- 15
- 35 010
Ethio-Hospitality
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 22 ก.ค. 2015
Thank you for following Ethio-Hospitality! ኢትዮ-ሆስፒታሊቲን ስለተወዳጃችሁ እና ስለምትከተሉን እናመሰግናለን!!
ኢትዮ-ሆስፒታሊቲ የሰራቸውን ውስን ቪዲዮዎች ስለወደዳችሁሉን እና ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። በቀጣይ በተለያዩ የሆስፒታሊቲ ርዕሰ ጉዳዮች ማቅረባችን እንቀጥላለን! አሁንም ለሌሎች ይዳረስ ዘንድ መውዳዳችሁን ማጋራታችሁን እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ!!
มุมมอง: 52
วีดีโอ
Qualities of Good Waitress/Waiter(የጥሩ አስተናጋጅ ባህርያት)! አስተናጋጅ ምን አይነት ዕውቀት፣ክህሎት፣ባህርይ እንዲኖረው/ራት ይጠበቃል?
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
ለቀጣሪዎችም ለተቀጣሪዎችም ሊያውቁት የሚገባ! የመስተንግዶ ስራ የታዘዘውን ምግብ እና መጠጥ አምጥቶ ከማቅረብ የዘለለ ሙያ ነው። አንድ የሆስፒታሊቲ ተቋም(ሆቴል፣ካፌ፣ሪስቶራንት፣ባር፣ሪዞርት...ወይንም ሌላ ተዛማጅ) እንግዶቹ እንዲበዙለት ትርፋማ እንዲሆን ከፈለገ አንዱ እና ዋናው ተግባር ለስራው በዕውቀት በክህሎት እና በስራው ስነ-ምግባር ብቁ የሆኑ የምግብ እና መጠጥ አስተናጋጆችን መቅጠር ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ ሙያ ላይ ሰልጥኖም ይሁን በልምድ የሚሰራ ሰው በዚህ ቪዲዮ የተካተቱት 11 ባህርያት ሊኖርት ቢችል ውጤታማ እና ተወዳዳሪ ሆ መቀጠል እና በሙያው ማደግ ይችላል።
እንግዳ አቀባበል(Hospitality) ምን ማለት ነው? ከባህላዊ እንግዳ አቀባበላችን የዘመናዊ ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ምን ሊወስድ ይችላል?
มุมมอง 8323 หลายเดือนก่อน
በእርግጥም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባዮች ነን? እንግዳ አቀባበል ማለት ከሌላ አካባቢ ወደ እኛ ወደ ቤታችን(ወደ ሆቴላችን) የመጣን ደንበኛን መምጣቱ ደስ ሊያሰኘው በሚቻለው መንገድ አቀባበል ማድረግ ነው። ይህም ሰላምታ ከመስጠት ያለፈ ነው። ይህ አይነቱ የእንግዳ አቀባበል በገጠሪቱ የሃገራችን ክፍል ባለው ማህበርሰብ ያለና ባህል የሆነ ነገር ነው። ይህንን እንግዳው ደስ የሚሰኝበትን እንግዳ አቀባበል ደግሞ ለሆቴላችን በሚሆን መልኩ ወስደን ልንተገብረው ብንችል ጥሩ የሆናል እንግዳን ስንቀበል የእናን ማህበርሰብም ሆነ የ እንግዳውን ባህል እና እሴት በጠበቀ እና ባከበረ መልኩ መሆን አለበት። ውድ ተከታታዮቻችን ከዚህ በተያ...
