ቃለ እግዚአብሔር||ለሰውነታችሁ ክብር ይኑራችሁ መድኃኔዓለም ይፈልጋችኋል|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 144

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 7 หลายเดือนก่อน +30

    ሥለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኖ የሕይወት ቃል ያሰማልን
    እኔ እኳን ተግባር የሌለኝ ከንቱ ነኝ😢

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 หลายเดือนก่อน

      የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያማቱሳለን እድሜ የድሎት ❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +19

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤

  • @Habesha893
    @Habesha893 7 หลายเดือนก่อน +87

    ሁሌ ሰማለው ግን አልተገብርም ታጥቦ ጭቃ ነኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ😢🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

    • @KemzneshYasin
      @KemzneshYasin 7 หลายเดือนก่อน +5

      Enem😢😢😢

    • @balemoya2230
      @balemoya2230 7 หลายเดือนก่อน +13

      አይዞን የሰው ድካሙ ብዙ ነው ነገር ግን በፍጹም ተስፋ እንዳንቆርጥ ሁሌም በእግዚአብሔር ፊት እንበርከክ እርሱ የ ቀናውን መንፈስ በልባችን ያትምልናል ተግተን እንፀልይ እሺ።

    • @EldanaAneka
      @EldanaAneka 7 หลายเดือนก่อน +7

      እየሰማህ ግን አለመለወጥህን ማወቅ በራሱ የመስማት ውጤት ነውና ከመስማት እንዳትቆም

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 7 หลายเดือนก่อน +5

      እኔሰ ብትይ እግዛብሄር መንገዱን ይምራን 🙏🙏🙏🥹🥹

    • @alamebekalebekele6233
      @alamebekalebekele6233 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሁላችንንም እግዚአብሔር ያሰበን

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 7 หลายเดือนก่อน +23

    አባታችን በፀሎቶት ያስቡን ነፍሳችን የሚረክስበት ትልቁ መጥፊያችንን ነው ዛሬ የሚያስተምሩን 😢😢

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 7 หลายเดือนก่อน +15

    መልካም አባት ስለሰጠሄን በዚህ ዘመን ፈጣሬ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን 1000%እግዝኣብሔር ያኑርልን👏👏👏♥️♥️♥️

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 7 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን
    ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢

  • @HeleneAmogne
    @HeleneAmogne 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ammmmmmmen❤❤❤❤

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የተማርነው በልባችን ይፃፍልን 👏👏👏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤

  • @JamuHaw
    @JamuHaw 7 หลายเดือนก่อน +3

    Qal hiwet yasemalen abatachen yesemanehun ɓe libona itsafilin

  • @liltya3613
    @liltya3613 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 หลายเดือนก่อน +2

    Kal hiwot yasemalen abatachen egzaber hamlakachen hoyi yesmano belebonachen asadereln😢😢🙏🙏😔

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 7 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ እንደምን አሉ እርስዎ የሚያበሉን ፍትፍት የሚያጠጡን እረጎ የማያልቅ ነው እኛን እንደመገቡን እግዚአብሔር ይመግቦት ቀለ ሕይወት የሰማልን ❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን አሜን !!

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት አሜን አሜን

    • @TsehayEndale
      @TsehayEndale 7 หลายเดือนก่อน

      😮😊,

  • @SabonOrom
    @SabonOrom 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤sagaale jirenyaa sii yaa dhagesisu Abbaa kanyaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏☝️

  • @tru1614
    @tru1614 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @sikosilo6406
    @sikosilo6406 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen klhiwtn ysmalen abatacihn edmen ktena ystelne

  • @haregshita9685
    @haregshita9685 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ፈጣሪ በዚህ ዘመን ያብዛልን፡፡

  • @Baronthepomeranian
    @Baronthepomeranian 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @gadiseadugna6904
    @gadiseadugna6904 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abbatehooy regim edmeeenatena yestelen ❤🙏🙏🙏 kelehiwot yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባ.ቃለህይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏አባ.በረከተዎ.ይድረሰነ.

  • @hawanaam9628
    @hawanaam9628 7 หลายเดือนก่อน +1

    amen❤❤❤❤❤

  • @oforaEntertainment
    @oforaEntertainment 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን !!! ትምህርትዎ ኣይጠገብም!!!

