @tamruguta8521 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ

  • @gass1790
    @gass1790 3 ปีที่แล้ว +10

    ፈለግ ጥበብ ዶ/ር ዓለማየሁ
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 ปีที่แล้ว +1

    እመጓ!ቆለኛዋ መነኩሴ!! ዶ/ር አለማየሁ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
    @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 ปีที่แล้ว +5

    እመጓ መፅሐፍ ቁልጭ አድርጎ ኢትዮጵያን ያሳያል እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክቡር ደኩተር አለማየሁ ዋሴ
    እመጓ ቆላ ናዳ ገዳምን
    እመጓ ደጋ መንዝን እም ሆይ እሴት ቁጭ አድርጎ ያሳያል በስማዓም እንዴት ብዬ ላመስግን ቃል የለኝም ....

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr Alemayeu wasie እግዚአብሔር በሰማይ ስምዎን በወርቅ ይጻፍልን አሜን።
    ዋጋዎን ሰማያዊ ያድርግልን።ለቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ ሰርተዋል እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳልን አሜን።እመቤቴ በመንገዳችሁ ትቅደም እኔኮ ደስ የሚለኝ በዚህ ክፉ አስቸጋር ለቤተክርስቲያን እቅርቶች በበዙበት ዘመን እደ ዶክተር አለማየሁ ያለ ምእመን እደ ማህበረ ቅዱሳን ያለ ተቆም ለቤተክርስቲያን ስላሏት መቸም ቢሆን እደማትወድቅ አምናለሁ።
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ 👏።

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +5

    በምን ቃላት መግለፅ አላውቅም እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ዶ/ር አለማየሁ እረጅም እድሜ እስከ መላ ቤተሰብህ !!!

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልዎ ።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +6

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    ዶ/ር አለማየሁ ፀጋ በረከት ያድልልን

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 3 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ዋስይሁን በእውነት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አሜን 3

  • @gzgdbxjdhddu321
    @gzgdbxjdhddu321 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ማህበረ ቅዱስንን እግዚአብሔ ማህበሩን ያሳፋልን እንደናተ በጣም ለቤተክርስቲያን የሚተጋ አላይሁም💐

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +14

    ግሩም ነው ዶክተር በእስዎ መጽሀፍ ሀገሬን አየኋት
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን
      th-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3.html .

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ማህበረ ቅዱሳን ለኦርቶዶክስ የጀረባ አጥንትነው ፈጣሪ እንድሜያቹ ያስርዝ ምልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +5

    መሀብር ቅድስን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤናውን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @awokeendalew6478
    @awokeendalew6478 2 ปีที่แล้ว +1

    egziabher amlak tsegawun yabizalachihu

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ድንቅ መጽሐፉ ነው ያላነበባችሁ አንብቡት
    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SabrinaSabrina-tz4eb
    @SabrinaSabrina-tz4eb 3 ปีที่แล้ว +6

    የታመንክለት ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር. ይስጥልን.

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በርቱልን ማህበረቅድሳን

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 ปีที่แล้ว +3

    እፁቭ ድቅ ነዉ እድሜ ፀጋዉን ያቭዛልን ሕያዉ እግዚአቭሔር

  • @hanatadesse1297
    @hanatadesse1297 3 ปีที่แล้ว +1

    Endezi aynet Fre yafera metsehaf ayche alawkem. Doctor Egziabher abzto yibarkeh.

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልዎ ። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ድቅነው በርቱልን ደስ ነው ያለኝ የእውነት

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 ปีที่แล้ว +4

    እመጓ ትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ያሳየ ድንቅ መጽሐፍ ነው።

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 3 ปีที่แล้ว +4

    አንተኑ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ፡ አምላከ ዕዝራ ወአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ወአምለከ ቅዱስ ኤፍሬም ልዑል እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን ይባርከ፡፡

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤናውን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድቅ ስራነው ዶክተርየና ማህበረቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን መልካም ስራነው

  • @yedenekachewgetamesay9506
    @yedenekachewgetamesay9506 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jonijo5038
    @jonijo5038 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks Dr & MK!! Dr big respect for you, you are our model.