የእንግዳው የመልቀቂያ ጊዜ(Checkout Stage of Guest Cycle): ለሆቴል እንግዶች የማይረሳ ስንብት ማድረግ እና መፍጠር
มุมมอง 3104 หลายเดือนก่อน
Part 1: th-cam.com/video/R5WG-nVqDNc/w-d-xo.html Part 2: th-cam.com/video/39IPZlI2Lj8/w-d-xo.html Part 3: th-cam.com/video/1pCKN3BMrfU/w-d-xo.html በቅድሚያ ስለምትከታተሉን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። በዚህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። የእንግዳው የመልቀቂያ ጊዜ ማለት እንግዳው በሆቴሉ የመኝታ ክፍል የነበረው የአንድ ቀን ወይ ሁለት ቀን ወይንም ከዚያ በላይ የሆኑ ቀናት/ሌሊት ሲጨርስ ለቆ የሚወጣበት ደረጃ/ጊዜ ነው። በዚህ ደረጃ ለደንበኛው መልካም ስንብት በማድረግ የማይረሳ ትዝታ በእንግዳው ልብ ውስጥ ማኖር እና የመጨረሻ እይ...
Occupancy Stage(የእንግዳው የቆይታ ጊዜ)-የመኝታ አገልግሎት በሚሰጡ ሆቴሎች ውስጥ የሚከናወን ተግባር
มุมมอง 3014 หลายเดือนก่อน
Part 1:th-cam.com/video/R5WG-nVqDNc/w-d-xo.html Part 2: th-cam.com/video/39IPZlI2Lj8/w-d-xo.html Part 3: ይህ በ @ethio-hospitality ዩቱዩብ ቻናል እየተዘጋጀ በሚቀርብላችሁ በዚህ ቪዲዮ ይህ ክፍል በደንበኛው የመኝታ ክፍል የቆይታ ጊዜ የእንግዳ አቀባበል እና ሌሎች የሆቴሉ የስራ ክፍሎች የሚያከናውኗቸው ብዙ ተግባራት አሉ። ለምሳሌ የእገዛ አገልግሎት መስጠት የጽዳት አገልግሎት መስጠት የምግብ እና መጠጥ አገልግሎት መስጠት የእንግዶችን ጥያቄ መመለስ፣ቅሬታ መቀበል እና መፍታት(በአፋጣኝ እና ደንበኛውን ሊያረካ በሚችል መልኩ) ከሌሎች ዲፓርትመንቶች ጋር በጋራ...
የእንግዳው የመድረስ ጊዜ(Arrival Stage of Guest Cycle). እንግዳው እንግዳ መቀበያ ፍሮንት ዴስክ ላይ ሲደርስ ምን ማድረግ አብን?
มุมมอง 6025 หลายเดือนก่อน
Part 1:th-cam.com/video/R5WG-nVqDNc/w-d-xo.html ይህ ደረጃ እንግዳው በአካል ወደ ሆቴላችን የሚመጣበት ጊዜ ነው። በዚህ ደረጃ ደግሞ ሁለት አይነት ደንበኞች ይመጣሉ። አንደኛው አስቀድሞ ቦታ ያስያዘ (Guests who have reservation) እና ሁለተኛው ደግሞ ቦታ ሳያስይዙ በቀጥታ መጥተው የመኝታ አገልግሎት የሚጠይቁ (walking guests) ናቸው። If you have any questions or if you want to join our pages you can find us on: Telegram- t.me/EhiHo LinkedIn- ethio-hospitality Email address:shiberu2015...
አገልግሎት ስለምሰጣቸው እንግዶች/ደንበኞች ምን ማወቅ አለብኝ? What should I know about my guests/customers?
มุมมอง 3165 หลายเดือนก่อน
ምርት እና አገልግሎታችን ምንም ያክል ጥራት ያለው ቢሆን ለደንበኛ የሚደርስበት መንገድ ትክክል ካልሆነ ትርፋማ ልንሆን እና በገባያው ተወዳዳሪ ሁነን ልንቆይ አንችልም። በተለይም በዚህ ጊዜ የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው የሚመራው በደንበኛ ፍላጎት እና ውሳኔ በመሆኑ የደንበኞቻችን ፍላጎት ምርጫ እና የማግኘት የተስፋ መጠን ማወቅ እና መረዳት ያስፈልጋል። ይህ ቪዲዮም ይህን ታሳቢ በማድረግ ሽያጭ ላይ(it could be front office department in the context of hospitality industry) ለሚሰሩ ባለሙያዎች እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። If you have any questions or if you want...
