እንግዳ አቀባበል(Hospitality) ምን ማለት ነው? ከባህላዊ እንግዳ አቀባበላችን የዘመናዊ ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ምን ሊወስድ ይችላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • በእርግጥም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባዮች ነን?
    እንግዳ አቀባበል ማለት ከሌላ አካባቢ ወደ እኛ ወደ ቤታችን(ወደ ሆቴላችን) የመጣን ደንበኛን መምጣቱ ደስ ሊያሰኘው በሚቻለው መንገድ አቀባበል ማድረግ ነው። ይህም ሰላምታ ከመስጠት ያለፈ ነው። ይህ አይነቱ የእንግዳ አቀባበል በገጠሪቱ የሃገራችን ክፍል ባለው ማህበርሰብ ያለና ባህል የሆነ ነገር ነው። ይህንን እንግዳው ደስ የሚሰኝበትን እንግዳ አቀባበል ደግሞ ለሆቴላችን በሚሆን መልኩ ወስደን ልንተገብረው ብንችል ጥሩ የሆናል
    እንግዳን ስንቀበል የእናን ማህበርሰብም ሆነ የ እንግዳውን ባህል እና እሴት በጠበቀ እና ባከበረ መልኩ መሆን አለበት።
    ውድ ተከታታዮቻችን ከዚህ በተያያዘም ሆነ ተያያዥ ጥያቄዎች እና አስተያየት ካላችሁ በቴሌግራም፣ በ ሊንከዲን እና በኢሜይል እንደዚሁም በዚሁ አስተያየት መስጫ ላይ ልታገኝን ትችላላችሁ። ስለምትከታተሉን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
    Telegram: t.me/EhiHo
    LinkedIn: www.linkedin.c...
    Email: ethiho25@gmail.com
    P.O.Box: 21493 Addis Ababa; Ethiopia Code 1000

ความคิดเห็น • 2

  • @WorkuAshenafi
    @WorkuAshenafi 27 วันที่ผ่านมา

    Thanks for this good idia
    Yemir dess yilal

  • @PreventiveMedicine12
    @PreventiveMedicine12 17 วันที่ผ่านมา

    Thanks, where are the training courses given?