ሳዳም ሁሴን ጋር ሳንደርስ ጦርነቱ አለቀ | Berhane Michael Kassa | ወቸውGOOD |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Yegebawal
    @Yegebawal 3 หลายเดือนก่อน +561

    ብዙ ልትጠይቁትና ሁለተኛ ክፍል ልትሰሩበት ትችሉ ነበር። ምናልባት ወጣቶች በመሆናችሁ የሁዋላውን ታሪኮች በንባብ ብታዳብሩ ኖሮ ብዙ የሚጠየቁ ነገሮች ነበሩ። በተረፈ ቆንጆ ኘሮራም ነው ያላችሁ። ደግሞ ወጣት ብቻ የሚከታተላችሁ እንዳይመስላችሁ። እኔ የ54 ዓመት ጎልማሳ ነኝ ነገር ግን የወጣትነትና የትምህርት ቤት ትዝታዬን ስለምታስታውሱኝ ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ። በርቱ

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN 3 หลายเดือนก่อน

      Ayi yesew neger minm sayseru metechet aydebrenma

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 3 หลายเดือนก่อน +9

      Part 2 beyargut tru nber erzme ena bezu metyk yechl nber

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 3 หลายเดือนก่อน +2

      Part 2 tru nber benorew betam erzme

    • @BINIAMBERHE-o2l
      @BINIAMBERHE-o2l 3 หลายเดือนก่อน +9

      In order to fix this problem, I told them to post the next guest to gather some important questions from the audience.

    • @NeverGiveUp-1-9-7
      @NeverGiveUp-1-9-7 2 หลายเดือนก่อน

      ​h

  • @efratasolomone1971
    @efratasolomone1971 3 หลายเดือนก่อน +266

    The most interesting episode! In this episode I have seen a very different perspective of life. Personally, I learned a lot from this man. We need more people like him. keep it up watch gud!

    • @hamlet6340
      @hamlet6340 3 หลายเดือนก่อน +6

      I like the way you put it like ‘Watch Gud’ ….Of course we are watching Gud lol

  • @hemenaman1901
    @hemenaman1901 3 หลายเดือนก่อน +202

    እስከዛሬ ድረስ እንደዛሬ አይነት ምርጥ ሰው ምርጥ ፕሮግራም Genuine person አዝናኝ content አቅርባችሁ አታውቁም። Uncle ለእርጅናው ዘመን የሚሆን ሀብትና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ። ኡፈይ እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው❤❤❤❤

    • @abayegashe4665
      @abayegashe4665 3 หลายเดือนก่อน +3

      Please sewiyew keyet agegnachut....Arada

    • @wondwosenyimam9104
      @wondwosenyimam9104 3 หลายเดือนก่อน +2

      Next to Abi's first episode.

    • @Ebuelu
      @Ebuelu 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮፌሰር አለማየሁ ሀይሌን የሚያክል የኢትዮጵያ የሂሳብ ምሁር አጎት ይዘህ ሂሳብ አልወድም ስትል ገረምከኝ ። He was the best Mathematics lecturer , I ever had . ስላስተማሩኝም ደስተኛ ነኝ ። ለማንኛውም ይመችህ ። አሪፍ ጨዋታ ነበር ።

    • @Whatreal779
      @Whatreal779 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@wondwosenyimam9104abi deport tederegual ende bro?

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 3 หลายเดือนก่อน

      The best guest ever.✌️

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 3 หลายเดือนก่อน +720

    አጎታችን ይገለበጣሉ!!!!!

    • @kebruysfasamuel3820
      @kebruysfasamuel3820 3 หลายเดือนก่อน +24

      Happy birthday beki 🎉🎉

    • @bersabelmekonnen4194
      @bersabelmekonnen4194 3 หลายเดือนก่อน +13

      BESTTT EPISODE OF OCTOBER UNC ENA YE WECHEW GOOD TEAMOCH YECHLALUUU!!!!!!

