New የፕሮቴስታንት መዶሻ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ስለ ዮናታን የምንፍቅና ትምህርት ምን አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @henokkurabachew7957
    @henokkurabachew7957 ปีที่แล้ว +1

    የዝህ ሚዲያ ባለቤት አንተ እራስህ መናፍቅ ነህ ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው አጭበርባሪ በትክክል አድምጥ ተማሪ እኛ የተዋህዶ ልጆች ንቁ ነን
    መምህራችን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 ปีที่แล้ว +1

    Yaregal is the best teacher I have ever meet in my life.

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 ปีที่แล้ว

    መላእክት
    መልአኽ ከሚለው የዕብራይስጥ ቃልና አጌሎስ ከሚለው ግሪክኛ ቃል የተገኘ ነው። ሁለቱም ቃላት ቃል በቃል ሲተረጎሙ “መልእክተኛ” የሚል ፍቺ ያላቸው ሲሆን መንፈሳዊ አካል ያላቸው መልእክተኞችን ለማመልከት ሲሠራባቸው ደግሞ “መልአክ” ተብለው ይተረጎማሉ። (ዘፍ 16:732:3፤ ያዕ 2:25፤ ራእይ 22:8)
    መላእክት ሰዎች ከመፈጠራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት እግዚአብሔር የፈጠራቸው ኃያላን የሆኑ መንፈሳዊ ፍጥረታት ናቸው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “አእላፋት ቅዱሳን፣” ‘የእግዚአብሔር ልጆች’ እና “አጥቢያ ከዋክብት” ተብለውም ተጠርተዋል። (ዘዳ 33:2፤ ኢዮብ 1:638:7)
    በተፈጠሩበት ጊዜ መሰላቸውን የመተካት ችሎታ አልተሰጣቸውም፤ ከዚህ ይልቅ ሁሉም አንድ በአንድ የተፈጠሩ ናቸው። ቁጥራቸው ከመቶ ሚሊዮን በላይ ነው። (ዳን 7:10) መጽሐፍ ቅዱስ የግል መጠሪያና ተለይተው የሚታወቁባቸው የየራሳቸው ባሕርያት እንዳሏቸው ይጠቁማል፤ ይሁንና ትሑት ከመሆናቸው የተነሳ አምልኮ ለመቀበል ፈቃደኞች አይደሉም፤ እንዲያውም አብዛኞቹ ስማቸውን እንኳ ከመናገር ተቆጥበዋል። (ዘፍ 32:29፤ ሉቃስ 1:26፤ ራእይ 22:8, 9) የተለያየ ማዕረግና የሥራ ምድብ አላቸው፤ ከሚያከናውኗቸው ሥራዎች መካከል በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ሆነው ማገልገል፣ ከእሱ መልእክት ተቀብለው ማስተላለፍ፣ በምድር ላይ የሚገኙትን የእግዚአብሔር አገልጋዮች መርዳት፣ የእግዚአብሔርን ፍርድ ማስፈጸምና ምሥራቹን የማወጁን ሥራ መደገፍ ይገኙበታል። (2ነገ 19:35፤ መዝ 34:7፤ ሉቃስ 1:30, 31፤ ራእይ 5:1114:6)
    የመጽሐፍ ቅዱስ መዝጠበ ቃለት በአማርኛ

  • @HTDATA23
    @HTDATA23 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    ማሕበረ ቕዱሳን እመሰክርላቾዋለሁ ባያነሣቾው እግዚአብሔር ሰባክያን መማህራን አድርጎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምትባል አትቆምም ነበር በዚህ ቕርብ ጊዜ እንካን እንመልከት ስንት ልጆችዋ ተነጥቃለች በመናፍቃን ምክንያቱም የሚያሳድዳቾው እንጂ የሚይዛቾው አባቶቻችን ብሎ አላየሁም በዚህ ምክንያት ዳኒኤል ክብረት ወደ መናፍቅ መንግስት ተቀላቀለ ፊተኞች ሃለኞች የሚሎው ቃል በነዳኒኤል ታየ በሌሎቹም ታየ የሲኦል ደጆች ግን አይቹሉዋትም ስንት መማህራን ፈርተዋል

