#የራያው_ጀግና_ምስጋን_በላይ_ከልጁ_ልጅ_ጋር_እያደረግነው_አስደሳች_ቆይታ_የምስጋን_በላይ_ላም_የቀይ_ቦራይቱ_ሞይዘሯን_አንግታ_ገባች_ከበረቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  ปีที่แล้ว +2

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @s3daesesda481
    @s3daesesda481 ปีที่แล้ว +4

    የምስጋን በላይ እናት አይዞሽ አታልቅሽ ሳባት ሰው ገሎ የሞተው ልጅሽ❤❤❤

  • @ሙሉየልጀናፋቂ
    @ሙሉየልጀናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ልጅ ሁኜ እሰማነበር የምስጋን በላይ ላም ሲሉ ለካ ትልቅ ታሪክ አለው ወይጉድ ይገርማል ❤❤❤❤❤ጀግና ነው ዘሩ ይርባ ወድሞቸዋ እናተም ኑሩልኝ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ
    @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ምሥጋን በላይ ሢሉ አሁንም በህይወት ያለ ይመሥለኝ ነበር ደሥ ይላል ሥለጀግና ሢነሣ በጣም ያስደስተኛል

  • @AdinATikuAdis
    @AdinATikuAdis ปีที่แล้ว +2

    በረቱ

  • @አይኖየራያዋtube
    @አይኖየራያዋtube ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የጀግናዘር ❤ ጥጌ ወድሜ በርቱልኝ

  • @AlemuShambel
    @AlemuShambel ปีที่แล้ว +3

    መገን አያቴ❤

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว +1

    ራያን በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ባህላቼው ብቻ ሁሉ ነገራቼው የምር የራያ ልጅ ነው እማገባ እል ነበር ግን ፍቅር ጠለፈኝና ካንባሰል አገባሁ😊 ብቻ ማሻአላህ ታምራላችሁ🥰🥰

  • @picniclb7700
    @picniclb7700 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል በርቱ ❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ปีที่แล้ว

      ከድር ራያው እንደምን ስነበትችሁ ድስ ትላላችሁ
      ንጽህ ኢትዩጵያው ናችሁ
      ገነት ታምራላችሁ ❤😂

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 ปีที่แล้ว +3

    🎉🎉🎉🎉እረ ጥጊዋ ጥጋቡ አየነ ምርጥ ሰው እረ ከድርየ ወንድሜን ሰለ አሳየህኝ አመሠግናለሁ እረ ካገኘህው በአላህ ጥጋቡን ሄለን አማረ ሠላም ብላሀለይ በልልኝ እዳልደውል ሲም ካርድ የለኝም ኮንትራት ቤት ነኝ አልፈቀዱልኝ ሲም ካርድ ዋይፋይ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ

  • @ራያራዬማ
    @ራያራዬማ ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ይላም ግን እደኔ አሣብ ወደ ዞብል አቅተህ በእድሜ ገፋ ያሉ ለሡ ቅርብ ጎደኛሞች ይሆናሉ ከተባሉ ሠውች ወይም ከዚህ በተሻሉ ያውቃሉ የሚባሉ ሠወችን በጠይቅ ይበልጥ አስደማሚ ታሪክ ይወጣዋል ባይ ነኝ ይህ ወንድማችን አወ በጣም ቅርብ የሥጋ ዝምድና አለው ግን ማንም የሚያወቀውን ነገር ነው የተናገረው ምንም የተለየ ነገር የለም ይበልጥ አተ ትሻላለህ ቡዙ ነገርችን እደመነሻ እያቀረብክለት ነበር ግን እሡ በዛው የሚቀጥልበት ምንም የሚያውቀው የተለየ ነገር የለውም ካባቶቻችን ጠጋ ብለህ እረእሡን እያነሣህ እድህ በታነጋግራቸው እደውም አሥታወስከኝ እያሉ እዳልከው አንድ መጽሃፍ ይወጣዋል ባይ ነኝ የሠውየው ታሪክ

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +1

    ጥጌዋዬ ትልቁየ ስወዳችሁ ወንድሞቸ እንዴት እንደናፈቃችሁኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 ปีที่แล้ว +1

    ጠቀጥውቆ ነው እኛጋ

  • @SisMan-mp9wx
    @SisMan-mp9wx ปีที่แล้ว

    አሪፍነገር ነው እምሠራው❤❤❤

  • @mszebenay5495
    @mszebenay5495 ปีที่แล้ว +2

    አገራችን ሰላሞ ይመለስልን

  • @AlemuShambel
    @AlemuShambel ปีที่แล้ว +1

    መገን አያቴ ዞብል ላይ ተወልዶ ጎደናው ኮረንቴ ኢሳ ገሎ መጣ ተሻግሮ በባቴ ❤❤💪💪💪

  • @SaraAl-wb6ui
    @SaraAl-wb6ui ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ ጓደና እባይ ይብቀልበት ምስጋን በላይ ሞቶ ማን ሊጓድንበት ይባል ነበር

  • @YasinYerayaw
    @YasinYerayaw ปีที่แล้ว +1

    በርቱ❤❤❤❤

  • @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት
    @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት ปีที่แล้ว +1