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫

  • @Mak9208
    @Mak9208 4 หลายเดือนก่อน

    እራሴን ሁሌ እንደወቀስኩኝ ነዉ አቤቱ አስበን

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 7 หลายเดือนก่อน +2

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️

  • @ethiopiaethiopia6793
    @ethiopiaethiopia6793 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏

  • @መርከቤመጠለያዬ
    @መርከቤመጠለያዬ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ
    @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አምላካችን ክርስቶስ በቤቱ በቃሉ ያፀናን ዘንድ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አባታችን እረዴኤት በረከተዎ ይድረሰን በእድሜ በጤና ይቆዩልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alamebekalebekele6233
    @alamebekalebekele6233 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Abatachin kale hiwot yasemalen❤❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲✝️

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን የሰማነዌን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @helengebreselassie241
    @helengebreselassie241 7 หลายเดือนก่อน +2

    amen 🙏🙏🙏 yeaba ssema betam ko lbe yemnekaj

  • @MuluRega
    @MuluRega 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን😢😢🥺🙏

  • @Habetam19
    @Habetam19 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልሕየውት ያስማልን ❤️❤️❤️❤️

  • @fggh6526
    @fggh6526 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @aberufisha
    @aberufisha 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን በረከትዎ ይድረሰን አባታችን❤

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎቶት አስቡን 🙏

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወዶት አባት አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Baronthepomeranian
    @Baronthepomeranian 7 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ስለ ስንበት ብታስተምሩን በትህትና እተይቃለሁ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @yisihakgashaw
    @yisihakgashaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @GjuYu8
    @GjuYu8 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን በፀሎቶት አስቡን

  • @TesegDras
    @TesegDras 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @alamebekalebekele6233
    @alamebekalebekele6233 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @ወዲማዘሯ-or7tq
    @ወዲማዘሯ-or7tq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤አባታችን🎉🎉🎉

  • @እቢ
    @እቢ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልዩ ትምህርት ነዉ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን

  • @TsehayMohammed-e8f
    @TsehayMohammed-e8f 5 หลายเดือนก่อน

    /አባታችን እድሜ እና ጣና ይሥፀልን

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @newaylegesse4142
    @newaylegesse4142 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንእድሜጤናይስጥያገልግሎትዘመኖትይባርክሎትእ/ርይጠብቆትበፀሎቶትአስብኝ❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BerhanemeskelLakew
    @BerhanemeskelLakew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልኝ አባቴ እኔምሰምቼ የምለወጥ እንድሆን ጸልዪልኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🌺🌺❤👏🙏🙏👏👏

  • @AmiWuletaw
    @AmiWuletaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሆ እሚገርም ነው ሁሌ ስብከወትን በሰበረ ልብ
    አዳምጠዎታለሁ ግን የሰማሁትን ያዳመጥኩትን መኖር አልቻልኩም
    ታጥቦ ጭቃ ነኝ
    በፅሎትዎት ያስቡኝ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 หลายเดือนก่อน

    MEMHROY BEREKETO AIYLEYEN QALYOT YASEMALN !

  • @woldiekassa1474
    @woldiekassa1474 7 หลายเดือนก่อน

    A.en amen amen kalehewet yasemalin

  • @asterurkie7081
    @asterurkie7081 7 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @YafetMesfn
    @YafetMesfn 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት❤🙏🙏👏👏🌺🌺🌺🌹🌹💐💐🌷🌷

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያም-ሠ9ጀ
    @ወለተማርያም-ሠ9ጀ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃል ሂወት ይስማልን👏👏👏

  • @ramismobile5470
    @ramismobile5470 7 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን❤🎉

  • @limatteferi6205
    @limatteferi6205 7 หลายเดือนก่อน +1

    Embirhan hoye Erjegn ere

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FtsumchakaFtsumchaka
    @FtsumchakaFtsumchaka 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትያሰማልንአሜን

  • @Aአመለወርቅ
    @Aአመለወርቅ 6 หลายเดือนก่อน

    ታሪኬን ቀያሪ😢😢😢😢ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤
    ❤❤❤❤❤

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢❤❤

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢❤❤😢❤

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MemeLyonork
    @MemeLyonork 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @naemnhabtemariam2630
    @naemnhabtemariam2630 7 หลายเดือนก่อน +2

    Temesgen yesuss

  • @memeali5294
    @memeali5294 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TegstTeka-t2c
    @TegstTeka-t2c 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tesh8396
    @tesh8396 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yedng
    @yedng 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤❤❤amen❤❤❤amen❤❤❤kalywet🎉🎉🎉yasemaln🎉🎉🎉bxega🎉🎉🎉ytebk🎉🎉🎉eizabhr

  • @manuel2445
    @manuel2445 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏❤😭🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏😭❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @alemtsehayhabte5231
    @alemtsehayhabte5231 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃሎ ሁሉ ፈውስን ይሰጣል እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