  • @jesusismyredeemer1348
    @jesusismyredeemer1348 ปีที่แล้ว

    እንደዚ ትንሽና አሳፉሪ እውቀት ታይቶም አይታወቅ ስለነፍስ ድህነት እና ስለ ነፍስ ቤዛነት ተጠየቀ እንጂ ስለ መድሃኒት አለም ተወራ እንጂ ስለጦርነት ማን ጠየቀህ

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይድረስላችሁ መጽሀፍ ቅዱስ ሳታውቁ አስተማሪ መሆናችሁ ይገርማል፡፡

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ ዎንድሜ! ማለት የምችለው ይሄን ብቻ ነው ምክንያቱም ይሄን ትምህርት ለመረዳት በቅን ልቦና ማዳመጥና እጃችን ላይ ያለውን መፀሐፍ ቁዱስ መመልከት ብቻ በቂ ነበር!

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 ปีที่แล้ว

    "ትላንት አበጋዝ ዛሬ ያረጋል" ገለባነት።

  • @zewizewiwada5511
    @zewizewiwada5511 ปีที่แล้ว

    የእግ/ርን ቃልንም ሆነ ታርክ እውቀት ሳይኖረው አስተማር ነይኝ ብሎ አደባባይ መውጣቱ በራሱ አሳፈር ነው

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 ปีที่แล้ว

    በዮሀንስ ሳይሆን በዩሀንስ በሰራው ነው ወንጌልን አታጣም!!

  • @getachewdeneke5039
    @getachewdeneke5039 ปีที่แล้ว

    በኮሜንት መጥፎ ቃል የምትፅፉ ተጠንቀቁ ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
    1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
    2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!!
    ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
    3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
    4. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡

