ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቆንጆ ነው እህት ባለሙያ ነሸ በጣም እግዚአብሔር ይባረክሸ ሰራወችሸን ወድጀዋለሁኝ
ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰቦችሽ የዛሬ አመት የሰራሽው ቪዲዬ ፍላጋ ስዞር ስዞር አገኘሁት የኔ ቆንጆ በመፅሀፍ ቢሆን ተገላገልን ነበር አስቢበት በጣም ነው የምሰራው ምግቦችሽን በሙሉ የዳቦ አንደኛ ነው የአበባ ጎመኑን አልዋሽም አልሞከርኩም የጥቅል ጎመኑ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ያቺን ዞሮ መግቢያ ሀገራችንን ሰላሟን ይስጣት ለህዝቧም ፍቅርን ያላብስልን ሰላሙን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ሜላዬ ሁሉንም እየሰራን ነው ዛሬም የድንች ሽሮውን ሰርቻለሁ እባካችሁ ሁሉንም ሞክሩት በጣም ልዬ ነው ሜላዬ አመሠግናለሁ ።
በጣም ደጋግሜ ነው የሠራሁት ሜሉ አንደኛ🙏🥰🥰
Meluye yene balemuya keep shining ene erasu balemuya lehon new meselegn anchin eyayehu
እናመሰግናለን ሚሊ በጣም በለሞያ ነሽ ከአንቺ ቡዙ ተምሬለው
በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
I was just wondering what to make for lunch. I am gonna give this a try. Thanks Melu :)
ጥሩ ለውጥ ለአይንም ያምራል Thank u !
አሁን ሰራሁት በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ።እንደአስተያየት፣ብዙው ምግብሽ፣በዘይት የሚጠበስ ነው ይሄ ደግሞ ለጤና ጥሩ አይደለም።በኦቨን ለማብሰል ሞክሪ።የማክዶናል ምግብ ነው የሚመስለው።
Every thing very nice but did you boil cabbage before mix it with the another ingredients....???
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ይጣፍጣል ሃሃሃማለቴ አሁን ልሰራው ነው አመሰግናለሁ
ሜሎዬ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ስርዓትሽ እራሱ ደስ ይላል አድሎሻል
እናመሰግናለን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ቆንጆ ነዉ
ሀይ ሜሉ አዲስ ገቢ ነኝ አሪፍ ነው እማታቀርቢያቸው እጂሽ ይባርክህ ሀገር ቤት ስንገባ እንስራዋል
ከነቃናሽ ለዛ የማስረዳት ብቃትሽን ወድጃዋለሁ ምርጥ የኤትየጰያ ልጅ ባለሞያ
ሜላዬ ስጠብቅሽ መጣሽልኝ የኔ ባለሞያስወድሽ እኮ ♥♥♥
አሪፍ ነው፤ የሽምራ ዱቅትም መጠቀመ ይቻላል።
በጣም ደስ የሚልን ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በፌስቡክም ብትልኪልን መልካም ነው ማለት የይቱብ ሸበካ የሌለን አልን
ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ
Melu gobez tchyalesh yewnet hule new mketatelsh berchi emokrewalew kelal ymeslal
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም
tikilgomenu tekeklowal ende?
አሪፍ ነው ተመችቶኛል.ምግቤት አለሽ ?
በስመአብ አቤት እንዴት ባለሞያ ነሽ ይሄ እጅ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Well done you are very creative!
wow.wow.melet its good adia thankyou
Meliye betam ytaftal tnx balemuya eyaderegshign new
አሪፍ አሪፍ የምግብ አሠራር ቪድዮ እያቀረብሽልን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን። በተለይ ደግሞ የምተጠቀሚው ግብአት በቤታችን ያለ እና ከቤታችን የማይጠፋ መሆኑ ትልቅ ነገር ነው። መጠየቅ የምፈለገው ግን የሚጠበስበት ዘይት በድጋሚ ለሌላ ነገር መጠቀም ይቻላል ወይ?? የሚጠባበሱት ነገሮች አድረው መበላት ይችላሉ ??
Melat you are so 'Balemuya'!Tebarekilign
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም ሟያሽን እወደዋለው በርቺ
Wow betam Gobez neshi egshi yibark 😘😘
Wow yene balamoya sis
መልክ ብቻ ስጠኝ ሞያ ከሜሉ🤗😍
ሜልይበጣም ነው ይምውድሽ እናት ወልዳለች ተባረኬ
ጥቅል.ጎመኑ.የበሰለነው.ወይስ.ጥሬነው.በጣም.ያምራል
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
@@melatTUBE እጅሽ.ይባርክ.በጣም.ያምራል. አመሰግናለሁ.