    • @atsedemariambizuneh5270
      @atsedemariambizuneh5270 3 หลายเดือนก่อน +2

      beki andegna.... HBD

    • @Olbana_Ahmedsiraj
      @Olbana_Ahmedsiraj 3 หลายเดือนก่อน +6

      መገልበጥ ብቻ ይከረበታሉ ✊🏾

    • @Olbana_Ahmedsiraj
      @Olbana_Ahmedsiraj 3 หลายเดือนก่อน

      HBD 🎂

  • @Destavich
    @Destavich 3 หลายเดือนก่อน +106

    ድንቅ ሰው! አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ, Unc! ይመችህ! This episode is a masterpiece. 👏

  • @MikiyasTilahun-nb5nq
    @MikiyasTilahun-nb5nq 3 หลายเดือนก่อน +171

    ወቸው good ዛሬ ወደ ሚገርም ምህራፍ ተሸጋገረ በዚሁ ቀጥሉበት እንደዚህ የሚያስተምር ጊዜ ይብዛልን ❤❤❤

  • @wobi9631
    @wobi9631 3 หลายเดือนก่อน +50

    ወቸው Good ሳታስቡት በጣም ከባድ እንግዳ ነው ይዛችሁ የመጣቹት ። listening stories 60 and 50 yrs back wow. N Unc is a very good story teller ❤ God bless you Unc ❤

  • @Muradabdu36
    @Muradabdu36 3 หลายเดือนก่อน +214

    ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው የዚህ ሰውዬ ደሞ ብዙ ይለያል...ከቲክቶከር ወጣ ማለቱም በጣም አሪፍ ነው ለብዙዎች መማሪያ የሚሆን በዙ ቅጽ ሚወጣው አስተማሪ ታሪክ ወቸው ጉድ ብለናል ይመቻቹ ወቸው ጉዶች❤❤

    • @melatube4790
      @melatube4790 3 หลายเดือนก่อน +4

      Tik toker eko new

    • @An_u81
      @An_u81 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂ire ባክህ ​@@melatube4790

    • @hanimhailu3280
      @hanimhailu3280 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@melatube4790He is different from the "usual tiktokers" . He is not a tiktoker but he came from tik tok!

  • @bethlehemaycheluhem7595
    @bethlehemaycheluhem7595 3 หลายเดือนก่อน +42

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፀጥ ብላቹ የሰማችሁት በጣም እናመሰግናለን ፀዴ ሰው❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @antenehlulseged2552
    @antenehlulseged2552 3 หลายเดือนก่อน +51

    ብሬ በጣም ጓደኛዬ የተወሰኑ ጊዜያቶች በስራ አለም አብረን አሳልፈናል he is innocent & real guy.
    የተወሰነ እገዛ ቢያገኝ በተለይ በሚዲያው አካባቢ ጥሩ future life ይኖረዋል ብዬ አምናለሁ ። Thanks and ❤ unc!!

  • @40kentube93
    @40kentube93 3 หลายเดือนก่อน +32

    በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ሰዉ ነዉ ቁምነገሩ ቀልዱ እርድናዉ ከፍ ዝቁ ድምፁ ኮፊደንሱ ግልፅነቱ ዋው 👏❤
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንክላችን ኑርልን ግሩም ጊዜ ነዉ የሰጠከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    እናተም ከወትሮ በተለየ በእርጋታና በጥሞና ታሪኩን ፍሎ ስላስደረጋቹ 👌🙏

  • @addiswondafrash3304
    @addiswondafrash3304 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሁሌም ይምትቀርቧቸው በራሳቸው ውበት ትምርት ናቸው ግን ይህኛው ይለያል አንድኛ ብያለው ውቼ GOOD👌👌👌

  • @Muradabdu36
    @Muradabdu36 3 หลายเดือนก่อน +84

    ህይወት በቃ ደጋግማ እድል አትሰጥም ማለት ነው ብዙ ትልቅ ቦታ መድረስ ችለን ካመለጠን አመለጠን ነው በጣም የሚያዝናና ወደመጨረሻ ደሞ ልብ ሰባሪ😢

    • @biniyamzewdu9622
      @biniyamzewdu9622 3 หลายเดือนก่อน +5

      አለቀ ሚባል ነገር የለም እስክትሞት ድረስ ብሮ

    • @qenalife
      @qenalife 3 หลายเดือนก่อน +7

      Don't miss a chance once you had it

    • @MartaGirma-s1s
      @MartaGirma-s1s 3 หลายเดือนก่อน +1

      I hope the young will take note of this lesson

    • @wondew-e8u
      @wondew-e8u 2 หลายเดือนก่อน

      Aye Medhanialem yestehal ketekemeh bro.Le bego yehonal

  • @DinnaMaru
    @DinnaMaru 3 หลายเดือนก่อน +13

    Hats down one of the best episodes and guest on the show, The coolest uncle, father, friend, neighbor, relative... ሽ አመት ያኑርልን አጎታችን