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል💝💝💝💝😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት ምንኛ መታዳል ነው

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተአለማየሁአሁንምከዝህበይእዉቀትንጠበብንይጨምርልዎእረጅምእድሜናጤናዎትንአብዝቶይስጥልንበእዉነትማህበረቅዱሳንእግዚአብሔርከናተጋርይሁልንተባረኩልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን !!
    ገዳማውያን እንኩዋን ደስ ያላችሁ!!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 ปีที่แล้ว +7

    ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ያድላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከይሁን ማስተዋሉን ፀጋውንየሰጣችሁ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘላለም ለታላቅ ስሙ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የንደዚህ አይነት ፃፊወችን ያብዛልን

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር አለማዬዉ

  • @tigistsiyoum5339
    @tigistsiyoum5339 3 ปีที่แล้ว +2

    Dokter Alemayehu ena maheber kedusanu Egziabher yemayalke bereket yadelahu

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 ปีที่แล้ว +2

    ታባረክ ድንቅ ነገር

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቤታቹን ትዳራቹን ይባርካላቹ አንተንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ ተባረክ እኛም ከአንተ ብዙ እንማራለን ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 ปีที่แล้ว +6

    ደራሲው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሁሉምገዳማትበረከታቸዉይድረሰን

  • @abrarawnega7982
    @abrarawnega7982 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ፀገውን ያድልልን

  • @emebetmelesa9443
    @emebetmelesa9443 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አለማየሁ ክብረት ይስጥልን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 ปีที่แล้ว +4

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ እንዴት ደሰስስ ይላል እድሜህን እረጅም ያድርግልን😘😘❤️❤️❤️❤️❤️ በዚህ ስራ የተባበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን በማየቴና በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 3 ปีที่แล้ว +2

    Tshegawen yabezlote metadele Yehe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alemtsehaytesfaye9937
    @alemtsehaytesfaye9937 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabhair erejim edmie ketena ga yesetelen🙏👌

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว

    እግዜ አብሔር ይስጥወት

  • @fitsescollection
    @fitsescollection 2 ปีที่แล้ว

    መጥፋቴን፣ መክሰሬን፣ መክሸፌን የሚጠቁመኝ ደራሲ ነህ፥ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ

  • @exodusmulugeta9730
    @exodusmulugeta9730 2 ปีที่แล้ว

    ልብን ያድሳል !!!

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalen xelot berketachow ayeleyen amen

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ለዚች ደረባባ ቅድውስ ሰፍራ አብቃኝ

  • @ኬርዬየኔማር
    @ኬርዬየኔማር 2 ปีที่แล้ว

    bewnet egizehabiher ybarikih sirh yibarek erejim edime fetare yistih kelib enameseginalen d/r belela sira enagignih bertalin

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว

    እመጓ ወይኔ አገቼው ባነበው የት ይሆን የሚገኘው መሀበረ ቅድውሳን የመፀሀፍ መደብር ይኖር ይሆን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @afri-deset-5451
    @afri-deset-5451 3 ปีที่แล้ว +1

    Edmiena Tena Yistilin.....

  • @afri-deset-5451
    @afri-deset-5451 3 ปีที่แล้ว +1

    Tihitina.....

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 ปีที่แล้ว

    Wow doctor 🤯

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 ปีที่แล้ว +4

    እመጓ ሙሉ ድንቅ ትረካ በአያልቅበት(ጉልማ ሰንሰለት ድራማ) th-cam.com/video/3DwxbpqcGn4/w-d-xo.html

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU ALL!!!

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว

    እርፍ ምንድነው ማረሻ ነው

  • @derejet
    @derejet 3 ปีที่แล้ว +3

    እመጓ

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን
      th-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3.html .

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 ปีที่แล้ว +2

    Yemigerm new

  • @yohannis2488
    @yohannis2488 3 ปีที่แล้ว +2

    ለኤዲተሮች....አብረሃም ወይስ አብርሃም

    • @habtamuayele9265
      @habtamuayele9265 3 ปีที่แล้ว +1

      አብርሃም thanks for your comment, how do you see the program

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว

    ሚታዌ ሚት ምንድነው ወገኖቼ ?

  • @dnmuse12
    @dnmuse12 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
    በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን
    th-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3.html