Guest Cycle -Part One-Pre-arrival Stage የደንበኛ ዑደት-ክፍል አንድ- ከ እንግዳው መድረስ በፊት የሚከናወኑ ተግባራት
มุมมอง 4606 หลายเดือนก่อน
በ ሆቴል ውስጥ ከሚሰጡ አገልግሎቶች አንዱ የመኝታ አገልግሎት መስጠት ነው። የመኝታ አገልግሎት ሲባል ብዙ ተጨማሪ አገልግሎቶችን መስጠትን ያካትታል። ለምሳሌ፦ ደንበኛውን በአግባቡ ማስተናገድ እና ጥያቄውን መቀበል፣ ያለንን ምርት እና አገልግሎት ማብራራት፣ ምዝገባ ማከናወን ፣ የምግብ እኛ መጠጥ አገልግሎት መስጠት፣ የስብሰባ አዳራሽ ኪራይ አገልግሎት መስጠት፣ የንጽህና እና የልብስ እጥበት አገልግሎት፣ የጥበቃ አገልግሎት ወዘት አብረን ልንሰጥ እንችላለን። እነዚህን አገልግሎቶች በቅደም ተከተል እና ደረጃ በደረጃ የሚከናወኑ ናቸው። ደረጃዎቹም አንድ ላይ "የደንበኛ ዑደት(Guest Cycle)" ብለን እንጠራዋለን። የዚህ ቪዲዮ ዋ...
Provide Visitor Information Part 3(Seeking Feedback on Service)(ከደንበኞች አስተያየት(ግብረ-መልስ) መቀበል
มุมมอง 5092 ปีที่แล้ว
This video is prepared to help hotel and tourism trainees in the #TVETs, Universities and for those who are on job in hotel(front office) and visitor information centers. This is the part which describes about seeking and collecting feedback on service from customers to be sure whether customers have been satisfied or not by the service(information) we gave. #hospitality #hotel #tourism #Ethiop...
Apply Hospitality Skill in the Work Place (የእንግዳ ተቀባይነት ክህሎትን በስራ ቦታ ተግባራዊ ማድረግ)
มุมมอง 7652 ปีที่แล้ว
The video entitled with "Apply Hospitality Skill in the Workplace" explains what hospitality is, hospitality industry, and tasks to be performed while providing hospitality service. In addition to this it mainly focuses on skills required to provided hospitality service. "የእንግዳ ተቀባይነት ክህሎትን ተግባራዊ ማድረግ" በሚል የቀረበው ይህ ቪዲዮ እንግዳ አቀባበል ምን እንደሆነ፣ የእንግዳ አቀባበል ክህሎት የሚያስፈልጋቸው ዘርፎች ምን እንደሆኑ፣ እንግዳ በማሰተናገድ ...
Provide Visitor Information: Part 2 - "Provide Information"
มุมมอง 6762 ปีที่แล้ว
This video is prepared to help hotel and tourism trainees in the #TVETs, Universities and for those who are on job in hotel(front office) and visitor information centers. This is the part which shows what to do while providing information for a visitor who is in need of the of information. It specifically concerned about " Providing Information". If you have any question you can write on email ...
Provide Visitor Information-Part-1 (Access and Update Visitor Information)
มุมมอง 5482 ปีที่แล้ว
This video is prepared to help hotel and tourism trainees in the #TVETs, Universities and for those who are on job in hotel(front office) and visitor information centers. This is the part which shows what to do before providing information for a visitor who is in need of the of information. It specifically concerned about "Accessing and identifying visitor information". If you have any question...
Qualities of good waiters/waitresses/ የመልካም አስተናጋጅ ባህርያት
มุมมอง 10K4 ปีที่แล้ว
The aim of this video is to give information about good qualities of waiters/waitresses to those who want to work as waiters or waitresses or for those who are learning hotel operation and for those who are working now. የዚህ ቪዲዮ አላማ በአስተናጋጅነት ሙያ መስራት ለሚፈልጉ፣ሆቴል ኦፕሬሽን እየተማሩ ለሚገኙ ተማሪዎች እንዲሁም በሙያው እየሰሩ ላሉ ሰዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡ If you have any question and suggestions for improvement for further readin...