    • @rhaymanot23
      @rhaymanot23  ปีที่แล้ว

      1. ወንድሜ ግድ ተሳስታቹሀል ለማለት የሰዎችን የግል ታሪክ እና የሰዎችን ኃጢያት እየዘረዘርክ አታምታታ። እነሱ ለሰሩት ለእያንዳንዷ ኃጢአት እራሳቸው ይጠየቁበታል አንተ በራስህ ያለውን ምሰሶ ለማንሳት ሞክር እንጂ ስለ እነሱ ጉድፍ አያገባህም። ራሱ የሰማዩ አባታችን እንድህ ነው ያለው፦ " በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ......."
      (የማቴዎስ ወንጌል 7:3)
      እናም ወንድሜ የግለሰብን ኃጢያት ከታላቋ ቤተ ክርስቲያን ጋር ለማገናኘት አትሞክር ምክኒያቱም ቤተ ክርስቲያን ይህንን ኃጢያት እንድሰሩ ስላልፈቀደችላቸው በዚህ ጉዳይ ልትጠየቅ አይገባም እንደውም አብዝታ ትቃወማቸዋለች። ስለዚህ በሌለችበት ግብር ቤተ ክርስቲያንን በጭፍን ባትተች መልካም ነው።
      2. ቅዱሳንን እኛ ሁሉን ቻይ ናቸው ብለን አናውቅም ለወደፊትም አንልም ነገር ግን ሁሉን ቻይ ከሆነ አምላካቸው በተሰጣቸው ፀጋ ታላላቅ ተአምራትን ያደርጋሉ። በተሰጣቸው ፀጋም እኛን ይራዱናል፤ ስለ ቅዱሳን ብሎም እኛን ይምረናል።
      " ስለ እኔም፥ ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ። "
      (መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:34) ስለ ዳዊት ብሎ ከተማዋን የማረ ስለ ባለሟሎቹ ቅዱሳን ብሎ ይምረናልና እናከብራቸዋለን።
      (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 10)
      ----------
      40፤ "እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
      41፤ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
      42፤ ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።"
      ከዚህ እንጻር ስለ ሥሙ ብዙ መከራን የተቀበሉ ቅዱሳንን ክብር እናገጅ ዘንድ የቅዱሳንን ሥም እንጠራለን።
      (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 9)
      ----------
      36፤ በኢዮጴም ጣቢታ የሚሉአት አንዲት ደቀ መዝሙር ነበረች፥ ትርጓሜውም ዶርቃ ማለት ነው፤ እርስዋም መልካም ነገር የሞላባት ምጽዋትም የምታደርግ ነበረች።
      37፤ በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።
      38፤ ልዳም ለኢዮጴ ቅርብ ናትና ደቀ መዛሙርት ጴጥሮስ በዚያ እንዳለ ሰምተው፥ ወደ እነርሱ ከመምጣት እንዳይዘገይ እየለመኑ ሁለት ሰዎች ወደ እርሱ ላኩ።
      39፤ ጴጥሮስም ተነሥቶ ከእነርሱ ጋር መጣ፤ በደረሰም ጊዜ በሰገነት አወጡት መበለቶችም ሁሉ እያለቀሱ ዶርቃ ከእነርሱ ጋር ሳለች ያደረገቻቸውን ቀሚሶችንና ልብሶችን ሁሉ እያሳዩት በፊቱ ቆሙ።
      40፤ ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ። ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች።
      የጴጥሮስ ደቀ መዛሙርት ጣቢታን እዲያስነሳላቸው ወደ እግዚአብሔር መለመን እየቻሉ ቅዱስ ጴጥሮስን መጥራት ለምን አስፈለጋቸው? ይህን በማድረጋቸው ጴጥሮስም አልነቀፋቸውም ልመናቸውን ሰምቶ አስነሳላቸው እንጂ።
      ምልጃን ከጴጥሮስ ስላየን ቅዱሳን ከእኛ ይልቅ ለእግዚአብሔር ቅሩባን ስለሆኑ እንድለምኑልን እንዲያማልዱልን እንለምናቸዋለን። ይህም እግዚአብሔርን ማቃለል ሊሆን አይችልም ምክኒያቱም ቅዱሳንን ለምኑልን የምንላቸው ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ነውና።
      " በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ። "
      (ትንቢተ ኢሳይያስ 56:5) ባለው ቃል መሰረት በስማቸው ቤተ ክርስቲያን እንሰይማለን ነገር ግን የምንቀበለው ሥጋና ደም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ ክቡር ደም ነው የምንሳለመው ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ነው።
      ወንጌሉ የክርስቶስ ሆኖ ሳለ የማቴዎስ ወንጌል የማርቆስ ወንጌል እንደምንለው ሁሉ ቤቱ የእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የተክለ ሃይማኖት የአርሴማ ቤተ ክርስቲያን እያልን እንጠራለን።
      ተጋድሏቸውን ሩጫቸውን ጨርሰው አክሊል በተቀዳጁበት ቀን በሥማቸው የተሰየመ ቤተ ክርስቲያናቸው ጋር ሄደን እናስቀድሳለን የጌታን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እንቀበላለን። ተሰባስበን ቃለ እግዚአብሔር እንማማራለን።
      " የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል። " ይላልና።
      (መጽሐፈ ምሳሌ 10:7)
      " በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።"
      (ወደ ዕብራውያን 10:25) በሐዋርያት ዘመንም ቀንን መድበው ይሰባሰቡ መንፈሳዊ ሥራን ይሰሩ ነበር።
      " ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ። ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።"
      (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:16)
      በቀደሙ ክርስቲያኖች ዘንድ ማህበር ነበር ዛሬ አድስ የተጀመረ አይደለም።
      የኔ ወንድም እንግዲህ ይሄ ነው እውነቱ።

    • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
      @ተስፋማርያም-ተ1ጨ ปีที่แล้ว

      መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉይ መናፍቅ የጨለመባችሁ ይህን ሁሉ ከመፃፍ ከልብ ማዳመጥ ይሻል ነበር

    • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
      @ተስፋማርያም-ተ1ጨ ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ አባቴ ሰማእታት የታረዱት በእሳት የተቃጠሉት ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነዉ ወንጌልን በህይወት አሳይተዉናል ዘመድ ወንጌል ካራቲን መገለባበጥና ማጭበርበር አይደለም

