“ሰላማዊ ባልና ሚስቶች ያሉበት ቤት አይደለም ያደኩት” | ልዩ እና ቅዱስ | Maya Media Presents [ የልብ ወግ | YeLeb ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +12

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና አርኣያነት ያለው ግልጽነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባርካችሁ።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +8

    የወላጅ አለመስማማት ለልጆች ብዙ ዋጋ ያስከፍላል የአሁን እናትና አባት ይሻላሉ በኔ አመለካከት የብዙ ኢትዩጵያን ህይወት ነው ብቻ ብናወራው የማንጨርስው ብዙ አሳልፈናል ግን መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ ኑራችሁ ህይወታችሁ በበረከት ይሙላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 ปีที่แล้ว

      Yaahun bihonu alu beteley kewendu yemimetu I don't know all of the sudden setuwan metemed yifeligalu yefelege e kuwan tiru bithon yehone liyasekayuwat yemifeligut neger ale

  • @firehiwotdubale5939
    @firehiwotdubale5939 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ምወዳቸው ጥንዶች ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @rahelhayle2261
    @rahelhayle2261 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታምሩት ውለዱ ክበዱ

  • @RomanFikadu-kj4ht
    @RomanFikadu-kj4ht ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት የምታስቀኑ ጥንዶች ናችሁ በጌታ ፈጣሪ በፍቅር በጤና በፍሬ ይባርካችሁ

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 ปีที่แล้ว +65

    እንደ ቅዱስ ያልተመረዘ አጋር ስጠኝ ጌታ ሆይ❤ውይይት ደስ ስትሉ❤❤❤ልዩ ነሽ እውነትም

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +4

    ሱራፌል እና እየሩሳለም ግን ልዩ እና ቅድስ አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈላችሁን የብዙ አበሻ እናቶች ታሪክ ነው ለልጆቻቸው የከፈሉትን ዋጋ እግዛቤር ዕድሜ ሰቶቻቸው ይረፋ በርቱ ተከታያቹ ነኝ❤❤❤

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውዶች ቲክቶክ ላይ ጥቂት ሰዉ እከተላለሁ እናንተ አንደኛዎቹ ናችሁ። ፍቅራችሁ ደስ ይለኛል። እኔም ፍቅረኛ አለኝ። ታዛዥነት ይጎድለኝ ነበር ለሱ። Submissive ሴት አልነበርኩም። ልዮን ሳይ ግን በጣም ተቀየርኩ። ሴት ልጅ ወንድን መስራት እንደምትችል ተምሬያለዉ። በርቺልኝ የኔ ቆንጆ። ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከዉ!

  • @elfineshbirru4724
    @elfineshbirru4724 ปีที่แล้ว +4

    እዩና ሱራፌ፡በጣም፡ደስ፡ትላላችሁ፡የተረጋጋ፡ችሁ፡ናችሁ፡ሰዉ፡ምቀኛ፡ ነው።

  • @saron20
    @saron20 ปีที่แล้ว +252

    ቅዱሴ እኔንም ኣስለቀስከኝ የኔም እናት በትዳርዋ ደስተኛ ኣልነበረችም ቤት ውስጥ ኣምስት ልጅ ነን እና ኣባት ቤት ውስጥ እያለ ግን እስዋ ነች ያባትም የናትም ሁሉም ነገር ምትሸፍነው እሱ ኪሱ ብር ሞልቶ እኛ ፆማችን እናድር ነበር እንደዛም ሆኖ በጣም ትወደዋለች ጠላ ሸጣ ነው ያሳደገችን በጣም ተንከራታ ይባስ ብሎ ከሌላ ሴት 2 ልጅ ወለደ ግን ሚኖረውኮ እኛጋ ነው እኛን ደሞ እጁን ኣየነሳብንም ግን ያሾፍብን ነበር እኔ በጣም ነበር ምጠላው ከዛ እናቴ ኑሮ ሲከብዳት ሄድኩኝ ሳትለው እኛን ከሱ ቤት ኣስወጥታ ስደት ሄደች እኔ የዛኔ 10 ኣመቴ ነበር የመጨረሻ ልጅ ነኝ ኣሁንም በስደት ነች ግን ፈጣሪ ይመስገን ኣንድም መጥፎ ቦታ የወደቀ ልጅ የላትም ሁላችንም ጠንካራ እና ደስተኛ ነን ኣባቴ ከስዋ መሰደድ ቡሃላ ትዳር የለውም ይቅርታ ኣርገንለት ኣሁን በጣም ነው ምንወደው ምናከብረው ቀጣይ ወር ቆርበው ድጋሚ ኣንድ ቤት ውስጥ መኖር ሊጀምሩ ነው ከ 12 ኣመት ቡሃላ እናቴ ብዙ ሰው ለትዳር ይፈልጋት ነበር ግን ባባታችን ፍቅር ታውራለች እሱም ኣሁን በጣም ተስተካክሎ የቤተክርስትያን ሰው ሆኗል