    ዉረኔ ይባላል በኛበመቅደላ እኔ ያደኩበትነዉ ቂታ በወተት

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 ปีที่แล้ว +1

    እንዳለው፣ብዙ፣ሰወች፣የሰው፣ከብት፣ይዘርፍል፣ይላሉ፣

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 หลายเดือนก่อน

    ዳር ድንበር ያስጠበቀ ጀግና መረሳት የለበትም

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl ปีที่แล้ว +3

    ናፈቀን መንገሌ በወተት😢

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንሂድ ቆቦ ከጀግኖቹ መንደር ከነምስጋን በላይ ከፈታ ኩቢ አገር ይባላልኮ ራያ የጀግናም የቆንጆም አገር ነው

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 ปีที่แล้ว

    ራያነት💘🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BedrBedr-f3r
    @BedrBedr-f3r ปีที่แล้ว

    ከድሮ የኔን ሂወት ነው ነው ያሳየህኝ በጣም ነው የናፈቀኝ በጣም ነው እማመሰግነው

  • @KsaKsa-vn8ir
    @KsaKsa-vn8ir ปีที่แล้ว +1

    የምስጋን በላይ ላም ዳኡሪ አበለይ ይዛው ገደም አለች ቀዩ ጋራላይ እንል ነበር አሸድየ ሲሆን😢

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐

  • @salamar4516
    @salamar4516 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditomalako222
    @zewditomalako222 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemnehs1512
    @alemnehs1512 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ከድር እሳት እያነደደ❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HjfFfg-t6j
    @HjfFfg-t6j ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍😎😎😎😎

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 ปีที่แล้ว +2

    የመስጋን፣በላይ፣ላም፣ድባ፣ቀይቲቱ፣ሞይዘሯን፣አግታ፣ገባይ፣ከበረቱ፣ይባል፣ነበር

  • @MogwazEthio
    @MogwazEthio ปีที่แล้ว +1

    ከግዲህ ቀዩጋሪያ እቧይይብቀልብሽ ምስጋን በላይሞቶ ማን ሊያጓድንብሽ ይባላል የምስጋን በላይላም ቦርሌ አባላይ ዘልቃግልብጥ አለይ ቀዩጋራላይ ይባላል

    • @Alemitu654
      @Alemitu654 ปีที่แล้ว +1

      ቀዩጋርያ😍

  • @BetiBeti-r8v
    @BetiBeti-r8v ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ
    @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ ปีที่แล้ว +1

    ከድሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪👌👌🥰🥰🌹🌹🌹🥰🥰🌹🌹🌹

  • @BedrBedr-f3r
    @BedrBedr-f3r ปีที่แล้ว

    ከድር እኔ በቅርብ ወደአገር እመጣለሁ ከብት ታጋዛኝለህ እሽ ወንድሜ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl ปีที่แล้ว +1

    ሰላም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @sikosilo2107
    @sikosilo2107 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zewditomalako222
    @zewditomalako222 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shehhshahwj9555
    @shehhshahwj9555 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +2

    ከደር እደነህ በቅርብ ሀገር ልገባነው 9. አመት ቆይታ ቡሀላ ፣እሽላ አብረን እሰራለን እራያላይ

    • @picniclb7700
      @picniclb7700 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ለመሄዲ አስቤነበር ግን እረብሻው እያሉ አስፈራሩኝ እምታቁ በጣ ምይከብዳልዴ እምታቁ በማርያ ንገሩኝ ጨነቀኝ ኩትራቴንም ጨርስኩ ወደየት ልሂዲ እምታውቁ /መረጃያላችሁ ንገሩኝ ???

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +3

      @@picniclb7700 እማዬ እግድህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እጂ ፈርተን ወጥተን አንቀር

    • @picniclb7700
      @picniclb7700 ปีที่แล้ว +2

      @@Tube-nv4el እውነትነ እግዝአብሄር ይርዳን 🥰🥰

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  ปีที่แล้ว

      #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
      #telegram= t.me/KedirRaya
      #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
      facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @assefatsadik7288
    @assefatsadik7288 ปีที่แล้ว

    አረ ተአማኒ ክድረ ራያ አረ ከፋሮው እንዳትረሳን መጀመሪያ ፋሮ በለን ታአማኒ አቦ ይመችህ ወንድሜ ያገርህን በሃል በደንብ አንፀባረከው ወንድ ነህ አንተ ይመችህ

  • @KsaKsa-vn8ir
    @KsaKsa-vn8ir ปีที่แล้ว +1

    ምስጋን በላይ ሙቶ ምን ሊጋድንብሽ ጉሩሶ ጋደና እንባይ ይብቀልብህ

  • @sikosilo2107
    @sikosilo2107 ปีที่แล้ว +1

    ከድሮ ዞብሎይ ናቸው

  • @shhssyey8809
    @shhssyey8809 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WifiWigi
    @WifiWigi ปีที่แล้ว

    ስራ ፈት የምታቀርበው አጥተህ ነው ሀገሩን. አስጠብቆ ነው አፋር ጋር ሁሉም ይጋደላል

  • @MsaedaSm
    @MsaedaSm ปีที่แล้ว +1

    Wiey wideim 👍👍👍👍👍💚💚💚

  • @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ
    @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቂጢጥ ብላችሁ አይደግማችሁምደ

  • @SaraAl-wb6ui
    @SaraAl-wb6ui ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ ጓደና እባይ ይብቀልበት ምስጋን በላይ ሞቶ ማን ሊጓድንበት ይባል ነበር

  • @HaniSemaw
    @HaniSemaw ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @MohandasHcgcgxgx-rw1bd
    @MohandasHcgcgxgx-rw1bd ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