  • @Yeabsera_
    @Yeabsera_ 3 หลายเดือนก่อน +21

    I have seen a lot of podcasts of you wechew good but this is episode is the most genuine the best storytelling... unc we expect more videos of you stay strong 💪 🙏🙏🙏

  • @Tesfa_tube1
    @Tesfa_tube1 3 หลายเดือนก่อน +158

    ዛሬ ትልቅ እንግዳ አመጣቹህ ጌታን !! W ወቸዉ Good 🎉🎉🖤🖤🖤🖤

  • @zinetkemal2017
    @zinetkemal2017 3 หลายเดือนก่อน +36

    Insane episode twist after twist! This man needs to write a book!

  • @ONELOVE706
    @ONELOVE706 3 หลายเดือนก่อน +98

    The most unique episode is abi and today episode ❤

    • @dawiteyemane1221
      @dawiteyemane1221 3 หลายเดือนก่อน

      I agree with you bro 🤜

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 3 หลายเดือนก่อน

      Thats what im thinking

    • @aeden-m8606
      @aeden-m8606 2 หลายเดือนก่อน

      Exactly 💯

  • @tigrecords7242
    @tigrecords7242 3 หลายเดือนก่อน +91

    Abekal yikreblin yemitilu like argu👍👍👍👍

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 3 หลายเดือนก่อน +40

    The Best Episode . . .
    And Mahi your are the Best . . .

    • @birukseleshi2640
      @birukseleshi2640 3 หลายเดือนก่อน

      Yes she the spice of the show😎

  • @DanuYirga
    @DanuYirga 3 หลายเดือนก่อน +12

    የዚህን ሰውዬ ሙሉ ታሪክ ለመስማት የነበረኝ ጉጉት!!!😃 እንደጠበኩት he is full of life, he got a lot of story to tell❤ Keep up the good work Wechew Good🙏

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 3 หลายเดือนก่อน +20

    Imagine having coffee with him & chatting all day about life in America. We all have stories to tell, but his is full of adventure & wisdom. 14th St. is now cleaned up & livable. Life is a journey. Keep going

  • @milkaviews
    @milkaviews 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ እንግዶቻችሁን አይቻለሁ ፡ አፋችሁን አዘግቶ በማይጠገብ አተራረኩ እጅ ያሰጠ ምርጥ እንግዳ። የድሮ አራዳ(Old is gold)👌።

  • @beekanwaka6879
    @beekanwaka6879 3 หลายเดือนก่อน +86

    ወቸዉ ጉዶች ያልቻላችዉት ነገር ቢኖር ይህን ሶፋ መቀር ብቻ ነዉ ። በተረፈ ፀዴ ነዉ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 หลายเดือนก่อน +15

    እውነትም ወቼጉድ፡፡ ግለ ታሪክ ነው እጅግ ተደማጭ፤ ምርጥ ኢንተርቪው፡፡ I am 64

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 3 หลายเดือนก่อน +49

    አንድ መፅሐፍ አንብቤ ጨረስኩ የሚገርም story 🎉 ወቸው ጉድ

    • @Mena_Je
      @Mena_Je 3 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ቢፃፍ እኮ ድንቅ መፅሃፍ ይወጣዋል

  • @eliasworkenh7094
    @eliasworkenh7094 3 หลายเดือนก่อน +25

    የወቸው ጉድ በጣም የምንጊዜም ምርጡ እና ልዩ እንግዳ ይሄ የሚሆን ይመስለኛል። እናመሰግናለን!