    • @lijnatty2082
      @lijnatty2082 ปีที่แล้ว +4

      Woww 😮

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +13

      መጨረሻ ላይ ማማሩ ደስ ይላል ❤❤❤

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 ปีที่แล้ว +20

      እሠይ ተመስገን ከላይ አጀማመርሽ ልቤን ስብር አርጎኝ ነበረ መጨረሻው ደስ አለኝ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ

    • @abmane6010
      @abmane6010 ปีที่แล้ว +3

      betam des yelle ❤❤❤❤

    • @ivethinkeronly9644
      @ivethinkeronly9644 ปีที่แล้ว +3

      Err yemrr እህቴ ታሪክሽ መጽሐፍ ይወጠዋል።
      ጊዜ ሰተሽ ጻፊው።
      ብዙዎች ይማሩበታል።
      በተረፈ በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ከአንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን።
      ተመስገን።

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ልክ አድርጎ ይሰራል መልካችሁ እራሱ ሲመሳሰል እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 ปีที่แล้ว +14

    ኢሄ የኔም እናት ታሪክ ነው እናቴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ይገርማል የሰው ልጅ አመለካከት እግዚአብሔር ይመስገን ! ጠንካራ እናት ሆና አንተንም ሰራችህ ።
    እኔ አሁን ያለሁበት አገር እንደመጣሁ የምሰራበት ቦታ አንድ በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር አዛኝ ነው ቲም ወርክ ይወዳል ሰው ለመርዳት ምንም ቅር አይለውም ከእለታት በአንዱ ቀን ለኔ ከባድ የሆነ ነገር ነገርኝ ሊገባኝ ባይችልም በመጠራጠር በመቆጣትም ጠየኩት አዎን እኔ ብሎ እባቱ እናቱን በጣም እንደሚያሰቃያት እንማይመቻት ስላየሁ ሚስት ማግባት እንደማይፈልግ ነገረኝ ከልቤ አዘንኩ እናም እኔ እንደውም አግብተህ ሚስትህን ማክበር እንዳለበት ነገርኩት ግን የማይሆን መቀየር የማይፈልገው ነገር እንደሆነ አወኩ እኔም ኢትዮጵያዊ አይደለሁ ተራራቅን ።
    እኔም ሥራ ቀየርኩ ።
    ኢትዮጵያዊ መሆን ግን እንዲህ ያኮራል አብሬህ አለቀስኩ እናትህ ጠንካራ ነች ትዳራችሁ ይስመር በርቱ 🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መታደል ይህንን ባህሪያችሁን ዘላለማዊ ያድርግላችሁ በጣም የምታስቁናችሁ።በግልፅ በመነጋገራችሁ ማለትነው እንጅ አሣዛኝህይወትስ በኢትዮጵያውስጥ እጅግ በጣም አስተማሪም አሣዛኝም ነበር። የናንተ በጣም ትንሺዬ ነች።

  • @hiwetderej7409
    @hiwetderej7409 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እኳንም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤

  • @eneyehaile
    @eneyehaile ปีที่แล้ว +6

    እኔ እየኖርኩትን ያለውን የሂወት መነገድ ነው የጠቀስከው በተለይ ልጆቼ አድገው እንዲ አይነት ኑሮ ውስጥ ነው ያለፍኩት ያላሉ ብዬ በእርግጠኝነት ነው የምናገርው ምክኒያቱም ደስተኛ የሆነ ቤት ውጥ እየኖሩ ስላልሆኑ እኔ እነሱን ለማሳደግ የማየውን ፍዳ ነው እንዳይ ያደረከኝ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🎉❤😊😊

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለናተ ያለኚን አመለካከት የቀየረው ቃለመጠየቅ ነበር❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስዬ የአብዛኞቻችን እናቶች ብዙ ነገር ችለው ነው የሣደጉን😢 የብዙዎቻችን ታሪክ ነው።ለእናትህ ግን ደውል ፣አግኛቸው፣አንተ ነህ ያለሀቸው ሀዘናቸውን መርሻ።በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🥰🥰 ፍቅራችሁ እንዲሁ እንደሞቀ አብራችሁ አርጁ 🥰🥰🥰

  • @sabiamboo
    @sabiamboo ปีที่แล้ว +23

    አምላኬ ሆይ እንደ እነሱ አይነት ፍቅር አጋር ስጠኝ አሜን 🙏🙏🙏😰❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 ปีที่แล้ว +3

    Abate betam tiru sew neber migib beliten yetegebin aymesilewim neber. Allah yirhamu kema rebeyane seqera.