ሰላም Melat, ስራ ቦታ ሆኜ ነበር የማየው ምርቄ ጠጠብብ ጠብ ይል ነበር 😁
ገራሚ ነሽ 😍💕💐👌🏽
Yummy yummy siyamer enamsgenalen
እግዚአብሔር ይባርክህ ጎመኑ ትንሽ ቀቀል ይደረጋል?
Wow Melateye it looks yummmyyyyyy.......
በርቺ እናመ ሰግናለን .
ጥቅል ጎመኑ የበሰለ ነው??
Megebcheshin eyteketatelkushi hula eserewlhu betalme terhu balmya aregshignal amsegenlhu tekel gomnhun bemashin new weyese bijishi yektefshew ?
Betam amsgnalew be mashen new yefchehitu
ቆንጆ ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ tank you
Pls do try it u will love it
እሺ
Hi Melat. Did you cook the cabbage before? u didn't mention what you did before mixing the cabbage. Thank you.
No dear its not cooked .. Sorry if I confused u
No its not cooked dear sorry if I confused u
@@melatTUBE Thank you I found the previous video. I will definitely try this one.
ጥቅል ጎመን ወይንስ አበባ ጎመን
በጣም ያምራል
ባጣም ምርጥ ነው ሜሊ
Emaa tekele gonenuu Yekekelale kamefechetu Bafete?????
Ayee terie new yen ehete
እጅሽ ይባረክ ግን ጥያቄ አለኝ ጥቅል ጎመኑ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬ
ሜሉዬ ወጥ በወጥ አረኩት ቤቱን እናመሰግናለን ።
ሀሀ addisye u killed me
በጣም ያምራል 👍👍
It's looks yummy 😋 thank you 💕
ሜላትዩ በለሙያ I love it 😍👍🏿👌🏼😋
የሆነ ዓይነት ዱቄት መጠቀም እንችል ይሆን
betam desylale thank u for sharing dear
ያምራል
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው?
Mchame gobeze nesh😍
You're amazing sister specially when you explain how too cooked wow really appreciate you thanks alot♥🌼🌻🐞🙌🌹👏🥇
ጥቅል ጎመን ነው ግን? አበባ ጎመን ነው የሚመስለው
ልክነሽ ግን ካሮት ስላረገችበት ነው
ሜሊዬ ምነው ደበልበል አለ የአበባ ጎመን ይመስላል
ምርጧ 👌
ማሻአላህ ያምራል
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው የሚከተፈው?
የበፊቱን ጦቅል ጎመን ስትሰሪ ያላየንስ ሰወች የተቀቀለ ነው ወይስ ያልተቀቀለ በምን እንወቆ እዚህ ላይ የምትናገሪው ነገር የለም
የተቀቀለ አይደለም ጥሬ ነው በደንብ ተፈቅፍቆ ነው
እኮ የኔም ጥያቄነበር ጎሺ ተመለሰ
Hi Melu...tekelgomenu yekekelale mejemeriya????
Ayee teria new ke carrot gare seltefchie new hani
Hi Melat, what is the name of your food processor. Thanks
Its black and dicker dear
Meluye Abeba gomen new woyis tikil gomen? It doesn't look tikil gomen
Ayee aydelm demo seltefchie new enjie tekle gomen new
@@melatTUBE thank you for the quick reply
በጣም እናመሰግናለን ጥቅል ጎመኑን ጥሬውን ነው የምናዘጋጀው ? ያሳየሽን ጥሬ አይመስልም ። በጣም ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር እውቀትሽን ያብዛልሽ
አይ ጥሬ ነው በደንብ ደቆ ስለተፈጨ ነው. ።።አመሰግናለሁ
Wow
egunam betam enmesegenalen
ኣሁን ነው ያየሁት ፊዶውን ጥቅል ጎሞኑ የበሰለ ነው ወይ በጥረው ነው የተፈጨው
በ ጥሬው ነው
@@melatTUBE በጣም ኣመሰግናለው እህቴ በርቺ እጅሽ ይባረክ
Healthy tasty ጥቅልጎመን አማርበት
Very delicious
wawe seyamre tbrki
meliye teqele gomenu tere new weyes yebesele
Wowwww
Hi melu እነዚህ ምግቦችሽ ብትችይ በመፅሐፍ አሳትመሽ ኢትዮጵያ ቢደርሱ ብዬ አሰብኩ🤔መቼስ ነጭ ሽንኩርት : እርድ:ራዝመሪ ውስጥሽ ነው አይደል😜😁
ሀሀ በጣም ነው የምወደው ያስታውቅብኛል አይደል
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
የኔም አሳብ ነው
ጉመኑ ተቅቅሎ ነወይስ ጥሬውን ነው የምንፈጨው
ፈጣሪ ይአ ብዓ ር ክ ሽ melo
ግን ጥቅልል ጎመን አይመስለም የአበባ ጎመን ነው እህት ?