  • @Mena_Je
    @Mena_Je 3 หลายเดือนก่อน +10

    የምንጊዜውም ምርጥ episode ወቸጉድ አልተቻለም ዛሬ ደሞ ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ እጅግ አዝናኝ አስተማሪ ፈታ ያለ ፕሮግራም ነበር እንደዚህ አይነት እንግዶች ፈልጉ ብዙ ታሪክ ያላቸውና ሰው የማያውቃቸው ብዙ አሉ በርቱ

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 3 หลายเดือนก่อน +21

    በነ ጆን ዳን ኤል እና እስጢፍ ምክንያት ቲክቶክ ላይ ያሉትን ሰው እንድንቅ ኣድርጎኝ ነበር ይሄ ሰውዬ ግን ሚገርም ታሪክ ያለው storyteller new
    😍😍😍😍

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน

      ተው እንጅ እነ ጆን ዳንኤል እና እስጢፍ ጋር አይደርስም¡¡

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 3 หลายเดือนก่อน +6

    Such a great conversation, thank you guys! I'm so glad to see Bre after a long time and know that he's doing well. He's always been very kind, an open book, and so much fun to be with! I know him from his days in Loti. My friends and I were the first group of people who hired a salsa teacher and started taking dance lessons at Loti. Those were some of the best moments in my life! 😊

  • @yonabir8213
    @yonabir8213 3 หลายเดือนก่อน +19

    የዛሬው Guest ያበደለት ነው:: አገር ቤት ስመጣ አገኘዋልሁ::
    ብሬ You are such a classic veteran,
    Thanks for your service mate

    • @berhanekassa6894
      @berhanekassa6894 2 หลายเดือนก่อน

      ዐለሁኝ ዐባ።❤❤❤

  • @skillsethiopia
    @skillsethiopia 3 หลายเดือนก่อน +9

    this must be the most amazing episode, Unc is a great storyteller. keep up the good work guys and Mahi is an amazing host.

  • @atika1234-m4m
    @atika1234-m4m 3 หลายเดือนก่อน +34

    ኧረ ይመቻችሁ ወላሂ በጣም የተመቸኝ podcast 👌

  • @tesfayebekle9590
    @tesfayebekle9590 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዕድገት በሕብረት ሣይሆን የመሠረተ ትምሕርት ላይ ነው ያስተማረው። ዕድገት በሕብረት ሙሉ በሙሉ ወደገጠር የመሬት ላራሹን አዋጅ ለማስፈፀምና ለማስተማር ነው።

  • @AmanBario
    @AmanBario 3 หลายเดือนก่อน +22

    ክፍል ሁለት ይቅረብልን የምትሉት
    በጣም አስተማሪ በጣም አዝናኝ 😂

  • @Firaol06
    @Firaol06 3 หลายเดือนก่อน +125

    ይህ ሰው እንዲቀርብ mention ካደረጉት ሰዎች መሀል 🖐 አንዱ ነኝ

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube 3 หลายเดือนก่อน +5

      Same here

    • @novamed5957
      @novamed5957 3 หลายเดือนก่อน +5

      tnx

    • @habibhusen2807
      @habibhusen2807 3 หลายเดือนก่อน +4

      Ebs ላይ እጠብቀዋለው አቅራቢ ሆኖ ማየት ህልሜ ነው እንደ አስፋው መሸሻ

    • @mesi-io6sf
      @mesi-io6sf 3 หลายเดือนก่อน

      ይሜ🙌

    • @betelhemeghiwot2472
      @betelhemeghiwot2472 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@habibhusen2807አንተ ደሞ

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 3 หลายเดือนก่อน +20

    አንቺ ልጅ ጎበዝ ነሽ ልደታን
    you lead

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring 3 หลายเดือนก่อน +25

    ከአቢ ቀጥሎ ደስ የሚል የሚያዝናና ፓድካስት አየው
    what experience we have heard

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 3 หลายเดือนก่อน

      You right

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you u speak my mind bro

  • @Destavich
    @Destavich 3 หลายเดือนก่อน +15

    ድንቅ ሰው! አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ, Unc! ይመችህ!