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን ปีที่แล้ว +18

    በቲክቶክ አይቻችሁ ነው ላያችሁ የመጣሁት በጣም ደስ የምትሉ የተረጋጋችሁ ጥንዶች wow❤❤😊

    • @salermac920
      @salermac920 ปีที่แล้ว

      ደሥ የሚል ፍቅር በሥሥት ነው የምታየው አሥተያየቶን እደኔ ያየ

  • @Tsegi
    @Tsegi ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ምርጥ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርገው ❤❤❤ሴብ በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው👍👍👍

  • @MahltGetachawi-yu8bb
    @MahltGetachawi-yu8bb ปีที่แล้ว +1

    Ewedachiwalew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 ปีที่แล้ว +34

    ቅዱሴ እናትህ በጣም ጀግና ናት የኔም እናት እንደዚ ታደርግ ነበር እና እሷን አስታወስከኝ። እናቴ ነብስሽን በዐፀደ ገነት ያኑርልኝ። እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክሉቹ።

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel5726 ปีที่แล้ว +22

    😭😭😭😭😭 ቅዱስ በእመብረሀን በዚ ለሊት አስነባኸኝ am part of this family 😭😭😭 እኛ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር
    stay blessed❤❤

  • @MenaZewge
    @MenaZewge ปีที่แล้ว +7

    በጣም እኮ ነው የምታምሩት❤

  • @yosephwoubishet4109
    @yosephwoubishet4109 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ

  • @SammyWolde
    @SammyWolde ปีที่แล้ว +3

    This is very wholesome and beautiful to watch. You don’t often hear this kind of public candid conversation in our community. Keep up the good work! 👏🏾 👏🏾

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እውነትም ልዩ በጣም የምትወደድ ረጋ ያለች በጣም ደስ ትላላችሁ
    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ❤❤❤

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል
    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውድድድ ነው ማደርጋቹ❤

  • @elshadaybekele-s9e
    @elshadaybekele-s9e ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር ትልቅ ነው: ለሰው የሚፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገውን ይሰጣል

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
    @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር የሚገርመው መልካቸው አንድ አይነት ነው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሑ ❤❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱሴ አንተ ጀግና ወንድ ነህ ጀግና እናት አሳድጋሃለች እግዚአብሔር ደግሞ ጀግና ሚስት ሰጠህ እድለኛ ነህ ልብህ እንዲህ መነካት የለበትም አሁን እኮ ሌላ ደስ የሚል መንገድ ላይ ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልዩ በጣም ትልቅ አዋቂ ሴት ነሽ እውነትም ልዩ ይገባታል

  • @nanajoud5976
    @nanajoud5976 ปีที่แล้ว +2

    Himemii himame new hulemii ekefallewu sillee betasibochee sasibii minim ahunii siraa binoregnim destegnaa aydelewum wayi enem sageba yetogni ye honal ayzoni Yate dagmoo alfallii kebadi new fekir yelelewu betesebi wusti madagi yedersebetii yawkallii tebarku tidarachuu yebarkii❤❤❤🎉

  • @rahelhayle2261
    @rahelhayle2261 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @MaritaYideg-ff1el
    @MaritaYideg-ff1el ปีที่แล้ว

    ደስትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว +1

    I understand him why u crying me also am crying because nice wife is the as mother 🎉 god bless u

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c ปีที่แล้ว +28

    ቅዱስ አስለቀሰኝ 😢
    በብዙሃኑ ቤት ያለ ,ብዙ ያልተነገረለት እውነት*
    እናት ለልጁዋ የምትከፍለውን ዋጋ ነው የተናገርከው❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +4

    የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤❤❤🙏ቅዱሥ የናትህ ጥንካሬ ቢሆንም ያተም ትህትናና ያሥተሣሠብ ቅንነት አለበት እግዛብሔር አምላክ እናቶችን በደሥታ ያኑርልን እናት አተከፋ❤❤❤🥺🙏

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ ዴስ ትላላችሁ❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +2

    ገጠመኛችው ደስ ይላል

  • @helenbitew7291
    @helenbitew7291 ปีที่แล้ว +1

    Your mom did a good job. May God bless your marriage.