Procedures of Food and beverage service/የምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ ቅደም ተከተል
มุมมอง 18K4 ปีที่แล้ว
የዚህ ቪዲዮ አላማ ተመለካቾች የሆቴል ደንበኞችን ምግብ እና መጠጥ እንዴት እንደሚያስተናግዱ በመረዳት የእንግዳ አያያዛቸው እንዲዳብር እና የሙያቸውን ክህሎት ከፍ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው፡፡ ከዚሀም በተጨማሪ ሆቴሉ በደንበኞቸ የተመረጠ እንዲሆን በማድረግ ትርፉን ከፍ እንዲል ያስችላል፡፡ የቪዲዮው ይዘት የምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ ትርጉም እና 16 ቱ የመስተንገዶ ቀደም ከተሎችን ያስረዳል፡፡ The aim of this video is to help you to develop skills and knowledge of serving customer in hotel. It will help you to improve your profession and c...
እናመሰግናለን።አንድ ሃሳብ አለኝ እርሱም የየድፓርትመንቱ መሪዎችን የስራ ድርሻ ብታቀርብ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ።ለምሳሌ ሄድዌይተር
Yet new college new
Sele front office bedenbe aserdan bakhen
በርታ ወንድም
Thanks, where are the training courses given?
Sela Hotel manager yemiserawen sera tenesh negeren eski benateh please 🙏
Please hotel opration lay sira
Okay I will prepare
Thanks for this good idia Yemir dess yilal
Waiter malet astenagaj sayihon astenabari nwu
Yehen course areif bemibal melku yemiyastmrew college yet new
btam Enamesegin alen berta wendme
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል
Arif new yetekeskew neger ebakh sle table set up sraln
Good job 👍
አቀራረብህ አሪፍ ነው ቀጥልበት። እስቲ በጣም አሪፍ እና ጥሩ የሚከፍል ሆቴል ጠቁመኝ በተለይ ቲፕ የግል የሆነ 4 ወይም 5 ስታር ። እኔ አሁን 4 ላይ ነኝ
አመሰግናለው በፍሪንች ቋንቋ መለዋወጥ
በርታ እናመስግናለን
እኘናመሰሰግናለን
እናመሰግናለን
ቤተሰብ የመስተንግዶ ትምህርት ስልጠና ሰርተፊኬት የሚሰጥበት ትምሮ አላችሁ
አለን አዎ በተቀመጡት አድራሻዎች ይደውሉልን ወይንም የፃፉልን!
so ulunem orderm debarem senareg be kegh (right )side new?
keep up it!!!! samisha berta
እኔም ተመችቶኛል
Maashaa Allah
thank you
የምግብ እና መጠጥ ዝርዝር
Head waiter & waiter tell me the difrence
ሱፐርቫይዘር ምንድ ነው አገልግሎቱ??
የት ነው መስራት እፈልጋለው
Tmert bet ale mzgeba snt new
በጣም አሪፍ ነገር በርታ
Hi Samuel
OK Nam Is Iyasu Tsedek Hotel Sarvec Studet
Hi
ዌተር እና ሆስተስ ምንድነው የሚለያያቸው የሚያቅ ሰው ቢያስረዳኝ
Yet yggnall ye astnagajj agngn le dgess
Wowwww Betam new yetemechegn bezu eweket Agincebetalew bertaln kente bzu enmaralen
Wow Tamechehegnal Berta
Berta ebakhn
Tnx
M/r Samuel በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ እየሰራኸዉ ያለኸዉ ቀጥልበት አዳዲስ ስራዎችን ልቀቅልን እናመሰግናለን
Thanks!! Please you have to work more videos on F&B service at Supervisor and above level focus on leadership skill....
Thank You Mr. Samuel , please keep up its very useful for tourism and hotel professionals.
መምህር በጣም ነው የማደንቅህ በርታልኝ
በርታ በጣም ነው የተመቸከኝይ