  • @kaleabYitagessu
    @kaleabYitagessu 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወቸው GOOD እያልኩ ነው ያየሁት።
    አንደኛ Episode 👏👏👏👏👏👏

  • @AmanTeklehaimanot
    @AmanTeklehaimanot 3 หลายเดือนก่อน +13

    አንድሬስ ያ ancle ልጅች የት አሉ ቡዙ መጠየቅ የነበራችሁ ነበረ... I love this guys... Still you have great energy my uncle keep it up body 🤞🥰😍 አገር ቤት ስመጣ ባገኝው ደስ ይለኛል

    • @berhanekassa6894
      @berhanekassa6894 2 หลายเดือนก่อน

      Hello Mr Aman T/Haimanot

  • @AtrachewJemberie
    @AtrachewJemberie 3 หลายเดือนก่อน +10

    wow Glad to see my old neighbor! Amazing personality! Amazing guy!!!

  • @ezanatrekawech
    @ezanatrekawech 3 หลายเดือนก่อน +19

    ህልምን ሳይኖሩ በከንቱ የተፈጀ እድሜ የዘላለም የእግር እሳት ነው!! ህልማችንን እንኑር😊

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 หลายเดือนก่อน +8

    What a story! What a story teller! Very touched by your story. Simply amazing! Wishing you all the best!

  • @feysel9074
    @feysel9074 2 หลายเดือนก่อน +3

    I have seen most of your podcasts but this one is crazy. I have learned a lot from UNCLE and would be great if we can have second time. Thank you Wechew Gud"s

  • @EsubalewGebeyehu-xv4ge
    @EsubalewGebeyehu-xv4ge 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወድጀው ደስ ብሎኝ ያየሁት ክፍል ነው አመሰግናለሁ❤. ለማሂ ደግሞ ❤❤❤ ብዙ ነገር እንዲያወራ ስላደረግሽ.

  • @abuayeda4406
    @abuayeda4406 3 หลายเดือนก่อน +15

    ይህን ኤፓሶድ በጣም ነዉ የወደድኩት ❤❤❤🎉

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወቼው ጉድ የሚያስብል ታሪክ እናመሰግናለን አጎታችን❤❤❤❤❤

  • @givemesportt
    @givemesportt 3 หลายเดือนก่อน +6

    Man, your stories hit different! 😂 Your journey is like a reality check for this generation-less TikTok, more hard work! Loved every bit. Keep inspiring us! 👏🏾🔥

  • @ethiotiklive
    @ethiotiklive 3 หลายเดือนก่อน +49

    The coolest Uncle

  • @danielghebrehiwet7839
    @danielghebrehiwet7839 3 หลายเดือนก่อน +14

    I'm so proud my friend, u r the most experienced person in African, life is enjoyment, it's not paper

  • @FM-ti5du
    @FM-ti5du 3 หลายเดือนก่อน +24

    The coolest uncle ever looks ASFAW MESHESHA!!

    • @shadows95
      @shadows95 3 หลายเดือนก่อน +6

      EBS biketrutna mesrat bijemr arif nw journalism flagot alegn blo neber dmo

    • @FM-ti5du
      @FM-ti5du 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@shadows95 yeah ehuden be ebs bigeba demo 👍

  • @mickymg
    @mickymg 3 หลายเดือนก่อน +8

    This is the most amazing podcast I’ve ever listened to keep it up guys been here from the dark days of Wechew good studios 😂

  • @yonass_w
    @yonass_w 3 หลายเดือนก่อน +9

    I can listen to this man 24hrs. Big up Unc👋

  • @elhammuhidin2998
    @elhammuhidin2998 3 หลายเดือนก่อน +8

    Mahi is just a perfect fit for the role 👌🏼 she’s great at what she does.

    • @tg-mz8mz
      @tg-mz8mz 2 หลายเดือนก่อน

      Very

  • @zerachew
    @zerachew 27 วันที่ผ่านมา

    መሳጭ የሕይወት ጉዞ... ሠወች ያለፈ ታሪካቸውን ሳይጨምሩ ወይንም ሳይቀንሱ ሲያወሩት ሁሌም ያሸበርቃል 👌 በጣም ደስ የምትሉ አወያዮችም ናችሁ ተጋባዥ እንግዳው በጣም ! በጣም ! ተወዳጅ 🙏
    💚💛❤

  • @etabatube1198
    @etabatube1198 3 หลายเดือนก่อน +81

    ይሄ ነው ወቸው ጉድ የሚያስብል ታሪክ🤔

  • @abdiashenafi5265
    @abdiashenafi5265 3 หลายเดือนก่อน +4

    "Wow, this episode was amazing! It had everything: great storytelling, valuable insights, and humor."🔥🔥🔥

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 3 หลายเดือนก่อน +6

    Really this guy is one of the persons known as a walking library. I really enjoyed your life experiences, funny and wonderful stories.