ደቆ የ ተፋጨ ስለሆነ ነው ።።እንጂ ጥቅል ጐመን ነው
It have bn my question too
እኮ እኔም ብየ አለሁ
ጥቅል ጎመን ነው በደንብ ስለተፈጨ ነው
@@melatTUBE እሺ የኔ።ባለሙያ
Hy melu mokeriw nber gen Weha ameta sfchw Tekle gomen
why don't u use big or deep pan the oil is extremly full that is dengerou if the oil drop on the fire.
Good job I like it sis
Thank u dear asetekakpalew belela gezie
ሜሉዬ ጥያቄ አልመለሽም ጥቅል ጎመኑ ጥሬ ነው የተከተፈው? ዛሬ ጨጓራዬ ይንደድ እንጂ እበላዋለሁ ቆንጅዬ ከአልጫው ስለገላጉልሽኝ አመሰግንሻለሁ ጥያቄ መልሺ ቶሎ
Am so sorry dear .ጥሬውን ነው በደምብ የፋጨሁት
ጥ ቅል ጉመኑ ተቅሉ ነው የሚፈጨው ሜሉ
አይይ ጥሬውን ነው ፍርዬ
እረ ጥቅል ጎበን አይመስለኝም አበባጎመን ነው እደ
Tasty 👍
ግብዓቶቹን ለጥፊልን
Betam yameral
betam konjo new amesegenalew mar
አረ ሜላት ባክሽ ልፁምበት እንደዚህ ቆንጆ ምግብ መብላት አልፈልግም ሁሉንም መሞከሬ ነው በተለይ ቃርያ ው እና ዳቦ በአዋዜ የስራሽውን LoL 😂
ይቅርታ የ Lol ትርጉም ብታስረድኝ
laugh out loud. በጣም መሳቅ ወይንም በሳቅ መንተክተክ LoL. 😂😃
@@FekerteBezane ተሳስተሻል እህት አለም
@@FekerteBezane “LOL” ማለት ምን ማለት ነዉ?ለመጀመርያ ጊዜ ይሄን ቋንቋ የፈጠሩት በአሜርካ SECRET SOCIETY (666) በተባሉት ሲሆን፤ በማህበራ ደረገፆች (social networks) ላይ ብዙዎቻችን በዚህ ቋንቋ ተታለናል።“LOL” ማለት ለብዙዎቻችን “LAUGH OUT LOUD” መስሎን ሰላምታችን እስኪመስል የአፍችን መፍቻ ሆኖል ::“LOL” ማለት ግን “LUCIFER OUR LORD” ወይም ሲተረጎም “ሉሲፈር(ሰይጣን) የኛ ጌታ” ነው እንደ ማለት ነዉ።ሉሲፈር( LUCIFER) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም ሰይጣን፣ጣኦት ወዘተ…. ትርጉም ይይዛል።ስለዚህ ሰዎች በማያዉቁት መልኩ ሰይጣንን እያመለኩ እያስመለኩ ስለሆኑ፣ ከዚህ ድርጊታችን(LOL) ከማለት እንቆጠብ።
@@አለምየድንግልልጅ-መ2ነ 😀😀😀
Berche
I lov it
Ezgher yestshe
ዋዉዉዉ!
wow ነው እጅሽ ይባረክ
ቆንጆ ጣፋጭ ምሳ ነበር ዛሬ ሶሱን ስሰራ የ sage ቅጠል ጨምሬበት ነበርና ልዩ አድርጎታል::
ኑሪልኝ
ጎመኑ ተቅቅሏል ወይስ በጥሬው?