    • @HTDATA23
      @HTDATA23 ปีที่แล้ว +2

      1. ወንድሜ ግድ ተሳስታቹሀል ለማለት የሰዎችን የግል ታሪክ እና የሰዎችን ኃጢያት እየዘረዘርክ አታምታታ። እነሱ ለሰሩት ለእያንዳንዷ ኃጢአት እራሳቸው ይጠየቁበታል አንተ በራስህ ያለውን ምሰሶ ለማንሳት ሞክር እንጂ ስለ እነሱ ጉድፍ አያገባህም። ራሱ የሰማዩ አባታችን እንድህ ነው ያለው፦ " በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ......."
      (የማቴዎስ ወንጌል 7:3)
      እናም ወንድሜ የግለሰብን ኃጢያት ከታላቋ ቤተ ክርስቲያን ጋር ለማገናኘት አትሞክር ምክኒያቱም ቤተ ክርስቲያን ይህንን ኃጢያት እንድሰሩ ስላልፈቀደችላቸው በዚህ ጉዳይ ልትጠየቅ አይገባም እንደውም አብዝታ ትቃወማቸዋለች። ስለዚህ በሌለችበት ግብር ቤተ ክርስቲያንን በጭፍን ባትተች መልካም ነው።
      2. ቅዱሳንን እኛ ሁሉን ቻይ ናቸው ብለን አናውቅም ለወደፊትም አንልም ነገር ግን ሁሉን ቻይ ከሆነ አምላካቸው በተሰጣቸው ፀጋ ታላላቅ ተአምራትን ያደርጋሉ። በተሰጣቸው ፀጋም እኛን ይራዱናል፤ ስለ ቅዱሳን ብሎም እኛን ይምረናል።
      " ስለ እኔም፥ ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ። "
      (መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:34) ስለ ዳዊት ብሎ ከተማ ዋን የማረ ስለ ባለሟሎቹ ቅዱሳን ብሎ ይምረናልና እናከብራቸዋለን።
      (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 10)
      ----------
      40፤ "እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
      41፤ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
      42፤ ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።"
      ከዚህ እንጻር ስለ ሥሙ ብዙ መከራን የተቀበሉ ቅዱሳንን ክብር እናገጅ ዘንድ የቅዱሳንን ሥም እንጠራለን።
      (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 9)
      ----------
      36፤ በኢዮጴም ጣቢታ የሚሉአት አንዲት ደቀ መዝሙር ነበረች፥ ትርጓሜውም ዶርቃ ማለት ነው፤ እርስዋም መልካም ነገር የሞላባት ምጽዋትም የምታደርግ ነበረች።
      37፤ በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።
      38፤ ልዳም ለኢዮጴ ቅርብ ናትና ደቀ መዛሙርት ጴጥሮስ በዚያ እንዳለ ሰምተው፥ ወደ እነርሱ ከመምጣት እንዳይዘገይ እየለመኑ ሁለት ሰዎች ወደ እርሱ ላኩ።
      39፤ ጴጥሮስም ተነሥቶ ከእነርሱ ጋር መጣ፤ በደረሰም ጊዜ በሰገነት አወጡት መበለቶችም ሁሉ እያለቀሱ ዶርቃ ከእነርሱ ጋር ሳለች ያደረገቻቸውን ቀሚሶችንና ልብሶችን ሁሉ እያሳዩት በፊቱ ቆሙ።
      40፤ ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ። ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች።
      የጴጥሮስ ደቀ መዛሙርት ጣቢታን እዲያስነሳላቸው ወደ እግዚአብሔር መለመን እየቻሉ ቅዱስ ጴጥሮስን መጥራት ለምን አስፈለጋቸው? ይህን በማድረጋቸው ጴጥሮስም አልነቀፋቸውም ልመናቸውን ሰምቶ አስነሳላቸው እንጂ።
      ምልጃን ከጴጥሮስ ስላየን ቅዱሳን ከእኛ ይልቅ ለእግዚአብሔር ቅሩባን ስለሆኑ እንድለምኑልን እንዲያማልዱልን እንለምናቸዋለን። ይህም እግዚአብሔርን ማቃለል ሊሆን አይችልም ምክኒያቱም ቅዱሳንን ለምኑልን የምንላቸው ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ነውና።
      " በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ። "
      (ትንቢተ ኢሳይያስ 56:5) ባለው ቃል መሰረት በስማቸው ቤተ ክርስቲያን እንሰይማለን ነገር ግን የምንቀበለው ሥጋና ደም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ ክቡር ደም ነው የምንሳለመው ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ነው።
      ወንጌሉ የክርስቶስ ሆኖ ሳለ የማቴዎስ ወንጌል የማርቆስ ወንጌል እንደምንለው ሁሉ ቤቱ የእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የተክለ ሃይማኖት የአርሴማ ቤተ ክርስቲያን እያልን እንጠራለን።
      ተጋድሏቸውን ሩጫቸውን ጨርሰው አክሊል በተቀዳጁበት ቀን በሥማቸው የተሰየመ ቤተ ክርስቲያናቸው ጋር ሄደን እናስቀድሳለን የጌታን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እንቀበላለን። ተሰባስበን ቃለ እግዚአብሔር እንማማራለን።
      " የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል። " ይላልና።
      (መጽሐፈ ምሳሌ 10:7)
      " በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።"
      (ወደ ዕብራውያን 10:25) በሐዋርያት ዘመንም ቀንን መድበው ይሰባሰቡ መንፈሳዊ ሥራን ይሰሩ ነበር።
      " ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ። ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።"
      (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:16)
      በቀደሙ ክርስቲያኖች ዘንድ ማህበር ነበር ዛሬ አድስ የተጀመረ አይደለም።
      የኔ ወንድም እንግዲህ ይሄ ነው እውነቱ።