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 3 หลายเดือนก่อน +28

    ከዛሬው እንግዳ በደምብ የተረዳውት ነገር ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሉም አይ ጊዜ ጀግናው ብቻ ደስ የሚል እንግዳ ነው ❤

  • @jovaniendale5192
    @jovaniendale5192 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኮሜንቶቹ እንዳለ ደስ ሲሉ👌👌👌

  • @natnaeltibebe1186
    @natnaeltibebe1186 3 หลายเดือนก่อน +5

    Probably the best podcast episode i ever seen. What a life Unc had. I wish him all the best.

  • @abelgetnet7
    @abelgetnet7 3 หลายเดือนก่อน +54

    In just a weeks of joining TikTok, uncle is already making waves!🏄🏾‍♂🏄🏾‍♂🏄🏾‍♂🏄🏾‍♂

    • @heniman4435
      @heniman4435 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ene 2 anbibe chershalehu😊

  • @DanelTilahun
    @DanelTilahun 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ታሪክ ሰማሁት ደስይላል በቃ ደስሲል

  • @EsmaelHassen-mp3lt
    @EsmaelHassen-mp3lt 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ምርጥ episod ነው ህይወቱ ብቻ ትልቅ ፊልም ነው እና በጣም ነው ያሳዘነኝ
    አብራቹ ሆናቹ ማስታወቂያ ምናምን ብትሰሩ አሪፍ ይመስለኛል።ጥሩ ነገር ይገባዋል

  • @zionfreebird6549
    @zionfreebird6549 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mahi has that መአዛ (ሸገር) vibes at times !!
    And she is a good balance to the knowledge, and maturity aspect of the team !!!

  • @amans_art
    @amans_art 3 หลายเดือนก่อน +10

    One of the best guest. I’m sure we have learned so much from it.

  • @Abi-k6n
    @Abi-k6n หลายเดือนก่อน

    "እንግሊዞቹ የሚፈልጉት ይሄንን ነው...አያችሁ?! ገብቷችኋል?" ያልሻት ነገር!!! ልዩ ልጅ ነሽ!!

  • @Befikergezahegnbfg
    @Befikergezahegnbfg 3 หลายเดือนก่อน +18

    I was hoping i would see him sooner. I'm satisfied fr

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 หลายเดือนก่อน +485

    ⚠️ጋሽ ባይስ ለምን አይቀርብም የምትሉ የታላችሁ👍

  • @Fano101
    @Fano101 3 หลายเดือนก่อน +6

    It's one of the best episodes. Keep it rollin' guys. 💯💯💯

  • @Westgate_6
    @Westgate_6 3 หลายเดือนก่อน +7

    Uncle G ማስታወቂያ አሰሩት ❤❤❤❤

  • @HABESHA_WIT
    @HABESHA_WIT 3 หลายเดือนก่อน +6

    I have not watch the whole thing yet I'm already super excited ይመቻቹ!💙💛

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 3 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ምረጥ ሰው ዛሬ አቀረባችሁ
    ደስ የሚል ሰው

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 หลายเดือนก่อน +24

    ዛሬ ትልቅ እንግዳ አመጣቹህ ጌታን !! W ወቸዉ Good

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 3 หลายเดือนก่อน

      ከሮፍናን ቀጥሎ 😂

  • @gezish_21
    @gezish_21 2 หลายเดือนก่อน +1

    O uncle i didn't expect this much love and much respect ❤👏

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 3 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም በጣም ወደድኩት Uncle መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ . . .

  • @MamaAfrica-c1d
    @MamaAfrica-c1d หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ቁጥር አንድ ትምህርታዊ መዝናኛ ነገር መስራት ስትችሉ ጠያቂዎች ግን ምንም አልተዘጋጃችሁበትም። ትንሽ እህታችን ትሻላለች እንጅ ወንዶቹማ የአባይ ቲቪን ማን ይቀነስን ተወዳዳሪዎችን ነው ያስታወሳችሁኝ።
    ግን አሁንም አሻሽሉት።

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ብሬ ብርትሽ ኢንባሲ ሰርተናል በጣም ትሁት ተጫዋች ሰው ነው

  • @kaleab_alemu_z
    @kaleab_alemu_z 2 หลายเดือนก่อน +2

    This episode is really ወቸው GOOD!!!

