Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ and Biruk gebretsadik ብሩክ ገ/ፃድቅ Enkuan Teketelkut / እንካን ተከተልኩት NEW 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ‪@BereketTesfayeOffical‬
    Dear Bereket, I want to express my heartfelt gratitude to you for the incredible inspiration and encouragement you provided during our time together here in Minnesota. Your presence and ministry have been a true blessing to all of us. Working alongside you has been an absolute honor.
    I'd also like to extend my thanks to my dear brother Yonathan Bekure for his outstanding work in producing this project. Collaborating with you has been an immense privilege, and I am truly honored.
    Additionally, I want to express my appreciation to the talented musicians, guitarist Mihret Ab Berassaand saxophonist Natnael Gebretsadik, for their remarkable contributions.
    Thank you all for making this experience truly unforgettable.

ความคิดเห็น • 452

  • @EmebetTadesse-x2p
    @EmebetTadesse-x2p 11 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅሩን አበዛው ጌታዬ
    እስካይችል ይሄ ትከሻዬ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @henok1361
    @henok1361 ปีที่แล้ว +9

    😍😍😍yes
    የተደረገልኝ ለሁሉ ይታያል

  • @yeabsira2473
    @yeabsira2473 ปีที่แล้ว +140

    ሁለት ድንቅ ዘማሪዎቻችን እጅግ በጣም እወዳችኋለው እንኳን ጌታ እናንተን ሰጠን አንድ ላይ ስለዘመራችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል 😊🤗💙

  • @MesifinMesifin-h1w
    @MesifinMesifin-h1w 9 วันที่ผ่านมา

    በረከት ተስፋዬ ❤አድናቂ ናኝ

  • @songtube_mezmur
    @songtube_mezmur ปีที่แล้ว +7

    ከእንግዲህ ምን እፈልጋለሁ ፣ ኢየሱስን በቃ አግንቻለሁ
    ፍቅሩን አብዛዉ ጌታዬ ፣ እስካይችል ይሄ ትከሻዬ። ❤
    # ብሩካን ናችሁ 🙌
    @songtube_mezmur

  • @Axiom61
    @Axiom61 11 หลายเดือนก่อน +25

    Dear God, thank you for loving me when I didn't feel loved. Thank you for being there when I didn't have to look up to. Thank you for blessing me so I can bless others. Thank you for all the things that happened and that didn't happen. What you give is always better than what I wanted for my self. For everyone that is reading this, please know God's timing is the right timing. When you feel like giving up just go ahead and think everything that you though will never happen but happened by the grace of God.

  • @DawaAlemayehu
    @DawaAlemayehu ปีที่แล้ว +8

    wiy bereket tebarek fiker yonk sew ♥♥♥♥

  • @yordanoskebede5581
    @yordanoskebede5581 ปีที่แล้ว +43

    እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን
    ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍ እንዴትት ደስ ይላል ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ተባረኩልኝኝ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝኝ!!!

  • @samueltamene1511
    @samueltamene1511 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን🎤... biruk&beki በጣም የምወዳችሁ ድንቅ ዘማሪያን ናችሁ እድሜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @belayneshenbakom2699
    @belayneshenbakom2699 ปีที่แล้ว +9

    ቤኪ የጌታ ብዙ ፀጋና ብዙ ምህረት እንደበዛልህ ነዉ ያየዉት
    ተባረክ ወንድማችን

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ ปีที่แล้ว +7

    ተባረኩልን በፍፁም ልንሸሽገው አንችልም ብሩክ አቅም አለህ ያለህን አቅም በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አገልግሎትህ ከዚህ በላይ እንደሚሰፍ እንደሚወጣ አምናለሁ ከአልበምህ ቡሀላ ጠፍተሀል እንፀሊያለን ጌታ ይከዳሀል 😍

  • @Yeabsira_Tsega
    @Yeabsira_Tsega ปีที่แล้ว +18

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል!!!
    (ተባረክልኝ ወንድምአለሜ)
    እንደእግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ እንገናኛለን😊

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG ปีที่แล้ว +14

    Just Awesome! እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን ...................ኢየሱስ ንጉሱ ከፍ ይበል አሜን! ❤🙏

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቀንበሬን ሰብሮታል እየሱስ ብቻውን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተከተልኩት ሁሉን ነገር ትቼ
    ህይወቴ አምሮበታል ኢየሱስን አግኝቼ
    እኔስ ጠግቤአለሁ ከህይወት እንጀራ
    የጎደለኝ የለም ሆኜ ከእሱ ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ የሌላቸው ሰዎች ግን እንዴት ነው ሚኖሩት ?? እንኳን ተከተልንህ እነ ቤኪ ተባረኩልን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ የጸጋው ባለቤት ይባረክ ❤❤