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh ปีที่แล้ว

      @@ተስፋማርያም-ተ1ጨsele chtistos kehone sew hulu le christos endeza mehone enji enesun mamlkek mamesgen min yasfelgal meskel lay letskayew amlak hono sale ke kibru werdo yadanen geta new telku ye satan sera eyesusen meshfen Ere neku bechawen waga yekfle kehone lebchaw yemlek zend yegbawal

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 ปีที่แล้ว

    አንድ ጥያቄ ብቻ የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም እኩል ነው???

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርህ ዎንድሜ!!!

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሔር ለሙሴ አንድ ጽላት ነው የሰጠ!ሲቀጥል መልአክትንም ሆነ ጻድቃንን እደምታመልኩ በግልጽ የታወቀ ነው !

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ።
    ሊቅ ልቃዉንት ማለት ምን ማለት ነው?
    ቀጥታ የተፃፈዉን ቃል ገልብጦ የምያነብ ማለት ነው ወይ? የመጽሐፍ ቅዱስ ተቃዋሚ ማለት ሳይሆን አይቀርም ።
    1.ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ ።ማለት በመላዕክት፤በፃድቃን ሰዎች ስም ታቦት እየቀረፅክ አምልክ ማለት ነው ወይ?
    2. ስድስት ቀን ሥራ ሰባተኛዉ ቀን ግን ለእግዚአብሔር ሰንበት ነውና ዕርፍ ማለት 30ውን ቀን ሁሉ ለአማልክት ሰጥተህ ሣትሠራ በድህነት ቆርፍደህ ሙት ማለት ነው ወይ?
    3. “ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”- ገላትያ 2፥16
    መዳን በሥራ ነው ወይ?
    4. “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”- ገላትያ 2፥21
    ድነት በመላዕክት አማላጅነት የሚገኝ ከሆነ፥
    የክርስቶስ ሞት ከንቱ ነው ማለት ነው ወይ?
    5. “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”- ሐዋርያት 4፥12
    ታዲያ ሌሎች ስሞች ለምን ከየት መጡ?
    6. ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ሊቅ ልቃዉንት ነን እያላችሁ ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ቃል ዉጭ አድርጋችሁ፤የሲኦል ልጅ አታድርጉት ።
    “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።”
    - ማቴዎስ 23፥13 ያለዉን የክርስቶስን ቃል አስቡ
    ክርስቶስን ወደ ምድር ያመጣው የሰዉ ልጆችን ከሲእል የማዳን ጉዳይ እንጅ ሌላ አይደለም ።ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠይቃል፤ይፈርዳልም።

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ ፊደል በስርአቱ አንብቦ ለማያቅ ሁሉ በየ አደረሹ ለምጮህ እንኳን የጌታ ሰዉ ነብይ እየልክ የለ እንደ ለእነሱ በእዉቀት ደረጀ ነዉ ስም የምሰጠቸዉ።
      ኦርቶዶክስን ከመተቸት ቀድማቹ መጽሐፍ
      ቅዱስ ብሉይ ክደንንም ሀድስ ክደንንም እኛ አንብቡ ። እኛ ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጣ ትምህርት የለንም
      በምዕራባዊያን ተረት አትሰቱ በአዉሮፓ ተረት አትሰቱ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ ለአጥ የተነገረዉን ለፃድቅ ለጠኦት የተነገረዉን ለታቦት እየሰጠችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አተጠሙ

    • @girmamengistu6216
      @girmamengistu6216 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነኝ አንተ ራስህ በምታወራው ወረ እርግጠኛ አይደለም።

  • @solomonshewandagn2189
    @solomonshewandagn2189 ปีที่แล้ว

    መዶሻውን የሰራው ራሱ አለ

  • @derejetadese7150
    @derejetadese7150 ปีที่แล้ว

    ጥርት ያለ ት/ት ምድረ ፕሮቴስታንት በደንብ አድርገህ ስማ! ተሸክማችሁ የምትዞሩትን መጽሐፍ ቅዱስ ገልጣችሁ የማታነብት የማትረዱት ለምንድንነው?

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 ปีที่แล้ว

    ግን አፍራሽ ቃል ነው

  • @ananyayonas8571
    @ananyayonas8571 ปีที่แล้ว +1

    እየሱሰ በቂና ከበቂ በላይ ነው አባቴ የእርሶ መፅሀፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን የለውም እንዴ?

    • @ash4805
      @ash4805 ปีที่แล้ว

      Already Kemote wusha gara orthodox tewahido hibret yelatim.1st read to biluy kidan.egzihaber aynachun yikfetlachu.

    • @menberbeza1073
      @menberbeza1073 ปีที่แล้ว +1

      የተደፈናው ጇሮክን ከፍተክ ስማ እሱማ የብሉም የአዲስ ኪዳን ባለቤት ነው እሺ

    • @ananyayonas8571
      @ananyayonas8571 ปีที่แล้ว

      እኔ ያልኩት እየሱሰ ክርስቶስ በቂና ከበቂ በላይ ነው ደባል ጣኦትን አስውግዴ አለበለዚያ ከነ ስድባቹህ ፍርድ ይጠብቃቹሀል,

    • @ananyayonas8571
      @ananyayonas8571 ปีที่แล้ว

      @@ash4805 ታሪክና ተረት ህይወት አይሆንም ሀይማኖትም አያድንም አዳኝ እውነትም ህይወትም መንገድም የሆነው እየሱስ ብቻ ነው ሀይማኖት ስድብ ያስተምራል እየሱስ ግን ትህትናን ያስተምራል ወንድሜ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እይንህንም ያብራልህ.

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 ปีที่แล้ว

    እርስዎ መምህር እንደሆኑ አምነዋል ህዝብም ተቀብሎዎታል፤ ማንም በነበረበት ወቅት ለዝብ የሚጠቅም ተግባር ባደረጉ ጊዜ መድኃኑትነት ወይም አዳኝኘት ሊባል ይችላል። የክርስቶስ አዳኝነትና መድኃኑትነት ቤዛነትም ከኃጢአትና ከዛላለም ሞት ነው። ታድያ እርስዎ ለሳኦል ዮናታን ለሙሴ ለሃጥአንንም ለነማርያምና ለመላክትም እንደሚዘምሩትና እንደሚያደገድጉት ይሰብኩላቸዋልን? በሙሴ ማማን ማለት እግዚአብሔር እንደመረጠው አመኑ ማለት ዛሬ ሙሴ ያድነኛል ማለት አይደለም። እንዳው መምር ስሆን መልስ ካልሰጠሁ አፍራለሁ በሚል መታየት አላወቂነትን ወይም ስሁትነትን ማራቆት ነው።
    አላልኩም ስትሉ በተክለሀይማኖት እንትንና በማርያም ይዳናል ማለት ምንድንነው? መቀበጣጠር ከምማሳት አያተርፍም።

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 ปีที่แล้ว

    menafik malet taot amilaki fituran amilaki ye mutan photo amilaki malet new.ortodox kirstosin atawukim. be geltse taot kertsa tamelalech.ahun gizew yewengel new.kotet hulu be yesus sim ke miderachin yeweged.

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 ปีที่แล้ว

    አይ ግጽንም አምልኩ

  • @tilahunalegn3126
    @tilahunalegn3126 ปีที่แล้ว

    ዋናውን መድሃኒት " አንተም" አትበሉ።

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 ปีที่แล้ว

    ትንሽ እውነት ብዙ ውሸት