  • @yonast289
    @yonast289 3 หลายเดือนก่อน +3

    This is the kinda guy we should make famous and give full support to. Unc you are an inspiration. Much love!

  • @mahatemedelenasaw
    @mahatemedelenasaw หลายเดือนก่อน

    The most exciting and genuine episode, Good job WECHEW GOOD crews!!!

  • @Yared542
    @Yared542 3 หลายเดือนก่อน +5

    Very interesting very knowledgeable uncle i live in texas and I was so impressed by this episode 👏 👌 🙌 alot of respect for wechew good crew and OG BERY

  • @romandemma172
    @romandemma172 2 หลายเดือนก่อน

    Wow
    በላይ ብዙ ታሪክ አለው
    ተሳሳታቹ ሁለት ክፍል መሆን ነበረበት
    በጣም ነው የወደድኩት 😊

  • @techwizyeab
    @techwizyeab 3 หลายเดือนก่อน +4

    This one has become my number one best episode.

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እጅግ በጣም አስተማሪ አስቂኝ ታሪክን ወደኋላ መልስ ብለን ያሳለፍነውን ግዜ እንድናይ የምንመለከትበት ታሪክ ነው እንደነዚህ አይነት ታሪከሰ ያላቸውነ ሰዎችን

  • @mulunehgirma4455
    @mulunehgirma4455 3 หลายเดือนก่อน +4

    The best podcast so far, Hilarious !! አስተማሪ : አዝናኝ: ለዛ ያለው!!

  • @boysinhood2103
    @boysinhood2103 2 หลายเดือนก่อน +1

    I think this is the best episode ! Thanks fella’s

  • @YohannesGere-bd5qb
    @YohannesGere-bd5qb 3 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም ልደት Beki 🎉

  • @kaleabyilmaabebe
    @kaleabyilmaabebe 2 หลายเดือนก่อน +2

    This is hands down one of the best episodes of all time.

  • @elnatube23
    @elnatube23 3 หลายเดือนก่อน +23

    Idk why but this man gave me David goggin vibe fr!😁

    • @bezawit993
      @bezawit993 3 หลายเดือนก่อน

      Now I can’t unsee it

  • @yishak2214
    @yishak2214 3 หลายเดือนก่อน +2

    The most genuine person ever! Thanks unc!

  • @FraolTedla-xg8gd
    @FraolTedla-xg8gd 3 หลายเดือนก่อน +18

    አናተ ልጆች በቃ ማን መቅረብ አዳለበት በደብ አውቃቹሃል 🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @michaelmenberu4091
    @michaelmenberu4091 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ገራሚ ሰው ነው የጋበዛቹት እያየሁት ብዙ አሰብኩ አዲስ እይታ በዚ ልክ ብዙ ያየሰው ብዙ ትማራለህ..

  • @usmayoabbasutaa4855
    @usmayoabbasutaa4855 3 หลายเดือนก่อน +10

    ግልጽነቱ በጣም ነው የገረመኝ ወቸው Good Anc እስከዛሬ ስለማላውቅ ገርሞኛል

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ልጅ የሆነ ዝም ብለሽ ትመስይኝ ነበር በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አንቺ ነሽ በደንብ የምታወሪያቸው

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 3 หลายเดือนก่อน +12

    Amazing life experience, Thank you sir for sharing with all the goods and the odds.

  • @joyceteshome8506
    @joyceteshome8506 3 หลายเดือนก่อน

    This is my first episode I watched in your podcast because you guys just hit the bar.. 👏 bravo 👏
    Amazing person with genuine testimony 😎 so much to learn from him.

  • @BrukChristian
    @BrukChristian 3 หลายเดือนก่อน +3

    One of the best episode... Damn i really enjoyed it 😁

  • @Mamush977
    @Mamush977 2 หลายเดือนก่อน

    i am from the scratch to 3 h 25 minutes and i listen everything's this man needs a award to be honest and supported in financially too personally if there is a way i will be the first person... thank you Sir