ቆንጆ ነው እህት ባለሙያ ነሸ በጣም እግዚአብሔር ይባረክሸ ሰራወችሸን ወድጀዋለሁኝ
ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰቦችሽ የዛሬ አመት የሰራሽው ቪዲዬ ፍላጋ ስዞር ስዞር አገኘሁት የኔ ቆንጆ በመፅሀፍ ቢሆን ተገላገልን ነበር አስቢበት በጣም ነው የምሰራው ምግቦችሽን በሙሉ የዳቦ አንደኛ ነው የአበባ ጎመኑን አልዋሽም አልሞከርኩም የጥቅል ጎመኑ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ያቺን ዞሮ መግቢያ ሀገራችንን ሰላሟን ይስጣት ለህዝቧም ፍቅርን ያላብስልን ሰላሙን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ሜላዬ ሁሉንም እየሰራን ነው ዛሬም የድንች ሽሮውን ሰርቻለሁ እባካችሁ ሁሉንም ሞክሩት በጣም ልዬ ነው ሜላዬ አመሠግናለሁ ።
በጣም ደጋግሜ ነው የሠራሁት ሜሉ አንደኛ🙏🥰🥰
Meluye yene balemuya keep shining ene erasu balemuya lehon new meselegn anchin eyayehu
እናመሰግናለን ሚሊ በጣም በለሞያ ነሽ ከአንቺ ቡዙ ተምሬለው
በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
I was just wondering what to make for lunch. I am gonna give this a try. Thanks Melu :)
ጥሩ ለውጥ ለአይንም ያምራል
Thank u !
አሁን ሰራሁት በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ።እንደአስተያየት፣ብዙው ምግብሽ፣በዘይት የሚጠበስ ነው ይሄ ደግሞ ለጤና ጥሩ አይደለም።በኦቨን ለማብሰል ሞክሪ።የማክዶናል ምግብ ነው የሚመስለው።
Every thing very nice but did you boil cabbage before mix it with the another ingredients....???
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ይጣፍጣል ሃሃሃማለቴ አሁን ልሰራው ነው አመሰግናለሁ
ሜሎዬ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ስርዓትሽ እራሱ ደስ ይላል አድሎሻል
እናመሰግናለን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ቆንጆ ነዉ
ሀይ ሜሉ አዲስ ገቢ ነኝ አሪፍ ነው እማታቀርቢያቸው እጂሽ ይባርክህ ሀገር ቤት ስንገባ እንስራዋል
ከነቃናሽ ለዛ የማስረዳት ብቃትሽን ወድጃዋለሁ ምርጥ የኤትየጰያ ልጅ ባለሞያ
ሜላዬ ስጠብቅሽ መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ
ስወድሽ እኮ ♥♥♥
አሪፍ ነው፤ የሽምራ ዱቅትም መጠቀመ ይቻላል።
በጣም ደስ የሚልን ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በፌስቡክም ብትልኪልን መልካም ነው ማለት የይቱብ ሸበካ የሌለን አልን
ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ
Melu gobez tchyalesh yewnet hule new mketatelsh berchi emokrewalew kelal ymeslal
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም
tikilgomenu tekeklowal ende?
አሪፍ ነው ተመችቶኛል.ምግቤት አለሽ ?
በስመአብ አቤት እንዴት ባለሞያ ነሽ ይሄ እጅ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Well done you are very creative!
wow.wow.melet its good adia thankyou
Meliye betam ytaftal tnx balemuya eyaderegshign new
አሪፍ አሪፍ የምግብ አሠራር ቪድዮ እያቀረብሽልን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን። በተለይ ደግሞ የምተጠቀሚው ግብአት በቤታችን ያለ እና ከቤታችን የማይጠፋ መሆኑ ትልቅ ነገር ነው። መጠየቅ የምፈለገው ግን የሚጠበስበት ዘይት በድጋሚ ለሌላ ነገር መጠቀም ይቻላል ወይ?? የሚጠባበሱት ነገሮች አድረው መበላት ይችላሉ ??
Melat you are so 'Balemuya'!Tebarekilign
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም ሟያሽን እወደዋለው በርቺ
Wow betam Gobez neshi egshi yibark 😘😘
Wow yene balamoya sis
መልክ ብቻ ስጠኝ ሞያ ከሜሉ🤗😍
ሜልይበጣም ነው ይምውድሽ እናት ወልዳለች ተባረኬ
ጥቅል.ጎመኑ.የበሰለነው.ወይስ.ጥሬነው.በጣም.ያምራል
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
@@melatTUBE እጅሽ.ይባርክ.በጣም.ያምራል. አመሰግናለሁ.