  • @TRUEBELIVER1
    @TRUEBELIVER1 ปีที่แล้ว +3

    Bereket tesfaye gn mndnw mishalh be addisu albumh tebarken sanchrs ehen egziabher baleh lay bebzu ychemr tebarek❤❤

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 ปีที่แล้ว +113

    OMG! what amazing song is this 😲🥺 i can't jump it .bless u (B2)

    • @BIRUKGEBRETSADIK
      @BIRUKGEBRETSADIK  ปีที่แล้ว +14

      So happy to hear that🙌🏾🙏🏽🙏🏽🙌🏾

    • @wudifeyesa6350
      @wudifeyesa6350 ปีที่แล้ว

      ​@@BIRUKGEBRETSADIK.ዠዠዠ

    • @xget5860
      @xget5860 ปีที่แล้ว

      Jump it ??? you mean skip it

    • @Ermi.5lo
      @Ermi.5lo 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@BIRUKGEBRETSADIK/.

    • @Ermi.5lo
      @Ermi.5lo 11 หลายเดือนก่อน

      ????.

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የምውደው ይህን መዝሙር ተባረኩ ሱስ ሆኖብኛል ደግሜደግሜ ነው የምሰማው❤❤❤❤

  • @LiliYosef-v5v
    @LiliYosef-v5v 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ተከተልኩት

  • @awodianketema3304
    @awodianketema3304 11 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ አለኝ በናንተ 😍😍🎉😢🤩🤩

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፣አብዝቶ፣ዝማሪያቹሁ ይብዛ፣፣በጌታ፣በእየሰሱ ተባርኩኩልኝ ሽስሎም ሻሎም ክእየሩሳል ❤❤❤

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የኢየሱስ ክርስቶ ውለታ ብዙ ነው።ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው ለዘለዓለም። አሜን !!

  • @fikirtemelkam5690
    @fikirtemelkam5690 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ጌታ በዚ መዝሙር በሀይል ተናግሮኛል። ስሰሚው ልቤ ይንቀጠቀጣል። የመንፈስ ቅዱስ ህልውና እስከ አጥንቴ ዘልቆ ተሰምቶኛል። Both of you are anointed ! Bless you more!

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም ተከተልኩ ኢየሱሰዬ😔❤❤ ሁሉም አላፊ ነዉ ቤኪ በረከታችን እንወድሀለን ተባረኩልን

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 ปีที่แล้ว +23

    ቡራ የድምፅህ ከለር በጣም ደስ ይላል:: ለሙዚቃ ያለህ ትልቅ ፍቅር ይገርመኛል:: ድሮም ትልቅ አቅም በውስጥህ እንዳለ አምን ነበር:: ቤኪ ስጦታችን ከፍ በል::🎉

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 ปีที่แล้ว +6

      እና ስለ ድምፁ፣ ስለ ሙዚቃ እና ስለ አቅሙ አስተያየት ከመስጠት ውጪ ሌላ የምትለው መንፈሳዊ አስተያየት የለህም ማለት ነው? ክርሰትያናዊ/መንፈሳዊ አትሸትም፡፡

    • @matiey9620
      @matiey9620 ปีที่แล้ว

      ​@@tolsamuel3375Ante Demo Melkam Negern Yemikawem Tekawami Menfes Alebh

    • @YaredAyalew-c6t
      @YaredAyalew-c6t ปีที่แล้ว

      ተባረክ

  • @gedionephream7065
    @gedionephream7065 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድጄዋለበረከትእናብሩክእናመሰግናለን❤❤❤አሜን

    • @gedionephream7065
      @gedionephream7065 2 หลายเดือนก่อน

      ፍቅሩንአበዛለጌታዬ❤❤❤

  • @MimiNegash-w3w
    @MimiNegash-w3w ปีที่แล้ว +3

    Geta hoye anten teketye min godelbgne enquan tektlkuhe tebareku ❤❤❤

  • @SerkalemGSiyum
    @SerkalemGSiyum หลายเดือนก่อน

    What a beautiful song 🎶 Birukiye and Beki God bless you more!!

  • @MESGAYONI3
    @MESGAYONI3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnte new 😢

  • @ttas5482
    @ttas5482 11 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you more and more

  • @eybon3510
    @eybon3510 ปีที่แล้ว +14

    Awesome collaboration by incredibly talented brothers- God bless you!