  • @tgendaler1052
    @tgendaler1052 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከች ሴት💙💙

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว +9

    ሳያቹ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመብርሀን በፍቅር ላይ ፍቅርን ታልብሳቹ ስወዳቹ 😘😘😘😘😘

  • @YekaHabtom
    @YekaHabtom ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳቸዉ ጥዶች

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ከ ባለቤቴ ጋር የልብ ወግ ላይ መቅረብ እፈልጋለው፣ብዙ አስተማሪ የህይወት ተሞክሮዎች አሉን፣በምንድን ነው ማግኘት የምችለው አድራሻቸውን፣በእርግጥ ኑሮዬ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ።

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ ปีที่แล้ว +4

    ኪዱ ና ልዩዬ የኔ ሙሉ ሴት ከናተ ትዳር ብዙ እንማራለን ትዳራችሁን የሰማይ አምላክ ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱልኝ አከብራቹሀለሁ❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ለካ በየቤቱ ታሪክ አለ

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk ปีที่แล้ว +1

    Ahunm confidence alesh berchi geta ybarkachu

  • @samrizelalem2154
    @samrizelalem2154 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabher tedarachehun yebarek betam nw des metlut❤❤

  • @meskihabeshawit5106
    @meskihabeshawit5106 ปีที่แล้ว +1

    God bless your union

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 ปีที่แล้ว +7

    ትገርማለች ባለቤቷን በጥያቄ ታነበዋለች አይገልፃትም ላሉትና ለጀማሪ ባለትዳሮች ጠቃሚ መረጃ

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 ปีที่แล้ว +1

    I am sure ur mom is proud of you stay strong bro 🥰🥰🥰

  • @dagemawitdagembeslt2460
    @dagemawitdagembeslt2460 ปีที่แล้ว +64

    ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ምትሆኑ ባለ ትዳሮች ናቹ ማርያምን❤❤❤ እኛም እንደንናተ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምታምሩ ጥዶች ናችሁ እግዚሀብሄር ከናተጋር ይሁን

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว +5

    Real Love i pray may God gives me real love

  • @canthandlelies
    @canthandlelies ปีที่แล้ว

    Eyerus..you are so smart and mature..Thanks for sharing your life. So much to learn from your experiences. Best luck.

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +2

    በቃ የሁሉንም ቤት የሚያንኳኳ ነው ታሪክህ ሱራፌል ኧረ ይቅርታ እየሩስ ቅዱስ ወይኔ ልዩዩዩ❤

  • @betelhemtesfaye8430
    @betelhemtesfaye8430 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnettsegayeeshetu9167
    @ewnettsegayeeshetu9167 ปีที่แล้ว +5

    You are an inspiration and a model to all men out there.... You are an amazing person and husband to your lovely wife....
    So inspired by your story.

  • @WerkieAbuhay
    @WerkieAbuhay 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ አሰለቀሰከከኝ

  • @Tsi22-q7r
    @Tsi22-q7r ปีที่แล้ว +1

    ሰውዳችሁ ❤❤❤

  • @bezawitbeza675
    @bezawitbeza675 ปีที่แล้ว +1

    Zare gena tekekelega semachewen semaw hooo gerami nachew des silu❤❤❤❤

  • @betibatri1776
    @betibatri1776 ปีที่แล้ว +12

    የሚታይ ፍቅር!🥰 አብራችሁ አርጁ🥰ምርቃቴ ነው!!

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምስኪን😢😢😢😢 እያላቸው የማያረጉ በጣም ብዙ ወንዶች እሉ እኮ ክፉ የሆኑ እንተ ግን በጣም ትለያለህ እውንትም ይባል ልክ

  • @YetbarkZemenhe
    @YetbarkZemenhe ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ። ሁለታቹም።

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 ปีที่แล้ว +4

    i apriciat his stability

  • @BlenBlen-ow1tf
    @BlenBlen-ow1tf ปีที่แล้ว +1

    Egziabeher yetebkachu betam des telalachu

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ እና ቅዱሴ በጣም ነው የምወዳችሁ የቲክ ቶክ ምርጥ Couples part 2 ይፍጠንልን 🙏Lij Natty❤❤❤

  • @kt4068
    @kt4068 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ስወዳቹኮ!!

  • @betibetisha2609
    @betibetisha2609 ปีที่แล้ว +8

    what A Wonderfull love story guys you make me 😢 i just want to say stay blessed❤

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 ปีที่แล้ว +4

    Betam des metelu tendoch nachu metsasebachu mefaqerachu yaseqenal❤❤❤

  • @fikryejesus2569
    @fikryejesus2569 ปีที่แล้ว +1

    Liyu ur confidence wow

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 ปีที่แล้ว +1

    Surafel ken lib yalew sew new sakew eni betam new des yalegn endezi arif mist egzihabher silesetek. Lemejemeria gizi sitaleks sayk gen arif new maweratik bezo sew yemarbetal. Gobez temari endewonk hulum yakal and class yehidnew enakalen. 🥰❤😍

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht ปีที่แล้ว +2

    I love you guys !!!!

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku❤❤❤❤❤

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 ปีที่แล้ว +1

    የእኔአባትእኔን በጣም እኔልንሰቀሰቅልህ

  • @kallytube1986
    @kallytube1986 ปีที่แล้ว +4

    betam new des metelut benante west fetari yetayal esu yetebekachu yebarkachu

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @muler22
    @muler22 ปีที่แล้ว +2

    I Love True Love❤

  • @tirezasamuel178
    @tirezasamuel178 ปีที่แล้ว +1

    Yetkfahbtne yazenkbtne kenatoche hulu fetari bedseta yekaseke ahunme fekrachu yasjenale emebiatia techmrelachu yenia swoche swe nachu ymre ❤❤

  • @ElimarDecor
    @ElimarDecor ปีที่แล้ว +3

    የጀግና ሴት ልጅ ነህ አውን ደግሞ የጀግና ሴት ባል ስኬታማ ነህ ቅዱሴ

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ስወዳችው

  • @Mase-w1f
    @Mase-w1f ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 ปีที่แล้ว +15

    ውድ የማያ ሚድያ አዘጋጆች ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙጬ ብታቀርቡልን ደስ ይለን ነበር 😊❤

    • @mandelaaschalew3500
      @mandelaaschalew3500 ปีที่แล้ว +1

      TH-cam chanalu eko ye amleset nw eko

    • @zufanabrha8573
      @zufanabrha8573 ปีที่แล้ว

      @@mandelaaschalew3500
      Awkalew, yelibachwun biyawegun biye temegnew

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 ปีที่แล้ว +4

    እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ

  • @sosinabetela5292
    @sosinabetela5292 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiwdachuu❤❤

  • @YetbarkZemenhe
    @YetbarkZemenhe ปีที่แล้ว

    ደግሜ ሳየው በጣም አዘንኩኝ ቅድስ አንተስ የውስጥህን ዝርግፍ አደረከው ያሳደገችህን የተከበረችውን ባለውለታዋን እናትህን የሚያውቆት ሰዎች ግን እውነት እና የምናውቃት የቅዱስ እናት እንደዚህ አይነት የተጎሳቆለ ህይወት እያሳለፈች እኛ እንዴት ሳናውቀው የሚሉ ይመስለኛል ምክንያቱም ስራ ቦታዎ እየሳቀች ነው የምታሳልፈው አልክአይደል።
    ላንተና ለናትክ ላባትክ በጣም አዘንኩኝ።

  • @እታበዝኢትዮጵያዩቱብ
    @እታበዝኢትዮጵያዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    የምወዳችሁ ጥንዶች ፍቅራችሆን እግዚአብሔር አሁንምያብዛላችሁ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹም ጀግኖች በየግላቹ ንጉሰ ትና ንጉስ ናቸሐ አለቀ።❤

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳቸዉ ጥዶች❤

  • @SELAME8
    @SELAME8 ปีที่แล้ว

    welcome yene wudoch🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaTilahun-w3s
    @AbebaTilahun-w3s ปีที่แล้ว

    Lyuye kduse betam new mwedachu 1ken bagegnachu des ylegnal yenanten aynet tdar edisetegn ...

  • @bewketmulu1321
    @bewketmulu1321 ปีที่แล้ว +8

    ቅዱስ ቀደሰ ከሚለው ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ልዩ የሆነ ማለት ነው
    ልዮም ቅዱስም አንድ ነዉ ትርጉማቸው

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +1

    ትዳራቹ ይባረክ ሆደባሻ ቅዱሴ😌😍😘

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea9720 ปีที่แล้ว +1

    Enath yehen sebeina endenorh argalch betam jegna enat nat

  • @See-Ab
    @See-Ab ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤#1 keduse❤❤❤❤

  • @FeruandEstif
    @FeruandEstif ปีที่แล้ว

    Ufff keduse aselekesekeg tarikacen and new betam eko new mewedacu edeme lekacun desetega hunuleg jeriye meret set meret miset nesh ewedacuhalehu betam

  • @zzmm1105
    @zzmm1105 ปีที่แล้ว +17

    በምን እንደቀናሁ ታዉቃላቹ በሡ ስሜት አንቺም መነካትሽ ሲያለቅስ አይዞህ አይደለም ያልሽዉ አብረሽ ነዉ ያለቀሽው የምር ትክክለኛ ሚስት ነሽ ታድላቹ