ሰላም Melat, ስራ ቦታ ሆኜ ነበር የማየው ምርቄ ጠጠብብ ጠብ ይል ነበር 😁
ገራሚ ነሽ 😍💕💐👌🏽
Yummy yummy siyamer enamsgenalen
እግዚአብሔር ይባርክህ ጎመኑ ትንሽ ቀቀል ይደረጋል?
Wow Melateye it looks yummmyyyyyy.......
በርቺ እናመ ሰግናለን .
ጥቅል ጎመኑ የበሰለ ነው??
Megebcheshin eyteketatelkushi hula eserewlhu betalme terhu balmya aregshignal amsegenlhu tekel gomnhun bemashin new weyese bijishi yektefshew ?
Betam amsgnalew be mashen new yefchehitu
ቆንጆ ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ tank you
Pls do try it u will love it
እሺ
Hi Melat. Did you cook the cabbage before? u didn't mention what you did before mixing the cabbage. Thank you.
No dear its not cooked .. Sorry if I confused u
No its not cooked dear sorry if I confused u
@@melatTUBE Thank you I found the previous video. I will definitely try this one.
ጥቅል ጎመን ወይንስ አበባ ጎመን
በጣም ያምራል
ባጣም ምርጥ ነው ሜሊ
Emaa tekele gonenuu Yekekelale kamefechetu Bafete?????
Ayee terie new yen ehete
እጅሽ ይባረክ ግን ጥያቄ አለኝ ጥቅል ጎመኑ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬ
ሜሉዬ ወጥ በወጥ አረኩት ቤቱን እናመሰግናለን ።
ሀሀ addisye u killed me
በጣም ያምራል 👍👍
It's looks yummy 😋 thank you 💕
ሜላትዩ በለሙያ I love it 😍👍🏿👌🏼😋
የሆነ ዓይነት ዱቄት መጠቀም እንችል ይሆን
betam desylale thank u for sharing dear
ያምራል
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው?
Mchame gobeze nesh😍
You're amazing sister specially when you explain how too cooked wow really appreciate you thanks alot♥🌼🌻🐞🙌🌹👏🥇
ጥቅል ጎመን ነው ግን? አበባ ጎመን ነው የሚመስለው
ልክነሽ ግን ካሮት ስላረገችበት ነው
ሜሊዬ ምነው ደበልበል አለ የአበባ ጎመን ይመስላል
ምርጧ 👌
ማሻአላህ ያምራል
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው የሚከተፈው?
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
የበፊቱን ጦቅል ጎመን ስትሰሪ ያላየንስ ሰወች የተቀቀለ ነው ወይስ ያልተቀቀለ በምን እንወቆ እዚህ ላይ የምትናገሪው ነገር የለም
የተቀቀለ አይደለም ጥሬ ነው በደንብ ተፈቅፍቆ ነው
እኮ የኔም ጥያቄነበር ጎሺ ተመለሰ
Hi Melu...tekelgomenu yekekelale mejemeriya????
Ayee teria new ke carrot gare seltefchie new hani
Hi Melat, what is the name of your food processor. Thanks
Its black and dicker dear
Meluye Abeba gomen new woyis tikil gomen? It doesn't look tikil gomen
Ayee aydelm demo seltefchie new enjie tekle gomen new
@@melatTUBE thank you for the quick reply
በጣም እናመሰግናለን ጥቅል ጎመኑን ጥሬውን ነው የምናዘጋጀው ? ያሳየሽን ጥሬ አይመስልም ። በጣም ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር እውቀትሽን ያብዛልሽ
አይ ጥሬ ነው በደንብ ደቆ ስለተፈጨ ነው. ።።አመሰግናለሁ
Wow
egunam betam enmesegenalen
ኣሁን ነው ያየሁት ፊዶውን ጥቅል ጎሞኑ የበሰለ ነው ወይ በጥረው ነው የተፈጨው
በ ጥሬው ነው
@@melatTUBE በጣም ኣመሰግናለው እህቴ በርቺ እጅሽ ይባረክ
Healthy tasty ጥቅልጎመን አማርበት
Very delicious
wawe seyamre tbrki
meliye teqele gomenu tere new weyes yebesele
Wowwww
Hi melu እነዚህ ምግቦችሽ ብትችይ በመፅሐፍ አሳትመሽ ኢትዮጵያ ቢደርሱ ብዬ አሰብኩ🤔መቼስ ነጭ ሽንኩርት : እርድ:ራዝመሪ ውስጥሽ ነው አይደል😜😁
ሀሀ በጣም ነው የምወደው ያስታውቅብኛል አይደል
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
የኔም አሳብ ነው
ጉመኑ ተቅቅሎ ነወይስ ጥሬውን ነው የምንፈጨው
ፈጣሪ ይአ ብዓ ር ክ ሽ melo
ግን ጥቅልል ጎመን አይመስለም
የአበባ ጎመን ነው እህት ?