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede ปีที่แล้ว +2

    Konjo mezmur tebareku🙏 gn atere😔

  • @bezabless
    @bezabless ปีที่แล้ว +9

    What an amazing combination of you two, love the message and the music,
    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል 🙌🙌

  • @amanuelmekonnen5094
    @amanuelmekonnen5094 9 หลายเดือนก่อน +3

    wonderful mezmur

  • @tsegayeassefa634
    @tsegayeassefa634 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን!!!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለዘላለም ሰሙ ከጨለማ ያወጣኝ ጌታ እየሱስ ❤❤❤❤❤
    ዘመናችሁ እጥፍ ይባረክ ❤❤🙏🙏ተባረኩ ።

  • @febenfikadu1358
    @febenfikadu1358 ปีที่แล้ว +1

    Birukye tefaheben eko beki tebarekulin

  • @leilenamesfin1525
    @leilenamesfin1525 ปีที่แล้ว +12

    እንኳንም እየሱስ አገኘን ❤❤❤...ተባረኩ

    • @AmanuelAyele-k3y
      @AmanuelAyele-k3y หลายเดือนก่อน

      ሰው እንዴት ነው ያለ ኢየሱስ ሚኖረው ??

  • @kalizee6722
    @kalizee6722 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተከተልኩ
    ሁሉን ነገር ትቼ
    ህይወቴ አምሮበታል
    ኢየሱስን አግንቼ
    እኔስ ጠግቢያለው
    ከህይወት እንጀራ
    የጐደለኝ የለም
    ሆኄ ከእሱ ጋራ
    What a Wonderful Song May God Bless You Both 🙏🏼🙏🏼❤️🩷✝️

  • @saved.by-grace
    @saved.by-grace ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እሰይ ደስ የሚል ዝማሬ❤❤❤ ነፍስ የሚያረሰርስ🙏🙏🙏

  • @rahelassefa9868
    @rahelassefa9868 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ነው እየሱስ ይባረክ

  • @NatiJunior-jq7eb
    @NatiJunior-jq7eb ปีที่แล้ว +1

    ብርክርክ በሉልኝ❤❤

  • @melakugetahun410
    @melakugetahun410 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow this is amazing song I love it

  • @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj
    @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj ปีที่แล้ว +1

    ቤኪ በጣም ነው የምንወድክ ትባርክ ዝማሬዋችክ dawnlod አርገን እንድንስማችው እባክህን ፍቀድ ትባርክልን

  • @Ermiaddis4395
    @Ermiaddis4395 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ እውነት ምን አይነት ዝማሬ ነው ተባረኩ በጣም ጌታ አመሰግናለሁ ስለ እናንተ

  • @derartugetachew4969
    @derartugetachew4969 ปีที่แล้ว +5

    Hallelujah! በጣም ተወዳጆች ናችሁ❤❤❤

  • @User_lovyelias1111
    @User_lovyelias1111 ปีที่แล้ว +3

    Yes I can't hide it my eyes are open and I don't want anything without JESUS

  • @M.G644
    @M.G644 11 หลายเดือนก่อน +4

    Oh this is heart takeing god bless you guys❤

  • @NigatGurmesa
    @NigatGurmesa หลายเดือนก่อน

    Jesus is Lord ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @እምዬሐገሬ
    @እምዬሐገሬ 9 หลายเดือนก่อน +3

    Musical geniuses ❤❤❤ kudos God bless y'all lots of love❤❤

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አዲስ ኪዳናዊ መዝሙር ነዉ ተባርካችኋል

  • @FasilFanuel
    @FasilFanuel ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉ ዶ ች በጣም ነው ምንዎዳችሁ ❤️❤️ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @elroegirma7690
    @elroegirma7690 ปีที่แล้ว +1

    Bereket tebeltegal tebarekuuuu

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ኢየሱስ እንኳን ተከተልኩት የተባረካችሁ ቡሩካን ዘማሬዎች ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @YehiwotfreDuressa-ic1yd
    @YehiwotfreDuressa-ic1yd ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሩን እወዳዋለው በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 2 หลายเดือนก่อน

    Birawn belegn berereo

  • @helonadejene3282
    @helonadejene3282 4 หลายเดือนก่อน

    እውነትም እንኳን ተከተልነው ይሄንን ድንቅ ጌታ!! ፍቅሩ ብዙ ነው።

  • @mutsinzicadet2986
    @mutsinzicadet2986 ปีที่แล้ว +2

    What a nice song 😮when am driving my car

  • @bilisemitiku9698
    @bilisemitiku9698 11 หลายเดือนก่อน +1

    Lyrics pls

  • @LucheHailu
    @LucheHailu 2 หลายเดือนก่อน

    Izabier yibarkachu
    Wow amazing

  • @redietsolomon-o5u
    @redietsolomon-o5u ปีที่แล้ว +12

    እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን
    ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን👌👌

  • @TakeleFekadu
    @TakeleFekadu 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስይላል

  • @tigestalemayehu-bp9rr
    @tigestalemayehu-bp9rr 7 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed song

  • @Egziybahermelkamnew
    @Egziybahermelkamnew 11 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless you both

  • @joyetesfu8712
    @joyetesfu8712 ปีที่แล้ว

    ልጠግበው አልቻልኩም😢

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም
    @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም ปีที่แล้ว +1

    Geta eyesus Zemenachu hiwotachu Agligililoti yetebareke Yihun tseguw Yibizalachu ❤

  • @Meselebefkadujega
    @Meselebefkadujega ปีที่แล้ว

    Endet lisheshigew Eyesusn linsheshigew anchilim።

  • @bettymoges6526
    @bettymoges6526 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll esey geta simu yibarek blessed song wendmoche tsegaw yibzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahderGezahegn
    @MahderGezahegn 24 วันที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @LeliseAguma
    @LeliseAguma ปีที่แล้ว +3

    Love love love this….

  • @yohannesassefa9213
    @yohannesassefa9213 ปีที่แล้ว

    እንዴት ልሸሽገው ዓይኖቼ በርተዋል...

  • @hassetdechasa2484
    @hassetdechasa2484 ปีที่แล้ว

    Uuufff tebareku fb story lay semiche you tube filega metahu tebarekulign❤❤❤❤

  • @HailuDegefa-y7s
    @HailuDegefa-y7s 11 หลายเดือนก่อน +1

    geta abezetu ybarkeh

  • @edenmesfin5450
    @edenmesfin5450 ปีที่แล้ว +10

    This touches my soul bro😭😭
    Got this on shuffle
    thank you guys for blessing us with this song ❤

  • @fertunapictures406
    @fertunapictures406 ปีที่แล้ว

    weyne brukeye edte edwededkute msmate makome alchalkume

  • @wondyasfaw931
    @wondyasfaw931 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow , May Almighty God bless you !!!

  • @AilonHaileyesus
    @AilonHaileyesus ปีที่แล้ว +4

    how am I just hearing this now!?! This is amazing 💯🙏🙌 on repeat

  • @FekerteWujira
    @FekerteWujira 3 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @MeskeremFikre-wf9wu
    @MeskeremFikre-wf9wu หลายเดือนก่อน

    God is Good❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NehemiahNehi
    @NehemiahNehi 9 หลายเดือนก่อน +1

    I❤this Gospel song, God bless bereket and biruk❤

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 8 หลายเดือนก่อน

    May God bless you both of my bloved❤❤❤🥰

  • @negiyegandabo7052
    @negiyegandabo7052 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnnn
    Haashu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Natnael2023
    @Natnael2023 17 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏼

  • @JudilemaTekalegn
    @JudilemaTekalegn ปีที่แล้ว

    Ere begeta endet endtbarikubet get zemnchun yebarik

  • @yalewgorfu
    @yalewgorfu ปีที่แล้ว +7

    It really touched me to the core bless you brothers abundantly!!!!

  • @FekerteWujira
    @FekerteWujira 3 วันที่ผ่านมา

    Wow ilove

  • @Simbosa7
    @Simbosa7 6 หลายเดือนก่อน

    Good bless you grasias❤❤❤❤❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ አመስጋኞች

  • @WederFetene
    @WederFetene หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @atoexodus
    @atoexodus ปีที่แล้ว +15

    Beautiful song!!!!

  • @kalkidanradfordtv
    @kalkidanradfordtv 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow why am I just now hearing this just wowwwww 🔥🔥🔥🔥

    • @BIRUKGEBRETSADIK
      @BIRUKGEBRETSADIK  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much sister 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾

  • @genetdafa6717
    @genetdafa6717 ปีที่แล้ว +2

    Amezing song when i heare this song i think 💭 jesus follower matthew story😊

    • @_mezmur
      @_mezmur 2 หลายเดือนก่อน +1

      me to when i hear this song i 💭 mattew 9:9

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @AmusedSwordfish-jx4mu
    @AmusedSwordfish-jx4mu 8 หลายเดือนก่อน

    Amzing word ur blessed3***

  • @NardsS-vt1ig
    @NardsS-vt1ig 2 หลายเดือนก่อน

    This Is Amazing song Ilove Berket

  • @ephratatarekegn3904
    @ephratatarekegn3904 ปีที่แล้ว +5

    I truly can't stop listening to this song 😊

  • @SerkalemGSiyum
    @SerkalemGSiyum ปีที่แล้ว +4

    Amazing song, amazing singers! Love you both !!

  • @eyuabsha
    @eyuabsha 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንኳን ተከተልኩ 🤗🤗🤗🥰🥰🥰