ደቆ የ ተፋጨ ስለሆነ ነው ።።እንጂ ጥቅል ጐመን ነው
It have bn my question too
እኮ እኔም ብየ አለሁ
ጥቅል ጎመን ነው በደንብ ስለተፈጨ ነው
@@melatTUBE እሺ የኔ።ባለሙያ
Hy melu mokeriw nber gen Weha ameta sfchw Tekle gomen
why don't u use big or deep pan the oil is extremly full that is dengerou if the oil drop on the fire.
Good job I like it sis
Thank u dear asetekakpalew belela gezie
ሜሉዬ ጥያቄ አልመለሽም ጥቅል ጎመኑ ጥሬ ነው የተከተፈው? ዛሬ ጨጓራዬ ይንደድ እንጂ እበላዋለሁ ቆንጅዬ ከአልጫው ስለገላጉልሽኝ አመሰግንሻለሁ ጥያቄ መልሺ ቶሎ
Am so sorry dear .ጥሬውን ነው በደምብ የፋጨሁት
ጥ ቅል ጉመኑ ተቅሉ ነው የሚፈጨው ሜሉ
አይይ ጥሬውን ነው ፍርዬ
እረ ጥቅል ጎበን አይመስለኝም አበባጎመን ነው እደ
Tasty 👍
ግብዓቶቹን ለጥፊልን
Betam yameral
betam konjo new amesegenalew mar
አረ ሜላት ባክሽ ልፁምበት እንደዚህ ቆንጆ ምግብ መብላት አልፈልግም ሁሉንም መሞከሬ ነው በተለይ ቃርያ ው እና ዳቦ በአዋዜ የስራሽውን LoL 😂
ይቅርታ የ Lol ትርጉም ብታስረድኝ
laugh out loud. በጣም መሳቅ ወይንም በሳቅ መንተክተክ LoL. 😂😃
@@FekerteBezane ተሳስተሻል እህት አለም
@@FekerteBezane “LOL” ማለት ምን ማለት ነዉ?
ለመጀመርያ ጊዜ ይሄን ቋንቋ የፈጠሩት በአሜርካ SECRET SOCIETY (666) በተባሉት ሲሆን፤ በማህበራ ደረገፆች (social networks) ላይ ብዙዎቻችን በዚህ ቋንቋ ተታለናል።
“LOL” ማለት ለብዙዎቻችን “LAUGH OUT LOUD” መስሎን ሰላምታችን እስኪመስል የአፍችን መፍቻ ሆኖል ::
“LOL” ማለት ግን “LUCIFER OUR LORD” ወይም ሲተረጎም “ሉሲፈር(ሰይጣን) የኛ ጌታ” ነው እንደ ማለት ነዉ።
ሉሲፈር( LUCIFER) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም ሰይጣን፣ጣኦት ወዘተ…. ትርጉም ይይዛል።
ስለዚህ ሰዎች በማያዉቁት መልኩ ሰይጣንን እያመለኩ እያስመለኩ ስለሆኑ፣ ከዚህ ድርጊታችን(LOL) ከማለት እንቆጠብ።
@@አለምየድንግልልጅ-መ2ነ 😀😀😀
Berche
I lov it
Ezgher yestshe
ዋዉዉዉ!
wow ነው እጅሽ ይባረክ
ቆንጆ ጣፋጭ ምሳ ነበር ዛሬ ሶሱን ስሰራ የ sage ቅጠል ጨምሬበት ነበርና ልዩ አድርጎታል::
ኑሪልኝ
ጎመኑ ተቅቅሏል ወይስ በጥሬው?
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው